ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 319 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 154,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 360

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 319 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 507,过去 24 小时变化为 11,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 49.23%。内容发布后 24 小时内通常能获得 13.09% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 1 875 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 319
订阅者
+1124 小时
+1077
+50730
帖子存档
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት
+3
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት

የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመተከል ሀገረ ስብከት
+4
የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመተከል ሀገረ ስብከት

የመስቀል ደመራ በዓል በሻሸመኔ የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ በተገኙበት ተከብሯል።
+5
የመስቀል ደመራ በዓል በሻሸመኔ የሀገረ ስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ በተገኙበት ተከብሯል።

የመስቀል ደመራ በዓለ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት ለገሀር አደባባይ
+4
የመስቀል ደመራ በዓለ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት ለገሀር አደባባይ

የመስቀል ደመራ በዓለ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት ለገሀር አደባባይ
+7
የመስቀል ደመራ በዓለ በድሬደዋ ሀገረ ስብከት ለገሀር አደባባይ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! የመስቀል ደመራ በዓለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቁ ተከብሯል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም
+5
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! የመስቀል ደመራ በዓለ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በደማቁ ተከብሯል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም በዓል! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! "ጥልንም በመስቀሉ ገደለ።" ኤፌ 2:16 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም በዓል! (የሰንበት ትምህር
እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! "ጥልንም በመስቀሉ ገደለ።" ኤፌ 2:16 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! መልካም በዓል! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት ማጠቃለያ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የደሴ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች
+2
የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት ማጠቃለያ በደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የደሴ ከተማ ሰንበት ትምህርት ቤቶች

የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት ማጠቃለያ በጅማና ማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች
+5
የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት ማጠቃለያ በጅማና ማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች

የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት በየአኅጉረ ስብከቱ በዛሬው እለት ተጠናቀቀ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) መስከረም 15/1/2016 የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል በደማቅ ሁኔታ ሃይማኖታዊ ሥር
+3
የመስቀል በዓል ቅድመ ዝግጅት በየአኅጉረ ስብከቱ በዛሬው እለት ተጠናቀቀ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) መስከረም 15/1/2016 የ2017 ዓ.ም የመስቀል በዓል በደማቅ ሁኔታ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ ይውል ዘንድ በየአኅጉረ ስብከቱ የሚገኙ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ቅድመ ዝግጅታቸውን በዛሬው እለት መጨረሳቸውን ተነገረ። የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የደባርቅ ከተማ  የመስቀል በዓልን ባመረና በደመቀ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ስምንቱ የከተማ አድባራት መዝሙር በጋራ ሲያጠኑ ቆይተው በዛሬው እለት መፈጸማቸውንና ገልፀዋል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ የመስቀል ደመራ በዓል ፍፁም መንፈሳዊ በሆነ መልኩ ተከብሮ መዋል ይችል ዘንድ ሁሉም ባለድርሻ አካል የሚጠበቅበትን ሁሉ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ። *** መስከረም ፲፬ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""" አዲስአበባ -ኢትዮጵያ ** ብፁዕ አቡነ አብርሃም የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመ ልከት የእንኳን አደረሳችሁና የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክት አስተላለፉ። ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በዚሁ መልዕክታቸው ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን  ለ፳፻ ፲ወ፯ ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ካሉ በኋላ በዓሉ በድምቀት፣ባማረና በሰመረ መልኩ ተከብሮ መዋል ይችል ዘንድ ሕዝበ ክርስቲያኑ በንቃትና በሕብረት በመሆን ከጸጥታ አካላትና ቤተክርስቲያኒቱ ለዚሁ ዓላማ ካቋቋመቻቸው የኮሚቴ አባላት ጭምር በመተባበር እንዲሰራ አደራ ብለዋል። የመንግሥት የጸጥታ ተቋማት በዓሉ ያለ አንዳች የጸጥታ ችግር ተከብሮ መዋል እንዲችል ከጠቅላይ ቤተክህነት ዐቢይ ኮሚቴ ጋር በጥምረት እየሰራ እንደሚገኝ የጠቀሱት ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በበዓሉ ወቅት ለሚደረግ ፍተሻ ፍፁም ክርስቲያናዊ ትብብር እንዲያደርግ አደራ ብለዋል።የጸጥታ አስከባሪዎችም ጨዋነት በተሞላና ክብርን በሚገልጽ አግባብ የፍተሻ ሥርዓቱን እንዲያከናውኑ  አሳስበዋል። ሕዝበ ክርስቲያኑ ከበዓላችን መንፈሳዊ ሥርዓት ውጪ የሆኑ መልዕክቶች፣ አለባበሶች እንዲሁም የቤተክርስቲያኒቱ መገለጫ ከሆኑ ዓርማዎች ውጭ መያዝ አይገባውም ያሉት ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በዓሉ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ እንደመሆኑ መጠን ቤተክርስቲያኒቱን ከማይገልጹ ሆታዎችና ጭፈራዎች እንዲርቅ በአጠቃላይ የመስቀል ደመራ በሚከበርባቸው ቦታዎች ሁሉ ያልተፈቀዱ ነገሮችን ይዞ መገኘት ፍጹም መንፈሳዊ የሆነውን በዓላችንን የሚያደበዝዘው ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ  ይገባል ብለዋል። አያይዘውም ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጀ ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ልጆቻችን ከሚያቀርቡት መንፈሳዊ ትርኢትና ዝማሬ ጎን ለጎን አካባቢያቸውን በመቆጣጠር በዓላችንን በሰላም እንዳናከብር የሚያደርጉ ሁኔታዎች እንዳይፈጠሩ በጥንቃቄ መጠበቅ ይኖርባቸዋል ብለዋል። በሌላ መልኩም የሌሎች እምነት ተከታዮችም በነበረውና በኖረው የመከባበርና የመደማመጥ የአብሮነት ስሜት በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የበኩላቸውን እንዲወጡ የአደራ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። የበዓሉ ዝግጅት በየደረጃው በተቋቋሙት የበዓል አዘጋጅ ኮሚቴዎች ጥረት በጥሩ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ መሆኑን የገለፁት ብፁዕነታቸው ከንጉሰ ነገስት አጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ወዲህ ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ለሦስተኛ ጊዜ የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ማክበር የሚያስችል የስቴጅ፣የድምጽ ማጉያና የክብር እንግዶች ማስተናገጃ ቦታዎችን በማዘጋጀት የሚያደርገውን ተሳትፎ ያደነቁት  ብፁዕ አቡነ አብርሃም የከተማ አስተዳደሩ እያደረገ ላለው ከፍተኛ አስተዋጽኦ በራሳቸውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስ ቲያን ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በመጨረሻም በዓሉን ስናከብር ፍቅር ሰላምንና አንድነትን እንዲሁም መግባባትን መርህ ባደረገ አግባብ መሆን አለበት ያሉት ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በዓሉ ሥጋዊ ፈቃዶቻችንን የምንፈጽምበት ሳይሆን ንስሐ ያልገቡ ንስሐ የሚገቡበት የተጣሉ የሚታረቁበት የተለያዩ አንድ የሚሆኑበት የተራራቁ የሚቀራረቡበት ፍፁም የደስታና የሰላም በዓል ሆኖ እንዲከበር ማድረግ ይኖርብናል በማለት መልዕክታቸውን አጠናቀዋል። የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን የህዝብ ግንኙነት መምሪያ

"ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች
"ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ተገኝተው ከምዕራብ ክፍለ ከተማ ገዳማትና አድባራት ተዋጣ
+2
ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ተገኝተው ከምዕራብ ክፍለ ከተማ ገዳማትና አድባራት ተዋጣጥተው ለመስቀል ደመራ በዓል በዝግጅት ላይ ለሚገኙት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት መልእክትና አባታዊ ቡራኬ አስተላለፉ። (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) መስከረም 14/01/2016 ዓ.ም በመልእክታቸውም ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት እግዚአብሔር ለአገልግሎት ጠርቶ ስላከበራችሁ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ ብለው ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት ልጆቿ ተከብራ በልዩ ጣዕመ ዜማ ታጀባ በማንኛውም ክብረ በዓል ላይ እግዚአብሔር ሲመሰገን ማየት እጅግ ደስ ያሰኛልና በዓሉ የሰላም በዓል የድኅነት በዓል እንደመሆኑ ለሰላም ትልቅ ትኩረት በመስጠት ከሚመለከታቸው ክፍሎችም ጋር በጋራ በመስራት ሁላችን ዐይን እና ጆሮ ሆነን በስማችን ክፉ ሥራን በመስራት የቤተክርስቲያንን ስም የሚያጠለሽ እንዳይኖር እየዘመርንም ተግቶ ሥራ መሥራት ይገባል ብለዋል። የአደባባይ በዓል በመሆኑም የሚመጣውም ሁሉ የሚማርበት እንዲሆን የአደራ መልእክታቸውንም አክለዋል። የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

"ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! (
"ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok

ካህናቶችህ ጽድቅን ይልበሱ፤ ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው።" መዝ 131፡8 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! (የሰንበት ትምህ
ካህናቶችህ ጽድቅን ይልበሱ፤ ቅዱሳንህም ደስ ይበላቸው።" መዝ 131፡8 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የማኅበራዊ የትስስር ገጾችን ቤተሰብ ይሁኑ! ሰናይ ሌሊት! መልካም ዕለተ ሰንበት! (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) 👉 Youtube 👉 Facebook 👉 Telegram 👉 Tiktok