ch
Feedback
ETHIOPIAN LAWYER ጠበቃ

ETHIOPIAN LAWYER ጠበቃ

前往频道在 Telegram

〽️Welcome to our LAW OFFICE (Business) CONTACT US 🌐 https://samuelgirma.com ☎️ +251-911-190-299 👉 @SAMUELGIRMA #business #ንግድ #የንግድሕግ #ህግ #ጠበቃ #legalservice #አገልግሎት #ሳሙኤልግርማ 👉 @Tebekasamuelbot #LAW #Attorney #Lawyer #ጠበቃ #ህግ #Tebeka

显示更多

📈 Telegram 频道 ETHIOPIAN LAWYER ጠበቃ 的分析概览

频道 ETHIOPIAN LAWYER ጠበቃ (@tebeka) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 611 名订阅者,在 法律 类别中位列第 468,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 052

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 611 名订阅者。

根据 27 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -66,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
〽️Welcome to our LAW OFFICE (Business) CONTACT US 🌐 https://samuelgirma.com ☎️ +251-911-190-299 👉 @SAMUELGIRMA #business #ንግድ #የንግድሕግ #ህግ #ጠበቃ #legalservice #አገልግሎት #ሳሙኤልግርማ 👉 @Tebekasamuelbot #LAW #Attorney #Lawyer #ጠበቃ #ህግ #Tebeka

凭借高频更新(最新数据采集于 28 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 法律 类别中的关键影响点。

16 611
订阅者
-124 小时
-187
-6630
帖子存档
የገቢ_ግብር_የሚኒስትሮች_ምክር_ቤት_ደንብ_ማሻሻያ.pdf7.06 MB

photo content

የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅ 1383/2017 (የኘላስቲክ አዋጅ) ‼️ማንኛውም ሰው የፕላስቲክ ከረጢት ከተጠቀመ ወይም ለመጠቀም ይዞ ከተገኘ ከ 2 ሺ ብር በማያንስና ከአምስት ሺህ ብር በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል፤ ‼️ ማንኛውም ሰው የፕላስቲክ ከረጢት ካመረተ ወይም ወደ ሀገር ውስጥ ካስገባ፣ ለገበያ ካቀረበ ወይም ከሸጠ፡ ለንግድ አላማ ካከማቸ ወይም ይዞ ከተገኘ ከ #50 ሺህ ብር በማያንስና ከ #200 ሺህ ብር በማይበልጥ የገንዘብ መቀጮ እና ከአምስት አመት በማይበልጥ ጽኑ እስራት ይቀጣል፡፡ 🔖  ሳሙኤልግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ 📻   0911190299 Join us on ⬇️ 👉 @tebekasamuel                                          👉 @tebeka #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

🎁 መልካም የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና የፍቅር፣ የይቅርታ እና የሰላም በዓል ነው። ለእርስዎና ለወዳጆችዎ ደስታ የተሞላ ገና እመኛለሁ። ፍቅር፣ ሰላምና በረከት በቤታችሁ ይሙላ ♥️
🎁 መልካም የጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና የፍቅር፣ የይቅርታ እና የሰላም በዓል ነው። ለእርስዎና ለወዳጆችዎ ደስታ የተሞላ ገና እመኛለሁ። ፍቅር፣ ሰላምና በረከት በቤታችሁ ይሙላ ♥️ ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ መልካም ገና 🎁 2018 Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹 #SamuelGirma #lawyer #Ethiopia #AddisAbaba

የታክስ ቅሬታ አጣሪ ጽ/ቤት አሰራር መመሪያ ቁጥር-171/2013

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የስፖርት ውርርድ ሎተሪ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 172/2013 ነሐሴ 2013 ዓም አዲስ አበባ

+7
ኪሊራንስ ለመውሰድ.pdf6.64 KB

The Diredawa Administration Charter Proclamation. 416-2004 Tajaajila Abukaatummaa fi Gorsa seeraa Argachuuf ☎️ 0911932736 / 0927795673

የመንግስት መስሪያ ቤቶች የደመወዝ ስኬል ማሻሻያ አፈፃፀም መመሪያ ቁ.1110/2018

“የእምነት ማጉደል ወንጀልን የሚያቋቁሙ ህጋዊ ፍሬ ነገሮች እና የህግ ተጠያቂነት በኢትዮጵያ”

አንድን የወንጀል ጉዳይ በሚመለከት ተከሳሽ በሌለበት ሊታይ የሚችለው ከ12 ዓመት በማያንስ እስራት የሚያስቀጣ ሲሆን ነው የሚለውን ሊተረጎም የሚገባው ጣሪያውን ሳይሆን መነሻው የግድ 12 ዓመት ሲሆን ነው በማለት በአብላጫ ድምፅ ሰበር ሰሚ ችሎት አስገዳጅ ውሳኔ የሰጠበት።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያ ደንብ ቁጥር 1_2017 https://t.me/abdurahmanlawinfocenter19792015 በቻላናችን የፌደራልና የደቡብ ምእራብ ክልል አዳዲስ ህጎችን፣ የህግ ትርጉሞችን፣ በተለያዩ ርዕሶች ላይ የተፃፉ የህግ መጣጥፎችን እና መጽሃፎችን ያገኛሉ። ቻናላችንን ይቀላቀሉ እና በየግዜው የምንለቃቸውን ወቅታዊ ህግ ነክ መረጃዎችን ያግኙ።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ፍርድ አፈጻፀም ስርአት መመሪያ ቁጥር 26/2017 🌐  https://SamuelGirma.com 📱  https://fb.me/tebekasamuel 📱  https://t.me/tebekasamuel 🔗 t.me/tebekasamuel 🔗 t.me/tebekasamuel Join Us 👇 👉 @ethiopian_law                                          👉 @tebeka @samuelgirma 📞 0911190299 #Ethiopia 🇪🇹 #ህግ #lawyer #ሳሙኤልግርማ #AddisAbaba #samuelgirma #ጠበቃ #law

መልካም አዲስ ዓመት! 🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 2️⃣🔤1️⃣8️⃣ አዲሱ አመት የሰላም የደስታ እንዲሁም የእድገት አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ🎊🎊🎊🇪🇹🇪🇹 መልካም በዓል ሳሙኤል ግርማ የሕግ አማካሪና ጠበቃ #Ethiopia #HappyNewYear

Proclamation #1051/2017 Coffee Marketing & Quality Control አዋጅ ቁጥር /01/209 የቡና ግብይት እና ጥራት ቁጥጥር አዋጅ

Income tax explanation .pdf1.41 MB

👉🏿በቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት ከጋብቻ በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኟቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው እንደሚቀሩ በተደነገገበት ሁኔታ በጋብቻ ወቅት ባልና ሚስት በፍ/ቤ
+3
👉🏿በቤተሰብ ህግ መሰረት ባልና ሚስት ከጋብቻ በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኟቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው እንደሚቀሩ በተደነገገበት ሁኔታ በጋብቻ ወቅት ባልና ሚስት በፍ/ቤት ወይም ስልጣን ባለው አካል ባልፀደቀ ውል ከውርስ የሚገኝ ንብረት የጋራ ነው በሚል ቢዋዋሉም ውሉ በፍርድ ቤት ካልተረጋገጠ በቀር ውጤት ስለሌለው በጋብቻ ወቅት በውርስ የተገኘ ንብረት የአንደኛው ተጋቢ የግል ንብረት ሆኖ የሚቀጥል ስለመሆኑ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 26 በሰበር መዝገብ ቁጥር 198277 ላይ በተመሣሣይ ጉዳይ አስገዳጅነት ያለውን ውሣኔ ሰጥቷል።

በነሐሴ_ወር_2017_ዓ፣ም_የሚሸጡ_ንብረቶች_የሀራጅ_ሸያጭ_ማሽጻታቂያ_1.PDF4.49 MB

Civill Proceduer Code (amharic).pdf13.57 MB