es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ

Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ

Ir al canal en Telegram

ይህ የሊንደን ዉድ አካዳሚ ኮዬ ፈጬ ቅርንጫፍ ዋናው ገጽ ነው https://@primarylendon2018

Mostrar más
1 194
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
+730 días
Archivo de publicaciones
ለሰርቪስ ተጠቃሚዎች በሙሉ በየመስመሩ የሚያስተባብሩ መምህራን እና በተለያዩ አጋጣሚዎች ባስተላለፍነው መልእክት መሰረት ክፍያ ወር በገባ እስከ 5ኛ ቀን ነው። ማንኛውም ተጠቃሚ መስከረም ወር ላይ ሙሉ አልተጠቀምኩም ብሎ ማሸጋሸግ አይችልም። አገልግሎቱ ትምህርት ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ ክፍት ነበርና። ስለዚህ የጥቅምት ወርን ያልከፈሉ እንደሆነ ይክፈሉ። ከጥቅምት 10/2019ዓ.ም ጀምሮ ባናሳፍራቸው በተማሪዎች መንገላታት ተያቂ አይደለንም።

Repost from N/a
photo content
+6

Repost from N/a
19ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከባበር በሊንደን ዉድ አካዳሚ ኮዬ ቅርንጫፍ በድምቀት ተከብሯል ።

Repost from N/a
photo content
+6

ውድ ወላጆች ነገ በ22/01/19 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአንደኛ ደረጃ ቅርንጫፍን በተመለከተ መረጃ የፈለጉ እንደሆነ; ራስዎን በማስተዋወቅ እና የልጅዎን ስምና ክፍል በመናገር በስልክ ቁጥር ዐ991707172 0911193817 0920184116 ላይ ይውሉ።

ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተ
ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት  መስጠት ይጀምራል።

ሰላም እንደምን ቆያችሁ? ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል።

ውድ ወላጆች አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል እንድትታገሱን እናሳውቃለን።

ውድ ወላጆች አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል በየፌርማታው የምትቀበሉ ወላጆች እንድትታገሱን እናሳውቃለን።

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች 1. ሰመሆኑን ፕሮጀክት 16 የሰርቪስ አገልግሎት ፍላት መጨመርን ተከትሎ የተነሳውን ጥያቄ መጸፍትሄ መስጠት እየተወያየን ስለምንገኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንድታገሱን በአክብሮት እንጠይቃለን። 2. አሁን ሰርቪስ አገልግሎት እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ጥዋት ስታሳፍሉ መታወቂያውን አሳዩአቸው። ነገር ግን መታወቂያ የማታሳዩ ከሆነ አስተባባሪ መምህራን የመጫን ግዴታ የለባቸውም። 3. የወርቅነህ እና የትንሳኤ መኪና 2 ዙር እንደጀመሩ ይታወቃል። የመጀመሪያ ዙር የምትሳፈሩ 12:45 ላይ ቀደም ብላችሁ እንድትወጡ ይሁን። 4. የኦቪድ መስመር ላይ ያላችሁና ከዚህ ቀደም ስትመዘገቡ የሰርቪስ አገልግሎት እንፈልጋለን በማለታችሁ መመደባችን ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ከፍለው እየተጠቀሙ ያሉት ቁጥር ከቀድሞ ከነበረው የፍላጎት ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ዝቅተኛ ነው። ይህም ዘለቄታው ላይ ጫና እየፈጠረ ስለሆነ ያልከፈላችሁ በመክፈል ተጠቃሚ መሆናችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን። መልካም ምሽት

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ? 👥👥👥👥👥👥👥👥👥 ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቤት ሲመለሱ የተወሰነ ሰዓት ዘግይተዋል። በዚህም ይቅርታ እየጠየቅን 👥👥👥👥👥👥👥 ይህም የተከሰተው ሁሉንም ተማሪዎች ከክፍላቸው በየጉዞ መስመራቸው ለመመደብ ስናዘጋጅ አንድም የሰርቪስ ቀድመው ክፍያ ፈጽመው መታወቂያ ያልያዙ ተማሪዎች በመኖራቸው ነውና አዲስ የኬጂ ተማሪዎች እስኪላመዱ ነው። ይህ እስኪቃለል ድረስ የተወሰነ ሰዓት መጓተት ሊከሰት እንደሚል ከወዲሁ እያሳወቅን በትግዕስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን። ከዚህ በተጨማሪ 1. መነሐሪያና ኔትወርክ አከባቢ ያላችሁ እንደአምናው የትንሳኤ/ወጋየሁ መኪና የሚመጣላችሁ ይሆናል። 2. የካሳንቺስ እና የኦቪድ መስመር የሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከ1:30 በኋላ ፌርማታ ላይ ጠብቋቸው።

ውድ ወላጆች ሆይ የወርቅነህ እና ትንሳኤ መኪና ከዛሬ ጀምሮ 2ኛ ዙር የሚያጓጉዙ ይሆናል። ተጨማሪ ጥዋት አንደኛ ዙር የሚሳፈሩ ከከሰዓት በአንደኛ ዙር የሚመለሱ ይሆናል።

ለገላን ጉራ/ካሳንቺስ/ጉሚስታ አከባቢ ወላጆች የሰርቪስ ክፍያ 1900 መሆኑን እናሳውቃለን።

ለቅድመ አንደኛ(KG1-3)ተማሪ ወላጆች በሙሉ በተለመደው አሰራር መሰረት የፊታችን ሐሙስ እና አርብ የኬጂ ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት አይኖራቸውም። ስለዚህ በሁለቱ ቀናት ወላጆች ቀጥታ ወደ ት/ቤት በመምጣት ለመምህራንን እንድታስረክቡ ልናስተውስዎ እንወዳለን።