የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 974 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 411,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 974 名订阅者。
根据 25 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 604,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.64%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.10% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 419 次浏览,首日通常累积 334 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 974
订阅者
-2324 小时
+1447 天
+60430 天
帖子存档
15 974
የአክስቴን ቤት ከረጅም ጊዜ በኋላ ትናንትና ሄድኩኝ ።
ቤታቸው ስገባ አላመኑኝም ። በተለይ አክስቴና ልጇ ( ቃልኪዳን ) እግሬ በራቸውን እንደረገጠ ነው መጥተው ጥምጥም ያሉብኝ ።
ሰላም ከተባባልን በኋላ ቤቱ ሞቅ ሞቅ አለ ። በተለይ የአክስቴ ፊት ሎተሪ እንደወጣለት እድለኛ ተፍነክንካለች ።
ልጇ ቃልኪዳን የ ስድስት ዓመት ህፃን ናት ። ማንም ሰው እነሱ ቤት እንደማይመጣ ያወኩት ደስታቸውን ካየሁ በኋላ ነው ።
" እና አክስቴ ኑሮ እንዴት ነው " ? አልኩ ድምፄን ከፍ አድርጌ ( ማዕድ ቤት ናት )
" እግዚአብሔር ይመስገን " አለች
" ቃልዬ ደሞ አድጋልሻለች " አልኩ እቅፌ ውስጥ ያለችውን ቃልን እያየሁ ..
"አዎን !! ይመስገን እ..... ግን " ብላ ዝም አለች
" ግን ምን ? አክስቴ ? " አልኩ ግርምት ይሁን ድንጋጤ በማላውቀው ስሜት ፊቴን ቅጭም አርጌ ።
" አይይይ!! ብሩኬ ልጄ እኮ በዘመዶቿ ናፍቆት እየከሳች ነው ። አንተም ይሀው እዚ ቤት ከመጣህ ዛሬ ድፍን ሶስት አመቱ ። ልጄ ሰው ያስፈልጋታል አንተም ይህ ስሜት ይገባሃል ብየ ነበረ ግን አንተም ያው ነህ ። " አለችኝ ንግግሯ ምክር ይሁን ዘለፋ ባላውቅም ግን ልቤን ነው የነካችው ።
የልጇን ፊት አየሁ ፤ እውነትም ሰው ናፍቋታል ። እኔ ሃሳቤ ደርሼ በቶሎ ለመመለስ ነበረ ። ግን የቃልዬን ደስታ እንዴት ላጨልመው ? አንድ ሰው ሎተሪ ደርሶት ከተደሰተ በኋላ ይቅርታ ተሳስተን ነው ባለ ዕድሉ ሌላ ሰው ነው ሲባል የሚሰማው ስሜት አለ አይደል ። የኔም በቶሎ መመለስ ለቃልዬ እንደሱ መስሎ ታየኝ ።
" ቃልዬ ምን ልግዛልሽ " ? አልኳት አቅፌ ፀጉሯን እያሻሸሁ
" ልትሄድ ነው እንዴ " ? አለች በሚጣፍጥ አንደበቷ
" አረ !! አልሄድም ለምን እንደዚ አልሽ" ? አልኳት
" የ ማሚ ጓደኛ መስከለም አዚ መጥታ ልትሄድ ሽትል ነው ብል ምትሸጠኝ " አለች
" ልሂድ ወይስ እዚ ልቆይ" ? አልኳት
" እኛ ጋ አብለህ ኑል የትም አትሂድ " ብላ ጥብቅ አርጋ አቀፈችኝ ።
እሺ ለዚች ትንሺዬ ልጅ ምን ልበል ? ነገ እመጣለሁ ብዬ በውሸት ተስፋ ሆዷን ልሙላ ? ስራ ምሰራው ከሰኞ - ቅዳሜ ነው ያለኝ የእረፍት ቀን እሁድ ነው እሱም አብዛኛውን እሁድ ማሳልፈው በስብሰባ ነው ስለዚህ አይመቸኝም ብዬ ግልፁን ላውራ ? ከራሴ ጋ ሙግት ገጠምኩ ።
በመጨረሻም አንድ ነገር ወሰንኩ !! እንደምንም ብዬ አሁድ እሁድ ለመምጣት ለራሴ ቃል ገባሁ ።
✍ Henok
15 974
ደስታዋ ማደጓን ማሳየት ነበረ!
የተሻለ ያገኘች ቀን ፍጥነቷ ራሱ ልቧ ምን ያህል እንደፈካ ይገልጽ ነበር።
በዚህ የተነሳ ማጣትን ረገምኩት ሁሌ ፊቷ ላይ ደስታን ስላሳጣኝ!!!
15 974
እንድታወራቸው ፈቀዱልህ ማለት ያደረካቸውን ረሱልህ ማለት አይደለም!!!
እንደውም መንቀሳቀስህን የሚጠብቅ ፈንጂ ላይ እንደቆምክ ቁጠረው!!!
15 974
በ እናት ሆድ ውስጥ ጥጋብ ነው ርሀብ የለም::በ እናት ሆድ ውስጥ ሙቀት ነው ብርድ የለም። ከሁሉም በላይ ግን በ እናት ሆድ ውስጥ ጣዕር የለም ። መስራትም የለም። በምቾት መንፈላሰስ እና በለስላሳ ውሀ ውስጥ መንሳፈፍ ነው። ይህ ሁሉ ድሎት በተወለድንበት ቅፅበት ይለወጣል። ወተንፈስ ግድ ይላል ርሐብን ለማስታገስ መጥባት እንጀምራለን። ይበርደናል ሙቀት ለማግኘት ከሌላው እንጠጋለን ለመኖር አለበለዚያ መኖር የለም መታፈን በርሀብ አለንጋ መቆላትና በብርድ ቆርፍዶ መሞት። የፍርሐታችን ሁሉ መነሻ ይሆናል በእናታችን ማህፀን የምናውቀው መኖር ብቻ ነው። መወለድ አለመኖርን አመልካች ነው ።
📖 አለመኖር !
15 974
" ሜሉዬ" አልኩኝ ( ፊቷን አንገቴ ውስጥ ቀብራ ጥብቅ ! አድርጋ አቅፋኛለኝ )
" እእእእእ " አለች ( በእንቅልፍ ሰመመን ውስጥ ሁና )
" ነገ በጠዋቱ ቁርስ እንድትሰሪልኝ እሺ " አልኳት
" እእእእእእእ " አለች
እእእ ብለሻል አዎ ! አልሰማሁም እንዳትይ
" ኡፍፍፍፍፍፍፍ !!! እሺሺሺ" አለች ተናዳ😡
እኔም ስልክ ማፍጠጤን ትቼ በሃሳብ ባቡር ተሳፈርኩ ። ለካ ብዙ ከማውራት " እእእእእእእ" ብሎ ማለፍ ይቻላል ። እንዴት ነው " እእእእእእእ " መልስ ሚሆነው ? እንዴት ነው በ " እእእእእእእ" መግባባት ሚቻለው ? እእእእእእእ ራሱ ምንኛ ነው ? እኔና ሜሉ ግን በ እእእእእእ ተግባባን ። እኔ ብዙ አወራለሁ እሷ እእእእእ ትላለች ። በአላዋቂነት ብዙ ከማውራት በአዋቂነት እእእእእእእ ማለት ብዙ ያግባባል ። ብዙ ከማወራ ብዙ ባስብ ይሻላል ። የበዛ ወሬ ውሸትን ይወልዳል ውሸት ደግሞ ውዱን የሰውን ልጅ ርካሽ ያደርጋል ።
" እእእእእእእ"
✍ Henok
15 974
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
⚡️ Waver 👉 @ELSHIO_WAVER
15 974
ቤተሰብ ይህ ሁሉ የቤተሰብ ቁጥር ይዘን ተመልካችም እያለ ስለምን የወደዱትን ፣ ያነበቡትን ሐሳብ አስተያየት ለምን አትሰጡበትም እንዲሁም ማበረታቻ ይሆን ዘንድ ለምን #like አያደርጉትም?! ካልወደዱትም እንደዛው…
15 974
.
.
አንቺ ጋር ስጣላ...
መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል
ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል
ከገረፈኝ ደሞ...
ለጊዜውም ቢሆን ፣ አንቺን ያስረሳኛል!
ከረሳሁሽ ደሞ...
አጣኋትኝ ብዬ ፣ አላስብም ቅንጣት
ተሳድቦ መገረፍ....
ሳይሻል አይቀርም፣ አፍቅሮ ከማጣት፡፡
(በላይ በቀለ ወያ)
15 974
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
⚡️ Waver 👉 @ELSHIO_WAVER
15 974
ጥበቡ ወርቅዬ
say's
ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ አልቀይርሽም በሠው እኔ ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ ካንቺ ባላገኝ የልጅ ፍሬ አልቀይርሽም በሠው እኔ ሚዛን ደፋቶአል ፍቅሬ አሂሂ......🥹❤️🔥 የምር ግን እንደዚህ አይነት ወንድ አለ?🥺 ቆይ አንችስ ፍቅረኛሽ መውለድ ባይችል አብረሽው ለመኖር ምን ያህል ዝግጁ ነሽ? ፍቅር ማለት እስከዚህ ድረስ ነው እድሜ ልክሽን የተመኘሽውን እናትነትሽን እንኳን ልትተይለት የምትችይው ትልቁ መስዋትነት የሚጠይቅ ነገር ነው ። ብዙ sacrifice ለመክፈል ዝግጁ ካልሆናቹ በቃ አትፈቃቀሩ መጨረሻው ቁስል ነው 🥺💔
15 974
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
⚡️ Waver 👉 @ELSHIO_WAVER
15 974
፡
"ማፍቀር ማለት በጨለማ ሰማይ ላይ ከፈሰሱት ኅልቆመሳፍርት ከዋክብት፤ አንዷን መርጦ እንደ ጨረቃ ማግዘፍ ነው፡፡"
(ከዕለታት ግማሽ ቀን)
፡
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
