የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 106 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 106 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 106
订阅者
+2924 小时
+2067 天
+66030 天
帖子存档
16 106
ተጠንቀቁ‼️❕❕ ሐሜት እስከ 1 አመት እስር ያስቀጣል።
# I በኢፌዴሪ የወንጀል ህግ ክሪሚናላይዝ ተደርገው ያስቀጣሉ ተብለው ከተቀመጡ ተግባራት አንዱ ሀሜት መሆኑን ጠበቃ ሰብለ አሰፋ ገልጻለች።
ማንም ሰው ስለሌላ ሰው በተለይም ደግሞ ሀሰተኛ መረጃ እየነዛ ስሙን ለማጥፋት ወይም በማህበረሰቡ ዘንድ ያለውን ተቀባይነት ለማጥፋት ቢሞክር በኢፌድሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 613 ከአንድ ወር እስከ አንድ አመት እንደሚቀጣ ተገልጿል።
ሰውየው አድርጓል ብለን በሌለበት ለተለያዩ ሰዎች የምናወራው ነገር ሰውየው ፈጽሞት እውነት እንኳን ቢሆን ሀሜት ተብሎ በወንጀል ሊያስቀጣ ይችላል ስለሆነም ሀሜተኞች ሰው በሌለበት ስለሌላ ሰው የምታወሩ ድርጊታችሁ የወንጀል ተግባር መሆኑን ማወቅና መጠንቀቅ ይገባል ስትል ጠበቃ ሰብለ አስጠንቅቃለች።
#FastMereja
16 106
70 ሺ ብር ካላችሁ ጃፓን ውስጥ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ!!!
ከ9 ሚሊየን ቤቶች በላይ ባዶ ናቸው(ሰው የለባቸውም)። በዚሁ ምክንያት ከ500 ዳላር ባነሰ ቤት መግዛት ይቻላል።
የሀገሪቱ 1/7 ቤቶች ማለት ነው። ይህም የሆነው አንድም በጃፓን የውልደት ምጣኔው በጣም አነስተኛ በመሆኑ በእድሜ የገፉት ሲሞቱ ልጆች ደግሞ ኑሯቸውን በከተማ ማድረግ ስለሚነርጡ ነው። ሌላው ደግሞ ቤት ማፍረስ ከፍተኛ ታክስ ስለሚያስከፍል አብዛኞቹ ገዥ ካላገኙ ትተውት ነው ሚሄዱት
16 106
ይህ ቻይናዊ ፍቅረኛው ስለተለየችው በጣም ስለተናደደ ለራሴ ግዜ እፈልጋለው በሚል ወደ ተራራ ሄዶ በመቅረቱ በ6ኛው ቀን ከ100 በላይ ሰው፣በድሮን፣ ዘመናዊ ካሜራዎች እና ሌሎች መሳሪያዎች ታግዞ በተደረገ ፍለጋ ተገኝቷል።
ስልኩን፣ምግብ፣ልብስ እና ውሃ ሳይዝ የመነነው ወጣት ሲገኝ እጅክ ተዳክሞ ነበር።
አንዱ አስተያየት ሰጪ"ይህን ሞኝስ እንኳንም ተለየችው" ያለ ሲሆን። ሌላዋ ደግሞ "በዚህን ሰዓት እንዲህ አይነት አፍቃሪ መገኘቱ ደስ ይላል። ልጅቷ ቀርቶባታል" ብላለች።
16 106
ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በአውሮፕላን ተጉዞ አያውቅም፡፡
ይህም ማለት የዓለም ህዝብ 8 ቢሊዮን ቢሆን 1.6 ቢሊዮን ገደማ ብቻ ነው በአውሮፕላን ተጉዞ የሚያውቀው ማለት ነው፡፡
16 106
በሜክሲኮ የሚኖሩ የቪቹዋሊ ህዝቦች ከተለመዱት አስገራሚ ልማዶች አንዱ ሴት በምትወልድበት ጊዜ ገመድ ከባሏ የዘርፍሬ ጋር ይታሰራል፤ከዛ በምጥ ጊዜ ገመዱን በመሳብ ባልየው በወሊድ ህመም እንዲካፈል ይደረጋል
16 106
ጥሩ ልንሆንላቸው ካልቻልን ጥሩ ስለሚገባቸው ለጭለማቸው መቅረዝ ለሆነው መልካምነታቸው እነርሱን መልቀቅ ተገቢ ነው እርሱ ወደ መልካሙ ይመራቸዋል!
16 106
ሸክምህ ምን ያህል እንደከበደህ አይደለም የሚታያቸው! በግራና በቀኝ ትከሻህ ማቀያየርህ እንጂ ከዛም ስለድካምህ ሳይሆን ስለመቀያየርህ ያወሩሃል!
16 106
እኔና አንቺ ማን ነበርን
እኔና አንቺ ማን ነበርን
መሬት ሰማይ የሚጠበን
በፍቅር ስም ተንቦርቅቀን
ብርሃን ናፍቆት 'ካመት ዓመት
የተዋጠ ድቅድቅ ፅልመት
እንደሚሻ ጭላንጭሉን
ምንራበው ፍቅራችንን
እኔና አንቺ ማን ነበርን
እኔና አንቺ ማን ነበርን
ፍቅራችንም ፀባችንም
ሚያንገበግብ ሚያፍገመግም
ጥልቅ ፍቅርን የተራበ
በጥላቻ ያልታጀበ
ዘንግቻለው ማንነቴን
እኔና አንቺ ማን ነበርን?
እኔና አንቺ ማን ነበርን
ትዝታችን ትውስታችን
ያሳለፍነው አብረን ሳለን
እንዲያው ቶሎ ሚዘነጋ
ነበር እንዴ ያጣ ዋጋ
የማያረጅ የመሰለን
አለመኖር የሚለየን
ናፍቆትና ትዝታችን
ጊዜ ከንቱ እጅ ላይ ጣለን 🤔😔
ተለያየን ተረሳሳን
ሳንጠብቀው ለዚ በቃን🥺🥺
አሁን ድረስ ያልመለስኩት
መልሺለኝ ጥያቄዬን
እኔና አንቺ ማን ነበርን
የት ይደርሳል የተባለ
ለተራ ቃል 'ላፍ ቀለለ
የነበረን ስንት ታሪክ
ለብዙ አጋር የሚተረክ
አሁን ጊዜ ተገልብጦ
ማሰብ ሆኗል ከዝቅታው ተቀምጦ
የሕይወትን ጥልቅ ውቅያኖስ
እየዋኘን ልናዳርስ
ስንት ህልሞችን ጀምረናል
ግን አበቃ ተኳርፈናል
እኔና አንቺ ማን ነበርን????
ገጣሚ @Yojo282
16 106
ቤተሰብ ስማኝ ልንገርህ 🫡🫡🫡
ሕይወት በጣም አጭር ናት ደስታህን ከሚነፍጉህ ርቀህ አሁን ምትዝናናበትን ነገር በቻ አስብና ፈታ በል እያዳሜ ገደል መግባት ይችላሉ:: ማንም ካንተ ቀጥሎ ነው ብሮ move on 🏃🏃
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
