Lendon Wood Academy ኮዬ ፈቼ
前往频道在 Telegram
397
订阅者
+524 小时
+887 天
+10530 天
帖子存档
Repost from KG Lendon Wood Academy Koye
ወድ የት /ቤት ሰርቢስ የምትጠቀሙ ወላጆች ኮዬ በሁሉም መስመር ያሉ መኪኖች ግዳጅ ስለሄዱ መፍትሄ እስክናገኝ ድረስ ተማሪዎችን እራሳቹ እንድታመላልሱ ከትልቅ ይቅርታ ጋር እንጠይቃለን!🙏
Repost from KG Lendon Wood Academy Koye
Ethiopis TV program/ዜና ኢትዮጲስ
https://youtube.com/watch?v=F-VTcuVPAwE&feature=shared
Repost from KG Lendon Wood Academy Koye
ዛሬ ህዳር 21 አለም አቀፍ የህፃናት ወር ምክንያት በማድረግ ኢቶዮጲስ ከEBSቲቪ ት/ቤታችን ተገኝታ ህፃናትን መክራለች ተረት እንቆቅልሽ እና የተለያዮ አዝናኝ ፕሮግራሞችን በማቅረብ ህፃናትን አዝናንታለች!!
Repost from KG Lendon Wood Academy Koye
ውድ ወላጆች ከት/ቤት ህግና ደንብ ዋናው ተማሪዎች የት/ትቤቱን የደንብ ልብስ ለብሶ መገኘት ስለሆነ ውድ ወላጆች ከሕዳር 1 ጀምሮ ተማሪዎችን በት/ቤቱ የደንብ ልብስ ብቻ ወደ ጊቢ የሚገቡ መሆኑን እናሳውቃለን!! ለልጆቻችን መልካም ስብዕና አብረን እንስራ👩👦
