የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 293 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 235,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 082 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 293 名订阅者。
根据 07 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 611,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.54%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 413 次浏览,首日通常累积 335 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 08 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 293
订阅者
-424 小时
+1507 天
+61130 天
帖子存档
16 293
የሰንበት ወግ
አካል ጉዳተኛን እንደ ደካማ ፍጡር መመልከት፥ ከባህላች አሉታዊ ገጽታዎች አንዱ ነው ፤ ግን እስቲ አስቡት ! ሙሉ አካል ያለው ሰው፥ ሙሉ አካሉን ምን ያህል ይጠቀማል? “ተጠቅመህ መልስ “ ይላል እቃ የሚያውስ ሰው! ከተፈጥሮም በለው ከፈጣሪ፥ የተዋስነውን አካል ሳንጠቀም የምንመልስ ጥቂት አይደለንም፤ ከህዋሳት አንዱን በአደጋ ወይም በተፈጥሮ ያጣ ሰው ፥ አንጎሉን እና ቀሪ ህዋሳቱን ሙሉ አካል አለኝ ብሎ ከሚመካው ሰው በላይ እንደሚጠቀም እናውቃለን፤ ለዚያ ነው፤ ዓለማችን ሆመርን የሚያክል ባለቅኔ ፥ ቬትሆቨንን የሚያክል ሙዚቀኛ ማፍራት ያልቻለችው፤
ቁምነገሩን ለማለዘብ የሚከተለውን የሰንበት ወግ ልጨምርበት፤
አምሳ አለቃ ገብረሀና(ማእረጋቸው ለዚህ ጨዋታ ሲባል ተቀይሯል) ካንድ ቦታ ተነስተው ለጉዳያቸው ሲገሰግሱ ፥ መሽቶባቸው ፤ “የእግዜር እንገዳ ነኝ “ ብለው አንድ ቤት ተጠጉ፤
ባለቤትዋ መሸታ ቤት ያላት ወይዘሮ ናት፤ ውብ ደርባባ ሆና አንድ እግር ብቻ ነው ያላት ፤ ሌላውን እግሯን በአድዋ ጦርነት ወቅት ያጣችው ይመስለኛል::
መሸተኛው ሁሉ ተሰናብቶ ገብረሀና እና ሴትዮዋ ብቻቸውን ቀሩ፤ ሴትዮዋ ላምሳለቃ እራት አብልታ እግራቸውን አጥባ አነጠፈችላቸውና አልጋዋ ላይ ወጥታ ጋደም አለች፤ ገብረሀና ለመተኛት ቢሞክሩም እንቅልፍ አልጠጋቸው አለ፤ ድንገት የሆነ ከይሲ ሀሳብ መጣላቸው ::
ብድግ ብለው ወደ ሴትዮዋ አልጋ ተሳቡ፤ አልጋው ላይ ወጡና እንደ ሽቦ ተጠመጠሙባት፤ ሴትዮዋ “ አንቱ ቅሌታም ” ብላ አክብሮት ያልተለየው ስድብ ከወረወረችላቸው በሁዋላ ፥ ገፍተር አድርጋ ፥ ለሪጎሪ እንደ ሚመታ ኳስ አልጋው ጠርዝ ላይ አመቻቸቻቸው፤ ሴትዮዋ በደህነኛ እግሯ በሙሉ አቅሟ እርግጫ ስትሰነዝር የተዘጋ ስቴድየም የመበርገድ አቅም አላት፤ ይሁን እንጂ ገብረሀና ሽማግሌ እና የእግዜር እንገዳ መሆናቸውን ከግንዛቤ በማስገባት በስሱ ብትሰንብቃቸው እንደ እንደ ላስቲክ ኩዋስ ነጥረው ፥እንደ ናዳ ድንጋይ ተንከባልለው ግድግዳው ላይ እንደ ጥቅስ ተለጠፉ፤
ገብረሀና ፥ትንፋሻቸውን ሰብስበው ፥ አለመሞታቸውን ካረጋገጡ በሁዋላ ወደ ረገጣቸው እግር እየተመለከቱ እንዲህ ብለው ተራገሙ፤
“ የወንድምህን ቀን ይስጥህ ፤”
በእውቀቱ ስዩም
16 293
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 293
፡
✨ውድድሩ ተጠናቋል✨
"ፅሁፍም ይፃፋል
ግጥም ይገጠማል
በሀሳብ መዋዠቅ
እያረረ ይጥማል"
ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ የውድድሩ የመጨረሻ ቀን እንደመሆኑ ውድድሩ ተጠናቋል፡፡ በዚህ ውድድር ስትሳተፉ የነበራችሁትን እንዲሁም ድምፅ በመስጠት ተወዳዳሪዎችን ስታበረታቱ የነበራችሁ ተደራሲያንን እያመሰገንን አሸናፊዎችን የምናሳውቅበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፡፡መልካም ቆይታ🙏
➊ Code 10 - Bible
የሚወዳትን ልጅ ደስታ ለማየት በመናፈቅ ሀዘንና ጭንቋ እንዲቀልና እንባዋ በውብ ፈገግታዋ እንዲተካላት ምኔን ልለግስሽ ምን ላድርግልሽ እያለ ያስቃኘናል፡፡
➋ Code 7 - Abay
ህይወት ግን አንዳንዴ ወንዝ ይሆንብኛል በሚል ሀሳብ ህይወትን ከወንዝ ጋር ስሜታችንን ደግሞ ከወንዙ ላይ ተጭኖ በሚሄድ እንጨት ጋር በማጋመድ በወንዙ አወራረድ የደስታና ሀዘናችንን ይዘት የሚገልፅ ጥሩ መልዕክት ያለው ግጥም ነው፡፡
➌ Code 3 - Abrham
ማፍቀሩን ያላወቀ አፍቃሪ ያለበትን ሰሜት ለመለየት ከራሱ ጋር የሚያደርገውን ጥያቄና ምልልስ አሳይቶናል፡፡
🎁አሸናፊዎች Inbox ውስጥ አሳውቁን፡፡
@Abu1219
@Amen1995
👉ይህ ውድድር ግጥም የመፃፍ ችሎታ ያላቸው ስራቸውን ለህዝቡ እንዲያሳዩና ከዚህ በኋላም የተሻሉ ፅሁፎችን እንዲፅፉ ለማበረታታት ተብሎ የተዘጋጀ ነው፡፡ስለሆነም ከዚህ በኋላም ውድድሩን የምናካሂድ ይሆናል፡፡
https://t.me/+byFqLV5_ir4xZDE0
መልካም ምሽት🙏
፡
16 293
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️OPEN✝️ የሚለዉን ይጫን !!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ብቻ 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 293
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 293
፡
Code 12 - ቃል
አለኝ እኮ ተስፋ
ምንም ቢያደክም ምንም ቢያለፋ
ከሩቅ አልሜ በተስፋ ሰንቄ
ይሆNaል አምNaለሁ ይታየኛል ሳቄ
👩🎤✍ ለነዚህ ህልሞቼ መጓዝ አላቆምም🙅♀️
ገNa ብዙ አለኝ የምሰራው ለአለም
ደግሞ አልፈራም መከታጋሻዬ
አለልኝ እኮ ለኔ ፈጣሪዬ🙏
፡
16 293
፡
Code 11 - Bzuayehu
በድቅድቅ ጨለማ በክረምቱ ወራት
አይኔን አንጋጥጨ ጨረቃዋን ሳያት
አንችን መሰለችኝ ሰላምታ ሰጠኋት
ግና ምን ዋጋ አለው ብጠራት ብጠቅሳት
ባለቅስ ባላዝን ውዴ ፍቅሬ ብላት
እንደ አድስ ሙሽራ ከዋክብት ከበዋት
መልስም አልሰጠችኝ ለአይኗም አልታየኋት
ላይታዩ ማንባት ላይሰሙ ጩኸት
ክብሬ ላያቆመኝ ከፊታውራሪ ፊት
እረ ተወኝ ልቤ ጎንበስ ልበልበት
፡
16 293
፡
ዛሬ ሊጠናቀቅ የነበረውን ውድድር አንድ ቀን ጨምረን ነገ እንዲሆን አድርገነዋል፡፡
ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ግጥማችሁን እስከ ነገ ከምሽቱ 3:00 ድረስ ድምፅ ማሰጠት ትችላላችሁ፡፡
መልካም ዕድል
መልካም ቆይታ🙏
፡
16 293
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 293
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️OPEN✝️ የሚለዉን ይጫን !!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ብቻ 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 293
አንዳንድ የባስ ሹፌሮች ህዝቡን ሲያሳፍሩ ሳይሆን ሲያሯሩጡ ነው መሰል ስራ የሠሩ ሚመስላቸው! ደግሞ እንደዛም ተሮጦ ጥለውት ሚሔዱት ነገር!😕
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
