ch
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

前往频道在 Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

显示更多
2 621
订阅者
+124 小时
+227
+3830
帖子存档
የሰንበት ት/ቤታችን  በጎ አድራጎት ክፍል በዛሬው ዕለት በዕለተ ምኲራብ ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤና ምገባ አከናውኗል  በዚህ ጉባኤ በሰ/ት/ቤታችን ሕጻናት ክፍል ለነዳያን ዝማሬ የቀረበ ሲሆን ቃለ እግዚአብሔርም ተሰጥቷል እንዲሁም በነበረው አገልግሎት 250 ነዳያን ማእድ የተቋደሱ ሲሆን  ሁለት ባለትዳር ነዳያንንም አስቆርቧል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ት/ቤታችን  በጎ አድራጎት ክፍል በዛሬው ዕለት በዕለተ ምኲራብ ወርኃዊ የነዳያን ጉባኤና ምገባ አከናውኗል  በዚህ ጉባኤ በሰ/ት/ቤታችን ሕጻናት ክፍል ለነዳያን ዝማሬ የቀረበ ሲሆን ቃለ እግዚአብሔርም ተሰጥቷል እንዲሁም በነበረው አገልግሎት 250 ነዳያን ማእድ የተቋደሱ ሲሆን  ሁለት ባለትዳር ነዳያንንም አስቆርቧል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ምኩራብ   ቀጥተኛ ፍቺው ኮረብታ ፣ተራራ የሚያህል ታላቅ ሕንጻ፣ሰቀላ መሰል አዳራሽ ማለት ነው። የአይሁዳውያን መካነ ጸሎት ወይም ቤተ መቅደስ በመሆን ያገለግል ነበር በብሉይ ኪዳን አይሁድ ቤተ መቅደስ ነበራቸው።   ናቡከደነፆር ኢየሩሳሌምን በወረረ ጊዜ ግን ያን ቤተ መቅደስ አፍርሶታል። ነገር ግን አይሁድ ከዛ በኋላ በተለያዩ በሚኖሩበት ቦታዎች ለጸሎት ቤት ምኩራብ ይሰሩ ነበር። ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰንበት ቀን ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ» እያለ ኢየሱስ በአይሁድ ምኩራብ ማስተማሩን እየጠቃቀሰና እያነሣሣ ስለሚዘምር ይህን ሰንበት ለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ እየገባ ለማስተማሩና በምኩራብ የሚሸጡ የሚለውጡ ነጋዴዎችን ገሠጸበት ከነሸቀጣቸው ከቤተ መቅደስ በጅራፍ እየገረፈ በማስወጣቱ ቤተ መቅደሱን ማስከበሩ ይነገርበታል ፡፡ ደቀ መዛሙርቱም የቤትሕ ቅንዓት በላኝ ተብሎ የተጻፈውን አስተዋሉ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''የትህትና ሕይወት'' በመ/ር ወንድምዬ አዋሽ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 29/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይም
''የትህትና ሕይወት''                    በመ/ር ወንድምዬ አዋሽ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 29/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም
እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት ምዕራፍ የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ  መልእክትን መጀመራችን ይታወቃል አሁንም በቀን ሁለት ምዕራፍ ከሮሜ መልእክት ምዕራፍ 15 እስከ 1ኛ ቆሮንጦስ ምዕራፍ 12 ድረሰ ንባባችንን እንቀጥል መልካም የንባብ ጊዜ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 12ኛ ዓመት  በዓለ ሢመት የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመከናወን ላይ ይገኛል። ©ኢኦተቤክ ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com