ch
Feedback
ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY

ETHIO NATIONAL SPORTS ACADEMY

前往频道在 Telegram
628
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-2430 天
吸引订阅者
三月 '25
三月 '25
+1
在1个频道中
二月 '25
+8
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+10
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+4
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+14
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+7
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+11
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+30
在3个频道中
Get PRO
七月 '24
+29
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+3
在2个频道中
Get PRO
五月 '24
+10
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+1
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+5
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+10
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+1
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+4
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+8
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+6
在1个频道中
Get PRO
九月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '230
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+1 086
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+2 413
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 三月0
12 三月0
11 三月0
10 三月0
09 三月0
08 三月0
07 三月+1
06 三月0
05 三月0
04 三月0
03 三月0
02 三月0
01 三月0
频道帖子
ዛሬ በ07/07/17የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:30 | አርሰናል ከ ቼልሲ 10:30 | ፉልሃም ከ ቶተንሀም 04:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 🏴 በእንግሊዝ ካራባው ካፕ 01:30 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | ሌጋኔስ ከ ቤቲስ 12:15 | ሴቪያ ከ አትሌቲክ ቢልባኦ 02:30 | ኦሳሱና ከ ጌታፌ 02:30 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ሶሴዳድ 05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ባርሴሎና 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 08:30 | ቬንዛ ከ ናፖሊ 11:00 | ቦሎኛ ከ ላዚዮ 11:00 | ሮማ ከ ካግላሪ 02:00 | ፊዮረንትና ከ ጁቬንቱስ 04:45 | አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ቦኩም ከ ፍራንክፈርት 01:30 | ሃይደናይም ከ ሆልስታይን ኪል 01:30 | ስቱትጋርት ከ ባየር ሌቨርኩሰን 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ 11:00 | ሊዮን ከ ሌሃቬር 01:15 | ብረስት ከ ሬምስ 01:15 | ሞንፔሌ ከ ሴንት ኢቴን 01:15 | ስታርስበርግ ከ ቶሉስ 04:45 | ፒኤስጂ ከ ማርሴ

2
ትላንት መጋቢት 06 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኤቨርተን 1-1 ዌስትሀም ኢፕስዊች 2-4 ኖቲንግሃም ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን ሳውዝሃፕተን 1-2 ወልቭስ በርንማውዝ
ትላንት መጋቢት 06 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኤቨርተን 1-1 ዌስትሀም ኢፕስዊች 2-4 ኖቲንግሃም ማንችስተር ሲቲ 2-2 ብራይተን ሳውዝሃፕተን 1-2 ወልቭስ በርንማውዝ 1-2 ብሬንትፎርድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ቫላዶሊድ 0-1 ሴልታ ቪጎ ማሎርካ 2-1 ኢስፓኞል ቪያሪያል 1-2 ሪያል ማድሪድ ጂሮና 1-1 ቫሌንሲያ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ሞንዛ 1-1 ፓርማ ዩድንዜ 0-1 ቬሮና ኤሲ ሚላን 2-1 ኮሞ ቶሪኖ 1-0 ኢምፖሊ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ኦግስበርግ 1-0 ወልቭስበርግ ሜንዝ 2-2 ፍራይበርግ ዩኒየን በርሊን 1-1 ባየር ሙኒክ ቨርደር ብሬመን 2-4 ሞንቼግላድባህ RB ሌፕዝሽ 2-0 ዶርትሙንድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ ናንትስ 1-0 ሊል አንገርስ 0-2 ሞናኮ ሌንስ 1-0 ሬምስ
3
3
ዛሬ መጋቢት 06/2017 የ2026 የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተካደ ሲሆን ውጤቱ 🇪🇹 #ኢትዮጵያ 0-1 #ካሜሩን 🇨🇲+1
ዛሬ መጋቢት 06/2017 የ2026 የዓለም የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ሁለተኛ ዙር ማጣሪያ በአበበ ቢቂላ ስታድየም የተካደ ሲሆን ውጤቱ 🇪🇹 #ኢትዮጵያ 0-1 #ካሜሩን 🇨🇲 ድምር ውጤት ( 2-6)
3
4
ዛሬ መጋቢት 06 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 12:00 | ኤቨርተን ከ ዌስትሀም 12:00 | ኢፕስዊች ከ ኖቲንግሃም 12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ብራይተን 12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ወልቭስ 02:30 | በርንማውዝ ከ ብሬንትፎርድ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 10:00 | ቫላዶሊድ ከ ሴልታ ቪጎ 12:15 | ማሎርካ ከ ኢስፓኞል 02:30 | ቪያሪያል ከ ሪያል ማድሪድ 05:00 | ጂሮና ከ ቫሌንሲያ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 11:00 | ሞንዛ ከ ፓርማ 11:00 | ዩድንዜ ከ ቬሮና 02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኮሞ 04:45 | ቶሪኖ ከ ኢምፖሊ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 11:30 | ኦግስበርግ ከ ወልቭስበርግ 11:30 | ሜንዝ ከ ፍራይበርግ 11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሙኒክ 11:30 | ቨርደር ብሬመን ከ ሞንቼግላድባህ 01:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ዶርትሙንድ 🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ 01:00 | ናንትስ ከ ሊል 03:00 | አንገርስ ከ ሞናኮ 04:45 | ሌንስ ከ ሬምስ
1
5
ትላንት መጋቢት 05የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ላስ ፓልማስ 2-2 አላቬስ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ጀኖዋ 2-1 ሊቼ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሴንት ፓውሊ 1-0 ሆፈናየም 🇸🇦በሳው
ትላንት መጋቢት 05የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ላስ ፓልማስ 2-2 አላቬስ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ጀኖዋ 2-1 ሊቼ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ ሴንት ፓውሊ 1-0 ሆፈናየም 🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር 3-1 አል ኮሎድ
1
6
ዛሬ መጋቢት 05 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 05:00 | ላስ ፓልማስ ከ አላቬስ 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 04:45 | ጀኖዋ ከ ሊቼ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 04:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ሆፈናየም 🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ 04:00 | አል ናስር ከ አል ኮሎድ
1
7
ትላንት መጋቢት 04 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት በዩሮፓ ሊግ አትሌቲክ ቢልባኦ 3-1 ሮማ ፍራንክፈርት 4-1 አያክስ ላዚዮ 1-1 ፕልዘን ኦሎምፒያኮስ 2-1 ባዶ ሊዮን 4-0 FCSB ማንችስተር ዩናይትድ
ትላንት መጋቢት 04 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት በዩሮፓ ሊግ አትሌቲክ ቢልባኦ 3-1 ሮማ ፍራንክፈርት 4-1 አያክስ ላዚዮ 1-1 ፕልዘን ኦሎምፒያኮስ 2-1 ባዶ ሊዮን 4-0 FCSB ማንችስተር ዩናይትድ 4-1 ሪያል ሶሴዳድ ሬንጀርስ 1-2 ፊነርባቼ ቶተንሀም 3-1 አልካማር በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ ቼልሲ 1-0 ኮፐንሀገን ቪክቶሪያ ጉማሬስ 0-4 ሪያል ቤቲስ
2
8
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በትንሽ እድሚያቸው በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር የቻሉ 5 ታዳጊ ተጫዋቾች እነዚህ ናቸው!
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ በትንሽ እድሚያቸው በጥሎ ማለፍ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር የቻሉ 5 ታዳጊ ተጫዋቾች እነዚህ ናቸው!
1
9
አርሰናል ከ ሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጨዋታ በኤምሬትስ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ በሳንቲያጎ ቤርናቢው ይካሄዳል 🔥 የመጀመሪያ ጨዋታ 👉 መጋቢት 30 ወይም april 8 በኤምሬትስ 🔥 የመልስ ጨዋታ 👉
አርሰናል ከ ሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ጨዋታ በኤምሬትስ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ በሳንቲያጎ ቤርናቢው ይካሄዳል 🔥 የመጀመሪያ ጨዋታ 👉 መጋቢት 30 ወይም april 8 በኤምሬትስ 🔥 የመልስ ጨዋታ 👉 ሚያዚያ 8 ወይም April 16 በሳንቲያጎ ቤርናቢው
1
10
ዛሬ መጋቢት 4 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በዩሮፓ ሊግ 02:45 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ 02:45 | ፍራንክፈርት ከ አያክስ 02:45 | ላዚዮ ከ ፕልዘን 02:45 | ኦሎምፒያኮስ ከር
ዛሬ መጋቢት 4 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በዩሮፓ ሊግ 02:45 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ 02:45 | ፍራንክፈርት ከ አያክስ 02:45 | ላዚዮ ከ ፕልዘን 02:45 | ኦሎምፒያኮስ ከር ባዶ 05:00 | ሊዮን ከ FCSB 05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ 05:00 | ሬንጀርስ ከ ፊነርባቼ 05:00 | ቶተንሀም ከ አልካማር 🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ 05:00 | ቼልሲ ከ ኮፐንሀገን 05:00 | ቪክቶሪያ ጉማሬስ ከ ሪያል ቤቲስ
1
11
ትላንት መጋቢት 3 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሊል 1-2 ዶርትሙንድ AGG [2-3] አርሰናል 2-2 ፒኤስቪ AGG [9-3] አስቶን ቪላ 3-1 ክለብ ብሩጅ AGG [6-1
ትላንት መጋቢት 3 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ሊል 1-2 ዶርትሙንድ AGG [2-3] አርሰናል 2-2 ፒኤስቪ AGG [9-3] አስቶን ቪላ 3-1 ክለብ ብሩጅ AGG [6-1] አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 ሪያል ማድሪድ AGG [2-2] ፔናሊቲ (2-4) 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ 0-1 መቀለ 70 እንደርታ መቻል 2-4 ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ድሬደዋ ከተማ
1
12
በኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ ከ7ዓመት በታች በእግር ኳስ ስፖርት በስልጠና ላይ ለሚገኙ የአርባምንጭ፣ስልጤ ጦራ እና ፍኖተ ሠላም ቅርንጫፍ ለሚገኙ ሰልጣኞች በዛሬው እለት የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ ተደ+1
በኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ ከ7ዓመት በታች በእግር ኳስ ስፖርት በስልጠና ላይ ለሚገኙ የአርባምንጭ፣ስልጤ ጦራ እና ፍኖተ ሠላም ቅርንጫፍ ለሚገኙ ሰልጣኞች በዛሬው እለት የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡
16
13
ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁ
ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ ስታዲየም ሊገነባ ነው ማንቼስተር ዩናይትድ 100 ሺህ ተመልካቾችን የሚያስተናግድ አዲስ ግዙፍ ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃልም ነው የተባለው፡፡ ክለቡ ለ115 ዓመታት ያህል ሲገለገልበት ከቆየው ኦልድትራፎርድ አቅራቢያ የሚገነባው አዲሱ ስታዲየም እስከሚጠናቀቅ ድረስ በዛው በኦልድትራፎርድ ጨዋታዎቹን እንደሚያከናውን ተገልጿል፡፡ ክለቡ ይፋ ባደረገው ዲዛይን መሰረት ስታዲየሙ እያንዳንዳቸው 200 ሜትር ከፍታ ያላቸው ሶስት ምሶሶዎች እንደሚኖሩትም የቢቢሲ ስፖርት ዘገባ አመላክቷል፡፡ የአዲሱ ስታዲየም ፕሮጀክት ይፋ ከመደረጉ በፊት ነባሩን ኦልድትራፎርድ ማደስ አልያም አዲስ ስታዲየም መገንባት በሚለው ጉዳይ ላይ ሰፊ ውይይት ሲደረግ መቆየቱንም ዘገባው አስታውሷል፡፡
30
14
ዛሬ መጋቢት 03 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 02:45 | ሊል ከ ዶርትሙንድ 05:00 | አርሰናል ከ ፒኤስቪ 05:00 | አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ 05:00 |
ዛሬ መጋቢት 03 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 02:45 | ሊል ከ ዶርትሙንድ 05:00 | አርሰናል ከ ፒኤስቪ 05:00 | አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ 05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 03:00 | አርባምንጭ ከ መቀለ 70 እንደርታ 09:00 | መቻል ከ ፋሲል ከነማ 12:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ
22
15
ትላንት መጋቢት 03 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ባርሴሎና 3-1 ቤኔፊካ ባየር ሌቨርኩሰን 0-2 ባየር ሙኒክ ኢንተር ሚላን 2-1 ፌይኖርድ ፒኤስጂ 1-0 ሊቨርፑል (መለያ
ትላንት መጋቢት 03 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ባርሴሎና 3-1 ቤኔፊካ ባየር ሌቨርኩሰን 0-2 ባየር ሙኒክ ኢንተር ሚላን 2-1 ፌይኖርድ ፒኤስጂ 1-0 ሊቨርፑል (መለያ ምት 4-1) 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ መድን 2-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻ 1-0 ወልዋሎ አድግራት
22
16
የዳጉ ስፖርት ማህበራዊ ሚዲያ ዋና አዘጋጅና ባለቤት ኑርሁሴን አሊ ለመደበኛ የዘገባ ስራው ወደ ሰበታ ለጨዋታ ሲጎዝ አዋሽ አርባ አካባቢ ባጋጠመው ከባድ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። ኢትዮ ናሽናል+1
የዳጉ ስፖርት ማህበራዊ ሚዲያ ዋና አዘጋጅና ባለቤት ኑርሁሴን አሊ ለመደበኛ የዘገባ ስራው ወደ ሰበታ ለጨዋታ ሲጎዝ አዋሽ አርባ አካባቢ ባጋጠመው ከባድ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። ኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ በጋዜጠኛ ኑርሁሴን አሊ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን።
30
17
ኔዘርላንዳዊው የሊቨርፑል ተከላካይ በይፋ የራሱን የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰረተ! የሊቨርፑሉ የኃላ ደጀን ቨርጂል ቫንዳይክ የራሱን የእግር ኳስ ውድድር በይፋ መስርቷል ቫንዳይክ የውድድር መድረኩን የ+1
ኔዘርላንዳዊው የሊቨርፑል ተከላካይ በይፋ የራሱን የእግር ኳስ ቶርናመንት መሰረተ! የሊቨርፑሉ የኃላ ደጀን ቨርጂል ቫንዳይክ የራሱን የእግር ኳስ ውድድር በይፋ መስርቷል ቫንዳይክ የውድድር መድረኩን የመሰረተው ለወጣት ተስፈኛ ተጨዋቾች ሲሆን 16 ቡድኖች እንደሚወዳደሩ ተነግሯል። " VIRGIL LEGACY TROPHY " የመሰረተው የውድድር መድረክ መጠሪያ ስም ነው ...
27
18
ዛሬ መጋቢት 02 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 02:45 | ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ 05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፌይኖርድ
ዛሬ መጋቢት 02 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ 02:45 | ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ 05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ባየር ሙኒክ 05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ፌይኖርድ 05:00 | ፒኤስጂ ከ ሊቨርፑል 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 12:00 | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ አድግራት
21
19
ትላንት መጋቢት 01 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዌስ
ትላንት መጋቢት 01 የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና 0-1 ባህር ዳር ከተማ ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዌስትሀም 0-1 ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ ኢስፓኞል 1-1 ጅሮና 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ ላዚዮ 1-1 ዩድንዜ
23
20
ዛሬ መጋቢት 01 የሚደረጉ ጨዋታዎች መርሐግብር 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከተማ 12:00 | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ዌስትሀም ከ ኒውካስትል 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ኢስፓኞል ከ ጅሮና 🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ 03:45 | ላዚዮ ከ ዩድንዜ
26