ch
Feedback
የመዝሙርና ኪነ ጥበባት ሚዲያ ክፍል

የመዝሙርና ኪነ ጥበባት ሚዲያ ክፍል

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል የክፍሉ ስራዎች ለአባሉ የሚደርስበት ይሆናል

显示更多
1 561
订阅者
+124 小时
-47
-1130

数据加载中...

吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+19
在0个频道中
六月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+35
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+25
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+29
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+34
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+145
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+51
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+75
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+66
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+44
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+239
在1个频道中
Get PRO
一月 '250
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+57
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+87
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+38
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+87
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在1个频道中
Get PRO
六月 '240
在1个频道中
Get PRO
五月 '240
在1个频道中
Get PRO
四月 '240
在1个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+888
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 七月+1
23 七月+1
22 七月0
21 七月+2
20 七月0
19 七月0
18 七月0
17 七月+2
16 七月0
15 七月+1
14 七月0
13 七月+2
12 七月+2
11 七月0
10 七月+1
09 七月0
08 七月0
07 七月0
06 七月+1
05 七月+1
04 七月0
03 七月+1
02 七月+2
01 七月+2
频道帖子
አቡን ጽፋት ዘጴጥሮስ ወጳውሎስ.m4a8.16 MB

2
💐🌹🌹🌹🌹ውድ የ2018 ዓ ም ተመራቂ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዚች በጉጉት ስትጠብቋትና ስትናፍቋት ለነበረችው ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹💐 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 እንኳን ደስ አላችሁ 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 “ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።” — ዮሐንስ 1፥3 ✨ነገ እሁድ እንደሚታወቀው በቤተ ክርስቲያን ደግሞ ምርቃት ይኖረናል ፤ በዚህም ዕለት ስንዘጋጅ የነበረውን ወረብ ስለምናቀርብ መርሃ ግብሩ 2፡00 ስለሚጀመር እኛ ቀድመን አንድ ጊዜ ማየት ስላለብን በተባለው ሰዓት ወረቡን የምናውቅ በሙሉ እንድንገኝ ይሁን ።✨ ሰዓት፡ ጠዋት 1፡00 ቦታ፡ ፔዳ ቅድስት ሥላሴ አዳራሽ 👉ለበለጠ መረጃ በ0952757862 ይደውሉ ──────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
642
3
ተወዳጆች ሆይ እንዴት ናችሁ 👋 “ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥10 ከብዙ ተመራቂዎች መሀል የእግዚአብሔር ቃል ለመመስከር የተመረጣችሁ ሁሉ ነገ የመጨረሻ የወረብ ጥናት አዳር ስላለ በተባለው ሰዓት እና ቦታ ጠሪን አክብረን እንድንገኝ ይሁን ። 📅 ነገ ሐሙስ ምሽት 1፡00 ጀምሮ ⛪️ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ማሳሰቢያ፡ ክረምት እየገባ ስለሆነ ወፈር ያለ ልብስ ለብሰን እራት በጊዜ በልተን እንድንመጣ ይሁን።
424
4
የወረብ ጥናት ☺️ 🔶ውድ ተመራቂያን ትናንት ጥናት ተብሎ ተማሪ ባለመገኘቱ ምክንያት ጥናት አልነበረም ቀኑ እየደረሰ ስለሆነ ዛሬ ሁላችንም ሰዓት አክብረን በመገኘት የግል ሀላፊነታችንን እንወጣ ፤ ለጓደኞቻችንም ሼር እናድርግ። ዛሬ ረቡዕ ከቀኑ 9፡00 -11፡30 ጥናት ይኖራል ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏
422
5
ለተከታታይ ቀናት የወረብ ጥናት ☺️ 🔶ውድ ተመራቂያን እንደሚታወቀው እሁድ በ21/10/2018 ለሁሉም ኦርቶዶክስ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ሰላም አርጊው ማርያም ምርቃት ይኖራል። 🔶 እዚህ መርሃ ግብር ላይ ደግሞ እንደ እኛ ግቢ ጉባኤ ወረብ በመዘጋጀት ላይ እንገኛለን ስለሆነም በፈተና ምክንያት በደንብ ስላልተዘጋጀን ከዚህ በኋላ ባሉት ቀናት ተከታታይ ጥናት ስለሚኖር ተቀሳቅሰን በሰዓት በመገኘት እንድናጠና ይሁን። ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 9፡00 -11፡30 ጥናት ይኖራል ቦታ፡ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏
412
6
እንዴት ናችሁ ውዶቼ 👋 ከይቅርታ ጋር የዛሬው አዳር ምቹ ቦታ ባለመገኘቱ ምክንያት ቀርቶ ምሽት 11፡00 ሆኗል ዘይግተን በማሳወቃችን አሁንም በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን ። ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 11፡00 ቦታ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
488
7
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመራቂያን የመውጫ ፈተና የተፈተናችሁ እንኳን በሰላም ጨረሳችሁ ፤ ገና ለምትፈተኑ ደግሞ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ እያልኩኝ ቅዳሜ ለእሁድ አዳር የወረብ ልምምድ ስለሚኖር ሁላችንም ከአሁኑ አስበንበት ሌላ ፕሮግራም ሳንዳንደርብ እንድንገኝ ይሁን ። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ ምሽት 2፡00 📅 ቅዳሜ በ13 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
467
8
ታውቃላችሁ አይደል 🤔? የተመራቂ ተማሪዎች ወረብ ጥናት መጀመሩን ግን የምትቀሩበት ምክንያት የወረብ እንቅስቃሴ ስለማንችል ነው ብላችሁ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፤ ይሁን እንጂ ፍላጎት ኖሮት አልችልም ብሎ ማንም ከምስጋናው እንዳይቀር ታስቦ የወረብ እንቅስቃሴ ልምምድ ስለተዘጋጀ መለማመድ የምትፈልጉ በሙሉ በሰዓት እንድትገኙ ይሁን። ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት ፤ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን => መዝ 150፥5-6 ⏰ 11፡00 📅 እሁድ 7 - 2018 ዓ.ም ⛪️ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
975
9
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 🔶የወረብ ዝማሬ ጥናታችን ሃሙስ ስለሚቀጥል የተለቀቁትን ዜማዎች አዳጠን ሁላችንም ተመራቂ ተማሪዎች ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 10:30 📅ቀን: ሃሙስ 4 - 2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
1 172
10
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 🔶የወረብ ዝማሬ ጥናታችን ሃሙስ ስለሚቀጥል የተለቀቁትን ዜማዎች አዳጠን ሁላችንም ተመራቂዎች ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 10:30 📅ቀን: ሃሙስ 4 - 2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
1
11
እንዴት ቆያችሁ ተመራቂያን 👋 ቀጣይ የወረብ ልምምድ መቼ ይሁን?
935
12
ወረብ
ወረብ
608
13
ሰላም
ሰላም
626
14
አቡን የቀጠለ...
አቡን የቀጠለ...
597
15
አቡን
አቡን
615
16
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ2018 ተመራቂ ተማሪዎቻችን! ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችኹ መዝ 117÷26 🔶እንደሚታወቀው የተመራቂ ተማሪዎች የወረብ ዝማሬ ጥናት ተጀመሯል ስለሆነም ነገ ሰኞ ስለሚቀጥል ትናንት ቅዳሜ የተገኛችሁም ሌሎች ሳይመቻችሁ ያልመጣችሁም በሙሉ ተቀሳቅሰን በሰአት እንድንገኝ ይሁን። ✨ኑ! አብረን አጥንተን በምርቃታችን ዕለት ለአምላካችን በዝማሬ ምስጋናን እናቅርብ🤲 ⏰ሰዓት: 11:00 📅ቀን: ሰኞ ሰኔ 1-2018 ዓ.ም ⛪️ቦታ: ግቢ ጉባኤው አዳራሽ ────────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
559
17
እንዴት ናችሁ ውድ ተመራቂያን 👋 ቀጣይ የወረብ ጥናቱ መቼ ይሁን?
312
18
እየተጠና ያለው የተመራቂ ተማሪዎች ወረብ ነው
483
19
+1
ወረብ 1.m4a
820
20
没有文字...
617