💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 855
订阅者
+224 小时
+357 天
-330 天
帖子存档
አብደላህ ኢብኑ ዑመር "
رضي الله عنه" «ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳፅ ልቦቻቸው ሊፈሩ ጊዜው አልቀረበምን?» (ሱረቱል ሀዲድ 16) የሚለው የቁርአን አንቀፅ በቀራ ጊዜ ፂሙ በእምባ እስኪረጥብ ድረስ እያለቀሰ እንዴታ! ጌዜው ደርሷል እንጂ ይል ነበር።
📙الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (٨٢)]🌷 ውበትሽ የባልሽ ቤት እንድትገቢ ሊረዳሽ ይችላል።
ነገር ግን ፀባይሽ ወደ አባትሽ ቤት ሊመልስሽ ይችላል ።
ሀያእ ማለት ጭንቅላትን ዝቅ ማድረግ፣ወይም የፊት መቅላት አይደለም ።
ሃያእ ማለት አሏህ በከለከለህ ቦታ ላያይህ ነዉ
👑ሴት ልጅ ዉበቷ እሚረግፈዉ ስታረጅ ሳይሆን ሐያእ ስታጣ ነዉ።
➰ሐያእ የኢማን ቀንዘል ነዉ !👈"الإِيمَانُ بضْعٌ وسِتُّونَ شُعْبَةً، والحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ الإيمَانِ". «المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 ~
👉ጀነት የእናንተ የግል ቤት ናት እንደ !
https://t.me/durusuabihizam/3699
ኒካህ ሳያስርልሽ አገባሻለሁ ብሎ በሐራም ለሚመኝሽ ወጠጤ ክብርሽን ይቅርና ስልክ ቁጥርሽንም እንዳሰጭው!!
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
📍ሁልጊዜ የሌሊቱ አንድ ሶስተኛ ሲቀር አላህ (ለሀያልነቱና ለልቅናው በተገባው መልኩ) ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል።
▪ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
▪ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
▪ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።
~በነዚህ በዉድ ቀናቶች ጌታቸዉን ከሚለምኑት ነህን ?!
=
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️
የመጀመሪያው ፕሮግራም
📣 🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🎤
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
✍አይናፋሯ ልዕልት....
◍ለአባቷ~ኩራት
◍ለወንድሟ~ክብር
◍ለባሏ ~ድልብ(ስጦታ)
◍ለልጇ ~ተምሳሌት
◍ለሙስሊሙ~ጡብ ናት
♻️እናማ እህቴዋ ......
-በሒጃብሽ ተሰተሪ፣
-ትሁት እና አይናፋር ሁኚ፣
-በምዕራባውያን የመገላለጥ ቫይረስ አትታለሊ!©©
┅┅┅┅┅┅✾⟅🌸⟆✾┅┅┅┅┅┅
☀️«አኺራ እየመጣች ነው፣ዱንያ ላትመለስ እየሄደች ነው።የአኺራ ልጆች ሁኑ። የዱንያ ልጆች አትሁኑ! ዛሬ ሥራ እንጂ ሂሳብ የለም። ነገ #ሂሳብ እንጂ ሥራ የለም!»
<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
🔖እራስን ማወቅ ትልቅነት ነው፤ ማንም ከማንም አይበልጥም ።በተቅዋ አላህን በመፍራት ቢሆን እንጅ ።
ሁላችንም የየራሳችን ጠንካራና ደካማ ጎኖች አሉን። ያለንን መልካም ስብዕና እያጠናከርን፤ ድክመቶቻችንን እያስተካከልን የምንሄድ ከሆነ ህይወታችን በደስታ የተሞላችና ጣፋጭ ልናደርጋት እንችላለን። የመልካም ስብዕና መገለጫዎች አላህን ማወቅና ለሱ መታዘዝ፣ ታማኝነት ፣ለሰዎች ቀና ማሰብ ስ ፣ተስፋ ያለመቁረጥ መታገስ አወንታዊ አስተሳሰብ መላበስ ናቸው።
t.me/https_AsselfyaRepost from SadatKemal Abu Meryem
💐በነዚህ ውድ አስረቱ ቀናቶች የሚወዱዱ ስራዎች❗
🕋🕋🕋🕋🕋⚠️🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
ረሱል صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
﴿ما أَهَلَّ مُهِلٌّ قطُّ إلّا بُشِّرَ، ولا كَبَّرَ مُكَبِّرٌ قطُّ إلّا بُشِّرَ، قيل: بالجنةِ؟ قال: نَعَمْ﴾
ድምፁን ከፈ አድረጎ ላኢላሀ ኢለላህ የሚል አንድም አይኖርም ብስራት የሚበስረ ቢሆን እንጂ። እንዲሁም አላሁ አክበረ የሚል የለም አንድም አይኖርም ብስራት የሚበሰረ ቢሆን እንጂ። እንዲህ ተባሉ፦ ብስራቱ ጀነት ነውን? አዎን! አሉ።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1621
الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله 🔺لا إله إلا الله🔺
