ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 403 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 084,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 336

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 403 名订阅者。

根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 541,过去 24 小时变化为 19,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 34.65%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 988 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 403
订阅者
+1924 小时
+1197
+54130
帖子存档
ክርስቲያናዊ ሕይወት የክርስቲያን ፈተና ሊቀ አዕላፍ ጋሽ ተሰማ አየለ https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion/video/7315483507470470446
ክርስቲያናዊ ሕይወት የክርስቲያን ፈተና ሊቀ አዕላፍ ጋሽ ተሰማ አየለ https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion/video/7315483507470470446

"አቤቱ፥ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ።" መዝ 68፡13 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ
"አቤቱ፥ በመልካሙ ጊዜ ጸሎቴ ወደ አንተ ነው፤ አቤቱ፥ በምሕረትህ ብዛት በማዳንህም እውነት አድምጠኝ።" መዝ 68፡13 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።" መዝ 5፥2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube
"የልመናዬን ቃል አድምጥ፥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ፥ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጸልያለሁና።" መዝ 5፥2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።" መዝ 140፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Yo
"ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ፥ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።" መዝ 140፡2 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል" ዘኁ 24፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊ
"አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል" ዘኁ 24፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

https://vm.tiktok.com/ZM6rs9j2D/ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
https://vm.tiktok.com/ZM6rs9j2D/ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ

"ይህም የሰማይ ደጅ ነው።" ዘፍ 28፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.yo
"ይህም የሰማይ ደጅ ነው።" ዘፍ 28፡17 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

አባ አብርሃም ሶርያዊ አባ አብርሃም በእስክንድርያ ከተሾሙ ሊቃነ ጳጳሳት አንዱ ሲሆን ከምስራቅ ሃገር ከደጋግ ክርስቲያኖች ወገን የተገኘ ነው፡፡ ይህ አባት በዘመኑ ኤጲስ ቆጶሳት ለክህነታቸው እጅ መንሻ መማለጃ የሚያመጡትን እንዳይቀበሉ እና ከሃይማኖት ሥርዓት ውጪ ሰዎች ባለ ሁለት ሚስት እንዳይሆኑ አውግዟል፡፡ በዘመኑ ወደ እስልምና ሃይማኖት የገባ አንድ አይሁዳዊ ሰው ነበር፡፡ ይህም አይሁዳዊ የጭፍሮች አለቃ የነበረውም ሰው ጓደኛው ስለነበረ ከጓደኛው ጋር አብሮ ወደ ምስር ሃገር ንጉሥ ዘንድ እየገባ ከንጉሥ ጋር ይነጋገር ነበር፡፡ አንድ ቀን የሰለመው አይሁዳዊ ንጉሡን ‹‹ኤጲስ ቆጶሱን አምጣውና ልከራከረው›› አለው፡፡ ንጉሡም እውቀትን የሚወድ ምሁራን የኾኑ ሰዎች እስልምናን ከሚያውቁ ሰዎች ጋር በነፃነት እንዲከራከሩ የሚወድ ነበርና አባ አብርሃምን መጥቶ እንዲከራከር ላከበት፡፡ አባ አብርሃምም ዕውቀቱና ትምህርቱ የታወቀ አባ ሳዊሮስ ዘእስሙይናን አስከትሎ መጥቶ ተከራክሮ በማሸነፍ አሳፈረው፡፡ በዚህም ንጉሡ አክብሮ ሰደዳቸው፡፡ በዚህ ነገር ቅናትና ውርደት ያደረበት አይሁዳዊ አባ አብርሃም የሚወድቅበትን ነገር ይፈልግ ጀመር፤ ወንጌልንም ሲገላብጥ ‹‹የሰናፍጭ ቅንጣት ታኽል ሃይማኖት ካላችሁ ይኽንን ተራራ ተነቅለህ ኺድ ብትሉት ይኼዳል፡፡›› ማቴ 17፡20 የሚል ቃል አግኝቶ እጅግ ተደሰተና ይኽንማ ክርስቲያኖች ሊያደርጉት አይቻላቸውም ብሎ፤ ተከራክሮ ለማሸነፍ አባ አብርሃምን እንዲጠሩት ወደ ንጉሡ አመለከተ፡፡ ንጉሡም አባ አብርሃን አሥጠርቶ ‹‹በእውኑ እንዲህ የሚል ነገር በወንጌላችሁ አለን›› ብሎ ጠየቀው፡፡ ሊቀ ጳጳሱም ‹‹አዎ ቅዱስ ወንጌል በእውነት ይላል፡፡›› አለ፡፡ ንጉሡም እንግዲያስ ከእናንተ አንዱ አለዚያም አንተ አለቃቸው አድርገኽ አሳየን፤ አለው፡፡ አባ አብርሃምም ሦስት ቀን እንዲሰጠው ጠይቆ ተፈቀደለት፡፡ አባ አብርሃም በአቅራቢያው ያሉ ኤጲስ ቆጶሳትን ሰብስቦ ወደ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጾም፣ በጸሎት ይማጸን ጀመር፡፡ በሦስተኛው ቀን እመቤታችን ተገልጣ ‹‹ስለልጄ ብሎ አንድ ዐይኑን ያውጣ ስምዖን ጫማ ሰፊው የተባለ ሰው አለ፤ የውሃ ማድጋ ተሸክሞ ታገኘዋለኽ፤ እሱ ያነሣልኸል፡፡›› ብላ ነገረችው፡፡ አባ አብርሃምም ወደ ስምዖን ኺዶ የሆነውን በነገረው ጊዜ ስምዖን ‹‹ድሃ በሃገር እንዳይኖርበት ነው እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ብሎ እምቢ አለ፡፡ አባ አብርሃም ግን እመቤታችን አመልክታ እንደነገረችው ምስጢሩን ገልጾ ነግሮ ግድ አለው፡፡ በዚህ ጊዜ ስምዖን ‹‹በእመቤታችን ልመና ይኹን፣ እኔን ማንም እንዳያቀኝ አንተ ሕዝቡን ሰብስብ ወንጌልንና ማዕጠንት ይዘኽ በአንድ በኩል ሁኑ፤ ንጉሡ ሰራዊቱን ይዞ በአንድ በኩል ይሰለፍ፡፡ ከዚያ 41 ኪራላይሶ አድርሱ፤ እኔ ስሰግድ ስገድ›› አለው፡፡ በዚኽ ሁኔታ ተራራው ሲሰግዱ እየሰገደ ሲነሡ እየተነሳ ሦስት ጊዜ ከፍ ዝቅ ካለ በኋላ አፍልሶ ሌላ ቦታ አድርሶታል፡፡ ንጉሡም እጅግ አክብሮ አባ አብርሃምን ‹‹የምትፈልገውን ውሰድ›› አለው፡፡ አባ አብርሃምም በምስር ሃገር የቅዱስ መርቆሬዎስን ቤተ ክርስቲያን ሥራልኝ በማለት በንጉሡ እርዳታ ቤተ ክርስቲያንን አሠራ፡፡ አቡነ አብርሃምም ተጋድሎውን ፈጽሞ ታኅሣሥ 6 ቀን በሠላም ዐረፈ፡፡ ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

https://youtu.be/4oWrxLeYzww በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የተዘጋጀው የሕፃናት የመዝሙር አልበም በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

"ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሳ።" ሰቆ 3:41 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 http
"ልባችንን ከእጃችን ጋር በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር እናንሳ።" ሰቆ 3:41 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ሳምንታዊው ዜና ፈለገ ጥበብ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ https://youtu.be/vNFab6h0ZHo