የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
前往频道在 Telegram
2 621
订阅者
+124 小时
+227 天
+3830 天
帖子存档
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በመከናወን ላይ ይገኛል።
©ኢኦተቤክ
እኔስ በምግባሬ
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለው /2/
እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለው/2/
ያንን የእሳት ባሕር እንዳላይ አደራ
ድረሽልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ /2/
የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና
የናሆም መድኃኒት ነይ በደመና /2/
አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ
የልቤ መጽናኛ እረዳት ምርኩዜ /2/
አፈሳለው እንባ በጣም ተጨንቄ
እማጸንሻለው በደሌን አውቄ /2/
ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ
''የንስሐ ሕይወት''
ክፍል 2
በዲ/ን ሞገስ አብርሃም
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
እንኳን ለዐቢይ ጾመ ጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እንደቀጠለ ነው አሁን ደግሞ በቀን ሁለት የቅዱስ ጳውሎስ መልእክትን የሮሜ መልእክት እናንብብ መልካም የንባብ ጊዜ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
‛‛ጾምን ቀድሱ ፥ጉባኤውንም ዐውጁ፤ ሽማግሌዎችንና በምድር የሚኖሩትን ኹሉ ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰብስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጩኹ።’’ ትንቢተ ኢዩኤል 1 ፥14
ቅዱስ እግዚአብሔር ጾሙን የኃጢአት መደምሰሻ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ያድርግልን።
እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
