es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 061
Suscriptores
+2824 horas
+237 días
-7430 días
Archivo de publicaciones
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! ~ የዛሬ ምሽት ተጋባዥ እንግዳችን፦ 🎙ሸይኽ ዐልይ ኢብኑ አህመድ አራ'ዚሂይ https://t.me/IbnuMunewor?livestream=684e0e56fb9385850a

»»ሚስት በባል ላይ ያላት መብት ምግብልብስና ወጪ ብቻ አይደለም። »»ይልቁንም የዲን_የአቂዳ_የሱና_ትምህርቶች_ርህራሄ_እንክብካቤ_ፍቅር_ስሜት_መከባበር_ሀሳቧን_መቀበል እነኚ ነገሮች ማግኘት ይበልጥ አለባት »»ምክንያቱም ከኪስ ልግስና ይልቅ የልብ ልግስና ያማረ ነው። #

🔖 ወደ ሴቶች መመልከት ልብ እንድደርቅ ምክኒያት ከሚሆኑ ነገሮች አንዱ ነው!! 🎙الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله       

🔥               ✔️              😵 😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ ነፃ የአረብኛ ወይም ቱርኪኛ የቋንቋ ትምህርትማግኘት ለምትፈልጉ  በሙሉ ለ5️⃣  አሸናፊዎች  በነፃ ስለሚያስተምሩ መወዳደር ለምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ገብታቹ ሙሉ ማብራሪያ  ማየት ትችላላችሁ ✔️ t.me/Ihsan_language/184 ✅ ✔️ t.me/Ihsan_language/184

~በህይወት ትልቁ ስኬት በሰው ቤት ውስጥ የሚኖር ሳይሆን በሰው ልብ ውስጥ መኖር የሚችል ማንነት ሲኖረን ነው። ~
~በህይወት ትልቁ ስኬት በሰው ቤት ውስጥ የሚኖር ሳይሆን በሰው ልብ ውስጥ መኖር የሚችል ማንነት ሲኖረን ነው። ~

(رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ.) አሁን ያላችሁበት ጥሩ ሁኔታ ወደ አላህ ፈላጊ ከመሆን አያግዳችሁ።ሁሌም ዱዓእ አድርጉ። በበራፉ ላይ ብዙ ቁሙ፣እስኪከፈትላችሁ ድረስ አንኳኩ። አላህ ሆይ ወደእኔ ለምታወርደው መልካም ነገር ሁሉ ፈላጊ ነኝ። #ማስታወሻ

🔖ለሊት መስገድን አትርሱ!!     〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ إِنَّ نَاشِئَةَ ٱلَّيْلِ هِىَ أَشَدُّ وَطْـًۭٔا وَأَقْوَمُ قِيلًا የሌሊት መነሳት እርሷ (ሕዋሳትንና ልብን) ለማስማማት በጣም ብርቱ ናት፡፡ ለማንበብም ትክክለኛ ናት፡፡ = t.me/https_Asselfya

~ ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም እድገቱ ምንም ነው። ኢማም አሽሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) 🍁
~ ምቀኛ ሰው ቁጭቱ ረጅም እድገቱ ምንም ነው። ኢማም አሽሻፊዒይ (ረሒመሁላህ) 🍁

تلاوة _ من سورة غافر .mp34.05 MB

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 😤☹️🙁☹️ ✅🔗🔡🔡🔡

በዚህ በካሜራ ዘመን አስችሎት ሂወቱን ድብቅ አድርጎ እሚኖር እድለኛ ነው። ጥሩ ሂወትንም ይኖራል! ~

«በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና፤በእዝነቱ ሺህ በርን ይከፍትልሃል!! የኛ ጌታ

ወደ ትዳር የምትገቡ ጥንዶች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ከማድረግ አትዘናጉ። በተለይ ዐረብ አገር ያላችሁ ወገኖች ቸልተኝነት ከባድ ዋጋ እንዳይስከፍላችሁ ጥንቃቄ አድርጉ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

~ሀዋላ የምትፈልጉ በተሰቦቼ አናግሩን በታማኝነት እንልካለን። @Umu_Abdella_t

🔖ጣፋጭ ቲላዋ ተጋበዙልኝ ! ~ከማስተንተን ጋ.. ~"አቀማማጭ የፈለገ ቁርዓን ይበቃዋል!"

ከሰዎች ጋር አውንታዊ መስተጋብር እንዲኖርህ ምክር አታብዛስህተታቸውን ዘውትር አታንሳ። ~

"እንደው እርስ በርስ አትቀባበሩም ብዬ ባልፈራ ኖሮ የቀብርን ቅጣት እንዲያሰማችሁ አላህን እጠይቀው ነበር።" «لولا أن لا تدافنوا لدعوتُ اللهَ عزَّ وجلَّ أن يُسمِعَكم  من عذابِ القبرِ  ما أسمعني» رواه مسلم. ረሱል صلي الله عليه وسلم ብልጥ ሰወ ለዚህ አስፍሪ ቦታ ራሱን ያዘጋጃል። #ማስታወሻ

🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩   ✅  በአላህ ፍቃድ ተቋርጦ  የነበረው   የሱና ቻናል wave በድጋሚ እንጀምራለን 🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚🎚 ⬇️ዝርዝር መረጃ ⬇️ t.me/sunah_channel_link/41 t.me/sunah_channel_link/41