ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 968 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 354 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 100 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 968 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 661، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 94، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 415 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 341 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 968
المشتركون
+9424 ساعات
+2527 أيام
+66130 أيام
أرشيف المشاركات
ከአንዳንድ እንባዎች የበለጠ አንዳንድ ሳቆች ይጎዳሉ

ከአንዳንድ እንባዎች የበለጠ አንዳንድ ሳቆች ይጎዳሉ

ለምትፈልገው ቋሚ የሚፈልግህም ላንተ ንቁ ነው።

አንዳንዴ በቂ ነገሮች ሁሉ በቂ አይደሉም ባለህበት ያስቀሩሃል።

የዝቅተኝነት ስሜት ሲሰማህ ካንተ ወገን የተሳካለትን ሰው ስም ብቻ ሁሌ እየጠራህ የኔ ነው ትላለህ።        አንተም ስራ ሁነው ፤ ለምን ትጠባለህ!

ከሞት የከፋ ነው       የባርያ ሰው ኑሮ            ስለመገዛቱ                     አታስብ በጭራሽ ነፃነት ነፍስ ነው    በውጊያ ሲጠየቅ           ድል ሲሆን በምላሽ!!!

የጥቁር ህዝቦች ኩራት አድዋ!
+5
የጥቁር ህዝቦች ኩራት አድዋ!

ቤተሰቦች ለ 130ኛ ጊዜ ለሚከበረው ለ አድዋ የነፃነትና ለድል ቀን እንኳን አደረሳችሁ። ክብር ለጀግኖች ፤ ክብር ለመሪዎቹ ፤ ክብር ከጦረኞች እኩል ለተሰለፉ ለተሰዉ እንስሳቶቻችን!!!

+1
ቴዲ አፍሮ (ጥቁር ሰው) 👇👇👇👇👇👇 @getemmmmmm

⚫️⚫️አድዋ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት!⚫️⚫️ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው።
+2
⚫️⚫️አድዋ የጥቁር ህዝቦች ነፃነት!⚫️⚫️ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። የአድዋ ጦርነት የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል Battle of Adwa ቀን:- የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. ቦታ :- አድዋ፤ ኢትዮጵያ ውጤት: የኢትዮጵያ ድል #130ኛው_የዓድዋ_ድል_በዓል #የካቲት_23_1888 #የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት

ህዝብ ለሀገር በተዋደቀበት ሀገር… ህዝብ ለህዝብ መጨካከናችን ሞትን እንድንላመድ አደረገን!!!

ውለታም ቃልም ይረሳል ከዛ በላይ ዋናው አንተም ትረሳለህ!!!     አለመጠበቅ ነው ደህና የሚያደርግህ!!!

ስትሞት ሬሳ ስትቀበር ሙታን ነህ!

#እምዬ_ምኒሊክ
#እምዬ_ምኒሊክ

ያኖሩህን ደርሰህ ለማኖር እየታገልክ የራስህን ሕይወት በገፋህ ለሌሎች ግን ሐሳብህ ራስ ወዳድነት ነው!     ላይረዱህ የውስጥን ፣ ላያሟሉልህ መሻትህን ቀርበው አውርተውህ እንደ ጤነኛ የማያዩህ ሰዎች ብዙ ናቸው… መፍትሔው ትቶ መሔድ ነው!!!

አስተዋይ ሌባ ከሚሰረቀው በላይ ማምለጫ ቀዳዳው ላይ ትኩረት ያደርጋል።

እኔ ብቻ ነኝ ግን አረቄና ናፍቆት እኩል እንደሚጎዱ የሚሰማኝ

ቤተሰቦች ተቀዛቅዛችኋል ወዴት ሔዳቹ?!

አንዷ የተበላሸች ሙሉ ጤነኛን ለመበከል በጣም ይቀላታል       አንዱ ጥሩ ግን ብዙ የሳተን ለመለወጥ ሲሞክር ምን አልባት ሊስትም ይችላል! አርፎ መቀመጡ ይሻላል።

ለልጅዎ አስጠኚ ይፈልጋሉ ይህንን ፍላጎቶን DAG Tutorial ያሟላል _ ለሁሉም ክፍል ተማሪዎች በቂ እውቀት እና ችሎታ ባላቸው  አስጠኚዎች ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ _ ለተፈታኝ ( 6 ፣ 8 እና 12) ተማሪዎች በቂ እገዛ ማድረግ አጋዥ መፅሃፍትን  የቀደሙ ፈተናዎችን ማሰራትን ያካትታል እኛን ማግኘት ከፈለጉ እና  ለማንኛውም ጥያቄ @Dersani21 0964422532 Are you looking for a tutor for your child? DAG Tutorial will fulfill your needs. For students of all grade levels, we provide qualified and skilled tutors at a reasonable price. For national exam candidates (Grades 6, 8, and 12), we offer strong support, including the use of supplementary books and practicing previous exam questions. You can contact @Dersani21 0964422532