ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

前往频道在 Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

显示更多
2 790
订阅者
无数据24 小时
+87 天
+1730 天
帖子存档
የስራ ማስታወቂያ 1. ጉዳይ አስፈፃሚ ከሰኞ-ቅዳሜ/በስራሰዓት ደሞዝ በስምምነት የትምህርት ደረጃ 10 እና ከዛ በላይ ጥሩ የመግባባትችሎታያለው 2.ሴልስ 10ክፍል ደሞዝ በስምምነት ወንድ/ሴት 2ሰው የስራቦታ=ቴውድሮስ አደባባይ 3.ኮንስትራክሽን ሰዓት ተቆጣጣሪ ደሞዝ=10,000 ቦታ=ተክለሃይማኖት ለበለጠ መረጃ 0920978623/0912330902/0911091598

ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እን
ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።... ማቴ ፭፥፲፩-፲፪
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

#ሦስት_ቀን_ቀረው "...ወዘተወክፈ ጻድቅ በስመ ጻድቅ ዐስበ ጻድቅ ይነስእ...ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" ማቴ ፲÷፶፩ ጥቅምት 14 በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጻድቁ
#ሦስት_ቀን_ቀረው "...ወዘተወክፈ ጻድቅ በስመ ጻድቅ ዐስበ ጻድቅ ይነስእ...ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" ማቴ ፲÷፶፩ ጥቅምት 14 በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጻድቁ አባት የአቡነ አረጋዊ ዓመታዊ በዓል በደብራችን ታቦተ ህጉ ወጥቶ ይከበራል። እርሶም ተገኝተው የበረከቱ ተካፋይ በአክብሮት ተጠርተዋል። "#የጻድቅ_መታሰቢያ_ለበረከት_ነው፤" ምሳ ፲÷፯ መረጃው ለብዙዎች እንዲደርስ ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።

እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።... ማር ፲፫፥፱ በዚህች ዕለት
እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ ወደ ሸንጎ አሳልፈው ይሰጡአችኋል በምኵራብም ትገረፋላችሁ ምስክርም ይሆንባቸው ዘንድ ስለ እኔ በገዥዎችና በነገሥታት ፊት ትቆማላችሁ።... ማር ፲፫፥፱
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ለነባር  ወራቢያን  በሙሉ ጉዳዩ :- መደበኛ ወራቢያን ስለመለየት      ከላይ ለመግለጽ እንደሞከረው በሰንበት ት/ቤታችን ከድሮ ጀምሮ በተለያየ ዘመን የወረብ አገልግሎት ሲሰጥ እስከአሁን ትውልድ ድረስ ደርሷል። በመሆኑም #1. በተለያየ ዘመን በወረብ አገልግሎት ስናገለግል የቆየን ምን ያህል አባላት እንዳለን በሰ/ት/ቤታችን ቁጥሩ ስለማይታወቅ #2. በተለያየ የወረብ አስጠኚ ወንድሞች ስለተማርን መዋሀድ ስላስቸገረን #3. ቋሚ የሆነ የጥናት ቀን ስላልተመቻቸ #4. በቤት ርቀት, በትምህርት, በተለያዩ ነገሮች ከአገልግሎቱ ስለራቅን ይህን እና በመሳሰሉ ምክንያቶች አሁን ላይ አገልግሎቱ ላይ ባለመሳተፈችን እንደ ሰ/ት/ቤት በሚፈለገው መጠን ፣ ጊዜው እንደሚፈቅድው መጠን ውጤት ላይ አልደረስንም። በመሆኑም አሁን ላይ እንደ መዝሙርና በዓላት ክፍል #1. ሁላችንም ከዚህ አገልግሎት የራቅን ለቤታችን ለሰ/ት/ቤታችን መሰረት አስቀምጠን እንደ እግዚአብሔር  መልካም ፈቃድ እንድናልፍ ይህ የሚመለከተን አባላት በሙሉ ከዚህ በታች የተቀመጠው ሊንክ ውስጥ በመግባት join እንድታደርጉ #2. እዚህ ግሩፕ ውስጥ ሁላችንም አንድ የምያደርገን ትምህርት እንደ አዲስ ስለምንማር ራሳችን እንድናዘጋጅ #3. ይህን ትምህርት በአጭር ጊዜ ውስጥ ጨርሰን እንደ መዝሙር እና በዓላት ክፍል የተዘጋጀ ለሰ/ት/ቤታችን አዲስ አሻራ አዲስ ስራ ስለምንሰራ የዚህ ታሪካዊ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እንድንሳተፍ #4. በዚህ ግሩፕ ውስጥ ያለን አባላት ብቻ ለጊዜው የክብረ በዓላት ጥናት አጥንተን የምንሳተፈው እኛ ስለሆንን ላልሰሙ አባላት ትነግሩልን ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። #5. በተለያየ ሁኔታም ያለን ማለትም በቤትም ርቀት, በትምህርት, በሥራ መገኘት የማንችል አባላትም በዚህ ግሩፕ ውስጥ መቀላቀል ለናንተ የተለየ የጥናት ሁኔታ ስለተመቻቸ እንድትቀላቀሉን። #6. በተለይ የድሮ አባላት በወረብ           አገልግሎት የነበራችሁ የወረብ ፍቅሩን ከናንተ በላይ ማንም የሚያውቀው የለምና ላሳደገቻችሁ ለፍኖተ ብርሃን አሁን ታስፈልጋላችሁና እንድትገኙ እናሳስባለን።     መልካም የአገልግሎት ጊዜ        መዝሙርና በዓላት ክፍል https://t.me/finotwereb2019

እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ስማቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የባለትዳር ክፍል አባላት የጥቅምት አቡነ አረጋዊ ዘማሪ መሆናችሁን እናሳውቃለን። 1 ወ/ሮ ባንቺዋሉ ዋሲሁን 2 ወ/ሮ እጸገነት ቱፉ 3 ወ/ሮ አዳነች መሐሬ 4 አቶ ወርቅነህ ባህሩ 5 ወ/ቀለሟ ባደግ 6 ወ/ ሙሉበርሔ 7 ወ/ሮ እጸገነት ፍቅሪ 8 ወ/ሮ ትእግስት ተስፉዮ 9 ወ/ሮ ገነት ሙላት 10 አቶ ማሙሽ ኡርጌሳ 11 ወ/ሮ መቅደስ ቀጸላ 12 ወ/ሮ ኤደን በቀለ 13 ወ/ሮ ሰናይት ተሰማ 14 ወ/ሮ ፍቅርተ ታዬ 15 ወ/ሮ ቡርቱካን አበበ 16 አቶ ወድሙ ኤርሚሹ 17 አቶ ደረጀ አበራ 18 ወ/ሮ አበባ ተስፉዮ 19  ወ/ሮ ትእግስት አማረ 20 ወ/ሮ ሰላማዊት ይልማ 21  አቶ ሙሉቀን አሰፉ 22 አቶ ተስፉለም ጣዕመ 23 ወ/ሮ ሩት ዋሲሁን 24 ወ/ሮ ይርገድ በቀለ 25 ወ/ሮ ሽብሬ ካሳ 26 አቶ ሽፈራው ታሬኩ 27 ወ/ሮ አለምገነት ፉንቱ 28 አቶ ሙሴ መሐሬ 29 ወ/ሮ አስኳል ተ/ሀይማኖት 30 ወ/ሮ የምስራች ተስፉዮ 31 ወ/መሰረት አሰፉ 32 ወ/ሮ ፊሬወይኒ ኤቢሳ 33 ወ/ሮ ኢሌኒ ሸንተማ 34 ወ/ሮ ውቅነሽ ጌታቸው 35 ወ/ሮ ሳባ አየለ 36  ወ/እመቤት ጌታሁን 37 አቶ ወገኔ ግዛቸው 38 አቶ አለሙ ጉደታ 39. ወ/ሮ ኤደን ከበደ 40. አቶ ደረጄ ወ/ዮሐንስ 41. አቶ ተስፋዬ መንግስቱ 42. አቶ እስጢፋኖስ ብርሃኑ 43. ወ/ሮ ፋሲካ መኮንን 44. አቶ ወደርየለህ ነጋሽ 45. አቶ ወንድምዬ አዋሽ 46. ወ/ሮ መቅደላዊት ጌታቸው 47. ወ/ሮ ሉላ አፈወርቅ 48. ወ/ሮ ዮርዳኖስ አፈወርቅ 49. ወ/ሮ ገነት ሰለሞን 50. ወ/ሮ ዮዲት ገ/ሥላሴ 51. ጌታቸው ግርማ ከላይ ስማችሁ ከተዘረዘረው ውስጥ በዕለቱ በተለያዩ ምክንያቶች ማገልገል የማትችሉ አባላት ከወዲሁ አሳውቁን፤ ሳያስፈቅዱ መቅረት አይገባም። ጥያቄና አስተያየት ካለ በስልክ ቁጥር +251913005033 +251911147634 +251911692562 ማቅረብ ይቻላል።                     የባለትዳር ክፍል ኮሚቴ

ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን
ቶማስም፦ ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው። ዮሐ ፲፬፥፭-፯
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ኑ! ጥቅምት 14 በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ በዓለ ንግሥ ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የወንጌል ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉና የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በጻድቁ ስም መንፈ
ኑ! ጥቅምት 14 በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የጻድቁ አባታችን የአቡነ አረጋዊ በዓለ ንግሥ ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ የወንጌል ጉባኤ ላይ እንዲሳተፉና የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በጻድቁ ስም መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። አዘጋጅ፦ የደብራችን ስብከተ ወንጌል እና የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት በጋራ።

እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም። የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በአንተ የታመነ ሰው ምስጉን ነ
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም። የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በአንተ የታመነ ሰው ምስጉን ነው። መዝ ፹፫፥፲፩-፲፪
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🎤ከዚህ ቀደም በመዝሙር ክፍል ላገለገላችሁ አባላት በሙሉ! በተለያዩ ጊዜያት በሰንበት ት/ቤታችን መዝሙር ክፍል ያገለገላችሁ ቀደምትና አሁንም ድረስ በማገልገል ላይ ያላችሁ አባላት በሙሉ የመዝሙር ክፍል አገልግሎትን ለማጠናከር ይረዳን ዘንድ የአስጠኚዎች የመዝሙር ጥናት በመደረግ ላይ ይገኛል። ስለዚህ ፍላጎቱና ጊዜው የሚያመቻችሁ አባላት በዚህ የአስጠኚዎች ጥናት ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ እያቀረብን፤ የፊታችን ሰኞ ከ11:30 ጀምሮ መገኘት ትችላላችሁ፤ የበለጠ መረጃ የምትፈልጉ በስልክ ቁጥር +251919306262 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የመዝሙር ክፍል

..አሌፍ ቤት ጋሜል ዳሌጥ ፤ ሄ ዋው ዛይ ሔት ጤት ፤ ዮድ ካፍ ላሜድ ሜም ኖን ሳምኬት ዔ ፤ ፌ ፤ ጻዴ ቆፍ ፤ ሬስ ፤ ሳን ታው በሚባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያመንኩ አቤቱ አምላኬ
..አሌፍ ቤት ጋሜል ዳሌጥ ፤ ሄ ዋው ዛይ ሔት ጤት ፤ ዮድ ካፍ ላሜድ ሜም ኖን ሳምኬት ዔ ፤ ፌ ፤ ጻዴ ቆፍ ፤ ሬስ ፤ ሳን ታው በሚባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያመንኩ አቤቱ አምላኬ ሆይ ልመናዬ ወደ አንተ ትቀርብ ዘንድ እማጸናለሁ ።...
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤በማዳንኽ ደስ ብሎኛል። ፩ሳሙ ፪፥፩ በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈ
ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች፦ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤በማዳንኽ ደስ ብሎኛል። ፩ሳሙ ፪፥፩
በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረውን ያገልግሉ።  የቴሌግራም ቻናል https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc

📢ለሁለተኛ ጊዜ የተለጠፈ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 📜የሥራ ዘርፍ ዝርዝሮች:- 1. 💻የጽሕፈትና ጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ 2. 📚የቤተመጻሕፍት ባለሙያ ዝርዝሩን በመመልከት በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤ
+1
📢ለሁለተኛ ጊዜ የተለጠፈ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 📜የሥራ ዘርፍ ዝርዝሮች:- 1. 💻የጽሕፈትና ጠቅላላ አገልግሎት ባለሙያ 2. 📚የቤተመጻሕፍት ባለሙያ ዝርዝሩን በመመልከት በሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት ወይንም ከላይ በተጠቀሱት የቴልግራም አድራሻዎች በአስቸኳይ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጻድቅ
እንኳን ለታላቁ አባት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዝቋላ ተራራ ባሕር ውስጥ መቶ ዓመት ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ምሕረት ለምነው ከእግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ቃል ኪዳን ለተቀበሉበት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሰን! የሰማዕቱ እና የጻድቁ አባት አጭር የሕይወት ታሪክአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀገራቸው ደቡባዊ ግብፅ (ንሒሳ) ሲሆን፣ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ። ወላጆቻቸው ሠላሳ ዘመን ልጅ አጥተው ካለቀሱ በኋላ በመጋቢት 29 ቀን ፀንሶ በታኅሣሥ 29 ቀን ተወለዱ። ከተወለዱበት ቅጽበት ጀምሮ ተነሥተው
«ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ»
ብለው አምላካቸውን ያመሰገኑ ሲሆን፤ የእናት ጡት ሳይጠቡና የዓለምን ምግብ ሳይመገቡ አድገዋል። በሦስት ዓመታቸው በሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አማካኝነት ወደ ገዳም ተወስደው፣ በብፁዕ አባ ዘመደ ብርሃን ዘንድ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አጠናቀው ዲቁናን፣ ቅስናንና ምንኩስናን ተቀብለዋል። ከሰው ተለይተው ወደ ጫካ ሲገቡም ከራሳቸው እስከ እግራቸው ድረስ አንድ ክንድ ከስንዝር ርዝመት ያለው ፀጉር በቀለላቸው፤ ምንም ዓይነት ልብስ ሳይለብሱ በምድረ በዳ እንደ መላእክት ኖረዋል። ሰማያውያን ሁሉ ወዳጆቻቸው ሲሆኑ፣ 60 አንበሶችና 60 ነብሮች እየተከተሉ ያገለግሏቸው ነበር። የዝቋላ ተራራ ተጋድሎ እና የቃልኪዳን ርስት በእግዚአብሔር ፈቃድ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በዝቋላ ተራራ ባሕር ውስጥ ገብተው
«መላ ኢትዮጵያን ካልማረልኝ ከዚህ ባሕር አልወጣም»
ብለው መቶ ዓመት ሙሉ ተዘቅዝቀው ጸልዩ። ደማቸው ፈሶ ውኃውን እስከሚቀይረው፣ ሥጋቸው አልቆ አጥንቶቻቸው እንደበረዶ እስኪሆኑ ድረስ ተጋድለዋል። ሰይጣንና አጋንንት ቢፈትኗቸውም፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጦላቸው
«መላ ኢትዮጵያን ምሬልሃለሁ፤ ስምህን የጠራውን፣ መታሰቢያህን ያደረገውን ሁሉ እምርልሃለሁ»
የሚል ሰፊ ቃል ኪዳን ሰጥቷቸዋል። በተጨማሪም ወደ ዐረብ ሀገር ሄደው ወንጌልን በማስተማር፣ በመብረቅ የሞቱትን አራት መቶ ሺህ (400,000) ሰዎች በጸሎታቸው ከሞት አስነሥተው አጥምቀዋል። አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በኢትዮጵያ 262 ዓመት ጨምሮ በጠቅላላው 562 ዓመት በተጋድሎ ከኖሩ በኋላ ዐርፈው ሥጋቸው በመላእክት ክንፍ ተጭኖ በኢየሩሳሌም ተቀብሯል። የአባታችን የረድኤት በረከት ከእኛ ጋር ይሁን፤ በጸሎታቸው ይማረን! አሜን! 🙏

በዚህች ዕለት ከሚታሰቡ ቅዱሳን በረከት ያሳትፈን! ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተከፈቱ የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ናቸው። ቤተሰብ በመሆንና ለሌሎች በማጋራት አብረው