ch
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

前往频道在 Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

显示更多
2 609
订阅者
+324 小时
+87
+2530
帖子存档
በዓለ ኤጲፋንያ ‛‛ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል’’ ማር. 16፥16 ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሰው ልጆች አርአያ ሊሆነን ትህትናን ሊያስተምረን በዲያብሎስ ለግ
በዓለ ኤጲፋንያ    ‛‛ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል’’ ማር. 16፥16 ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሰው ልጆች አርአያ ሊሆነን ትህትናን ሊያስተምረን በዲያብሎስ ለግዞት የተጻፈውን የእዳ ደብዳቤያችንን ለመደምሰስ እና የአንድነት የሦስትነት ምስጢርን ለመግለጥ ተጠመቀ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠምቆ ከውኃ በወጣ ጊዜ ወዲያውኑ ሰማይ ተከፈተ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወረዶ በጌታችን ራስ ላይ ተቀመጠ ከሰማይም እንዲህ የሚል ቃል መጣ ይህ የምወደው በእርሱ ደስ የሚለኝ ልጄ ነው እርሱንም ስሙት። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።