የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
前往频道在 Telegram
2 797
订阅者
无数据24 小时
+77 天
+2530 天
帖子存档
መንፈሳዊ የክረምት ትምህርት
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ5-13 እና ከ13-18 ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል። ወላጆች ልጆቻችሁን አስመዝግቡ
የሚሰጡ ትምህርቶች
ለሕጻናት
🟣ትምህርተ ሃይማኖት
🟣ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
🟣የታሪክ ትምህርቶች መዝሙርና ሌሎችም
ለማዕከላውያን
🟣መዝሙር በቤተክርስቲያን
🟣ሥነ ፍጥረት
🟣ታሪከ አበው እና ሌሎችም
ምዝገባው :- ከሰኞ እስከ አርብ ከ11:00-1:30
ቅዳሜ እና እሑድ ከ3:00-12:30
በሰ/ት/ቤቱ ልማት ሱቅ
በሰ/ት/ቤቱ ጽ/ቤት
በሰ/ት/ቤቱ ትንሹ አዳራሽ
ትምህርቱ የሚጀምረው
ዕድሜያችሁ ከ13-18 ለሆነ - ሰኔ 20
ዕድሜያችሁ ከ5-13 ለሆነ - ሰኔ 30
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ
ዛሬ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
ልዩ ወርሐዊ ጉባኤ
በእለተ ሰኑይ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ በደብራችን አውደ ምሕረት ላይ ጉባኤው ይከናወናል። እንዳይቀሩ እንዲገኙ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የክረምት ኮርስ ለወጣቶች
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ዕድሜያችሁ ከ18 በላይ ለሆናችሁ በሙሉ ልዩ መንፈሳዊ የክረምት ኮርስ ትምህርት ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
የሚሰጡ ትምህርቶች
🟣ትምህርተ ሃይማኖት
🟣ክርስቲያናዊ ሕይወት
🟣ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን
🟣የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
ትምህርቱ ሰኔ23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 12:00-01:30 ሰዓት በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ይሰጣል ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።

''ነገረ ማርያም''
ክፍል አንድ
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ14/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ ።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን ከሞት ቅድስት አፎምያን ከሰይጣን ወጥመድ ያዳነበት ታላቅ በዓል በደብራችን በጽርሐ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ፣ መልአከ ኃይል ቆሞስ አባ ገ/ሥላሴ በላይ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤ/ክ ዋና አስተዳዳሪ፣ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ መልአከ ብርሃን አዕምሮ ምስጋናው እና ሌሎችም የቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ።