Lendon Wood Academy ኮዬ ፈጬ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ የሊንደን ዉድ አካዳሚ ኮዬ ፈጬ ቅርንጫፍ ዋናው ገጽ ነው https://@primarylendon2018
Ko'proq ko'rsatish1 194
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+87 kun
+1430 kun
Postlar arxiv
ሰላም እንደምን ቆያችሁ?
ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች
ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል።
ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን
በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል።
ሰላም እንደምን ቆያችሁ?
ለኮዬ 16 ተማሪ ሰርቨስ ተጠቃሚዎች
ባለፈው አርብ ያነሳችሁትን ቅሬታ መነሻ በማድረግ በቦታው ተገኝተን የተጠቃሚውን እና አከባቢውን ማየት ችለናል።
ስለሆነም ከነገ ጀምሮ የተስፈዬ መኪና በ1ኛ ዙር ከቃና ጀምሮ ወላይ ያሉትን
በ2ኛ ዙር ደግሞ ከ16 መግቢያ እንደታጠፈ ወደታች ላሉት መስጠት ይጀምራል።
ውድ ወላጆች
አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል እንድትታገሱን እናሳውቃለን።
ውድ ወላጆች
አሁን ከባድ ዝናብ እየጣለ ስለሆነ የተማሪዎች መውጫ ሰዓት የተወሰነ መሸራረፍ ሊከሰት ስለሚችል በየፌርማታው የምትቀበሉ ወላጆች እንድትታገሱን እናሳውቃለን።
ሰላም ጤና ይስጥልን
ውድ የት/ቤታችን ቤተሰቦች
1. ሰመሆኑን ፕሮጀክት 16 የሰርቪስ አገልግሎት ፍላት መጨመርን ተከትሎ የተነሳውን ጥያቄ መጸፍትሄ መስጠት እየተወያየን ስለምንገኝ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እንድታገሱን በአክብሮት እንጠይቃለን።
2. አሁን ሰርቪስ አገልግሎት እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ጥዋት ስታሳፍሉ መታወቂያውን አሳዩአቸው። ነገር ግን መታወቂያ የማታሳዩ ከሆነ አስተባባሪ መምህራን የመጫን ግዴታ የለባቸውም።
3. የወርቅነህ እና የትንሳኤ መኪና 2 ዙር እንደጀመሩ ይታወቃል። የመጀመሪያ ዙር የምትሳፈሩ 12:45 ላይ ቀደም ብላችሁ እንድትወጡ ይሁን።
4. የኦቪድ መስመር ላይ ያላችሁና ከዚህ ቀደም ስትመዘገቡ የሰርቪስ አገልግሎት እንፈልጋለን በማለታችሁ መመደባችን ይታወቃል። ነገር ግን አሁን ከፍለው እየተጠቀሙ ያሉት ቁጥር ከቀድሞ ከነበረው የፍላጎት ቁጥር ጋር ሲነጻጸር በጣም ዝቅተኛ ነው።
ይህም ዘለቄታው ላይ ጫና እየፈጠረ ስለሆነ ያልከፈላችሁ በመክፈል ተጠቃሚ መሆናችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
መልካም ምሽት
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንደምን አመሻችሁ?
👥👥👥👥👥👥👥👥👥
ዛሬ ተማሪዎች ወደ ቤት ሲመለሱ የተወሰነ ሰዓት ዘግይተዋል። በዚህም ይቅርታ እየጠየቅን
👥👥👥👥👥👥👥
ይህም የተከሰተው ሁሉንም ተማሪዎች ከክፍላቸው በየጉዞ መስመራቸው ለመመደብ ስናዘጋጅ አንድም የሰርቪስ ቀድመው ክፍያ ፈጽመው መታወቂያ ያልያዙ ተማሪዎች በመኖራቸው ነውና አዲስ የኬጂ ተማሪዎች እስኪላመዱ ነው።
ይህ እስኪቃለል ድረስ የተወሰነ ሰዓት መጓተት ሊከሰት እንደሚል ከወዲሁ እያሳወቅን በትግዕስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን።
ከዚህ በተጨማሪ
1. መነሐሪያና ኔትወርክ አከባቢ ያላችሁ እንደአምናው የትንሳኤ/ወጋየሁ መኪና የሚመጣላችሁ ይሆናል።
2. የካሳንቺስ እና የኦቪድ መስመር የሰርቪስ ተጠቃሚዎች ከ1:30 በኋላ ፌርማታ ላይ ጠብቋቸው።
ውድ ወላጆች ሆይ
የወርቅነህ እና ትንሳኤ መኪና ከዛሬ ጀምሮ 2ኛ ዙር የሚያጓጉዙ ይሆናል።
ተጨማሪ
ጥዋት አንደኛ ዙር የሚሳፈሩ ከከሰዓት በአንደኛ ዙር የሚመለሱ ይሆናል።
ለቅድመ አንደኛ(KG1-3)ተማሪ ወላጆች በሙሉ
በተለመደው አሰራር መሰረት የፊታችን ሐሙስ እና አርብ
የኬጂ ተማሪዎች የሰርቪስ አገልግሎት አይኖራቸውም። ስለዚህ በሁለቱ ቀናት ወላጆች ቀጥታ ወደ ት/ቤት በመምጣት ለመምህራንን እንድታስረክቡ ልናስተውስዎ እንወዳለን።
ሰላም ጤና ይስጥልን
ቀን 05/01/2019
የሰርቪስ አገልግሎት ስምሪት ከመስከረም 06/2018ዓም ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማሳሰቢያ
።አገልግሎት ሰጪ መኪናዎች አምና በነበረው መነሻ ይሆናሉ
።የሁሉም መነሻ ጥዋት 1:00 ላይ ይነሳሉ
።የአስተባባሪዎችይንና የአሽከርካሪዎችን መረጃ ከዚህ በታች ገጽ ይመልከቱ
ውድ ወላጆች እንዴት ናችሁ በካዛንቺስ እና በገላን ጉራ አካባቢ የምትኖሩና ልጆቻችሁን በትምህርት ቤታችን ያስመዘገባችሁ ወላጆች የተማሪዎች ሰርቢስ ለመመደብ እንድንችል ፍላጎታችሁን በአስቸኳይ እንድታሳውቁን እናሳስባለን
ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ ነገ መስከረም 5 የትምህርት የትውውቅና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞችን የምናከናውንበት በመሆኑ ተማሪዎች የሚቆዩት ለግማሽ ቀን እስከ ስድስት ሰአት መሆኑን በትህትና እየገለጽን ሰርቢስ የሚጀምረው በመጪው ሰኞ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን
የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች !! እንኳን ለ2019ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም !በጤና አደረሳችሁ እያልን ነገ በ05/13/2019ዓ.ም በባዕል ምክንያት ትምህር ቤት ዝግ
መሆኑን እየገለፅን !! መደበኛ ስራችንን መስከረም4/01/2019ዓ.ም የምንጀምር መሆናችንን እንገልፃለን !! በድጋሚ መልካም ባዕል!!
