ch
Feedback
📖 የተቀደደው ማስታወሻ ©ሶፊ

📖 የተቀደደው ማስታወሻ ©ሶፊ

前往频道在 Telegram

​🗒️ እንኳን ወደ «የተቀደደው ማስታወሻ» በደህና መጡ! ​ይህ ቻናል በፈጠራ ታሪኮች እና ልብ-ወለዶች የታጀበ፣ በግጥም ስንኞች የደመቀ፣ እና የዕለት ተዕለት ውሎዎችን እንዲሁም እውነተኛ ስሜቶችን በደብዳቤ እንዲሁም postcard story መልክ የምናጋራበት የግል ማስታወሻችን ነው። ​ከቃላት በስተጀርባ ራስን ፍለጋ...

显示更多
Buy Ad
7 289
订阅者
无数据24 小时
+187
+8830

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '26
八月 '26
+182
在1个频道中
七月 '26
+234
在2个频道中
Get PRO
六月 '26
+220
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+215
在3个频道中
Get PRO
四月 '26
+135
在4个频道中
Get PRO
三月 '26
+117
在2个频道中
Get PRO
二月 '26
+99
在4个频道中
Get PRO
一月 '26
+209
在6个频道中
Get PRO
十二月 '25
+354
在4个频道中
Get PRO
十一月 '25
+201
在6个频道中
Get PRO
十月 '25
+98
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+88
在5个频道中
Get PRO
八月 '25
+186
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+200
在5个频道中
Get PRO
六月 '25
+375
在6个频道中
Get PRO
五月 '25
+136
在2个频道中
Get PRO
四月 '25
+258
在3个频道中
Get PRO
三月 '25
+263
在5个频道中
Get PRO
二月 '25
+276
在4个频道中
Get PRO
一月 '25
+283
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+358
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+328
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+424
在5个频道中
Get PRO
九月 '24
+205
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+350
在7个频道中
Get PRO
七月 '24
+117
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+61
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+53
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+75
在2个频道中
Get PRO
三月 '24
+280
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+84
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+25
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+26
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+29
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+50
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+40
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+25
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+31
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+38
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+42
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+54
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+72
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+59
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+49
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+28
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+33
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+35
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+43
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+60
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+81
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+44
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+7 543
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
26 八月+2
25 八月+6
24 八月+5
23 八月+3
22 八月+8
21 八月+3
20 八月+14
19 八月+5
18 八月+7
17 八月+8
16 八月+4
15 八月+8
14 八月+4
13 八月+10
12 八月+7
11 八月+14
10 八月+5
09 八月+4
08 八月+8
07 八月+7
06 八月+9
05 八月+7
04 八月+6
03 八月+7
02 八月+12
01 八月+9
频道帖子
2
😔
😔
594
3
አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ ጋር ብቁ አስጠኚዎች የእናንተን ፍቃድ ብቻ ይጠብቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት ስልኮች መደወል ብቻ ነው። ከሚፈልጉት አስጠኚ ጋር እናገናኛችኋለን። ☑️Group: http
አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ ጋር ብቁ አስጠኚዎች የእናንተን ፍቃድ ብቻ ይጠብቃሉ። ከእናንተ የሚጠበቀው በተጠቀሱት ስልኮች መደወል ብቻ ነው። ከሚፈልጉት አስጠኚ ጋር እናገናኛችኋለን። ☑️Group: https://t.me/grandtutorss 💬Account: @grandtutors1 🗣️ Phone number: 0980806056
481
4
ከፍ ካለ የሞራል ልሕልና ላይ ቁጭ ብለህ ስትታዘበው ፤ አብዛኛው ሰው የውሸት ማንነቱን ለመሸፈን የሚጋጋጥበት መንገድ ያስቅሃል። እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን ? እንደ አዲ
ከፍ ካለ የሞራል ልሕልና ላይ ቁጭ ብለህ ስትታዘበው ፤ አብዛኛው ሰው የውሸት ማንነቱን ለመሸፈን የሚጋጋጥበት መንገድ ያስቅሃል። እንደ ማህበረሰብ ምን አይነት የማንነት ቀውስ ውስጥ ነን ? እንደ አዲስ አበባ መንገዶች ገፅታችንን ብቻ መገንባት ላይ ተጠምደናል ፣ ማሸብረቅ ብቻ ላይ... የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ
852
5
... !+3
... !
1 096
6
nice perspective.
nice perspective.
1 431
7
ከህይወቴ የማስወጣህ እነዚህን ቀይ መስመር ከረገጥክ ነው ፤ ድንበሬን ፣ ወሰኔን ጥሰሀል ማለት ነው። 1. በምወዳቸው ሰዎች ከመጣህ (የምኖረው ለነእርሱ ነው ፥ እኔ ህይወቴን እሰጣቸዋለሁ እያልኩ እየሳሳሁላቸው ። አንተ ለእነርሱ ክብር መስጠት ከተሳነህ ፤ ሌላ አልጠየኩህም እንደ ሰው ክብር መስጠት ከከበደህ ።) 2. ስወድህ ወንድሜ ነህ ካልኩህ አልጠራጠርህም ፤ አይኔን ጨፍኜ ነው የማምንህ ። ብልጥ ለመሆን ከሞከርክ ፤ የምልህ ካንተ ያነሰ ጭንቅላት የለኝም ፤ አውቄ ደደብ ሁኜ ነው ብዙ ጊዜ የምሞኝልህ ፤ ብቻ የማታለል ድልህን እድታከብር እድሉን አልሰጥህም ። የተታለልኩ መስዬ አታልልሀለሁ ። አለው እያልኩ ከጎንህ ታጣኛለህ ። ስልህ ታገኘኛለህ እኮ የምታውቀኝ እኔን ግን አይደለም የምታገኘው ። ለአንተ ስል ያለመድኩትን አውሬ የሆነውን እኔን ነው። ከህይወትህ እወጣለሁ ማለት ግን እንድትጎዳ እመኛለሁ አይደለም ወንድም አለም ክፉ ደግ አብረን አሳልፈናልና መልካሙን እመኝልሀለሁ ። ደግሞ እኔ ከጎንህ ብሆንም ባልሆንም ያን ያህል ጠቃሚ አይደለሁም ፤ ለዚህ አይደል የናቀኝ ? ይሁን ። እነዚህን ቀይመስመሮች ሳትረግጥ እኔ ላይ እንደፈለክ ብትሆን አልቀየምህም ማርያምን ።
1 719
8
አዶ ቡና ስሄድ እኔን የተቀበሉበት ድባብ 🔥 https://vt.tiktok.com/ZSVA6VPdH/
አዶ ቡና ስሄድ እኔን የተቀበሉበት ድባብ 🔥 https://vt.tiktok.com/ZSVA6VPdH/
3 701
9
ሩቅ ስትመኝ የቅርቡን አትርሳ ። ያለህን ጠበቅ ነው መጀመሪያ ፤ ከሁለት ያጣ እንዳትሆን ወንድምአለም። የማወራው ስለርቀት አይደለም። ©ሶፊ
1 689
10
አዶ coffee... ሴስኪ ቢዲዮ https://vt.tiktok.com/ZSVk6r3cC/
አዶ coffee... ሴስኪ ቢዲዮ https://vt.tiktok.com/ZSVk6r3cC/
1 680
11
አ ል ተ ፈ ጠ ረ ባ ቸ ው ም ! ደስ የሚል አገላለፅ።
አ ል ተ ፈ ጠ ረ ባ ቸ ው ም ! ደስ የሚል አገላለፅ።
1 521
12
没有文字...
421
13
.
.
1 844
14
没有文字...
2 189
15
ስሚኝማ የተመኘሽ ሁሉ ይወድሻል ማለት አይደለም ። ምናልባት የተመኘሽ ስሜቱን መግራት የማይችል በቅሎ ሊሆንም ይችላል። attaintion አያስፈንድቅሽ ... ጭቅላትሽን መጠቀም መጀመር መቻል አለብሽ ።
2 641
16
ጠንከር ያለ ትችት እኔ እኮ የኔ ex ብቻ ትመስለኝ ነበር ... በድለውክ ይቅርታ እንድትጠይቃቸው የሚጠብቁ ደደብ ሰዎች እየተበራከቱ ነው ።
2 481
17
Masterpiece.
Masterpiece.
2 591
18
የሆኑ ትልቅ ሴትዮ ጃኬት ጀርባ ይሄ ተፅፎ አነበብኩ : "I'm a warrior, not a worrier." ፀዴ አ?
2 184
19
🔥
🔥
2 368
20
የሆንኩትን አልወደውም ፤ ግን መሆን የምፈልገውን አላውቅም ። ግራ ገብቶኛል ። ልክ የሆነ ቦታ ሊሄድ ፈልጎ ከቤቱ እንደወጣ ተጓዥ ፣ ከዛም መዳረሻው እንደጠፋበት ፤ እንደዛ ነው የሚሰማኝ ። የምመኘው ብዙ ነው ፤ ልይዘው የምፈልገው ብዙ ነው ፤ የማሳደው ብዙ ነው ፤ የምይዘው ግን የለም ። በዚህ ሁሉ chaos ውስጥ ሆኜ አንቺን መውደዴ credit የሚያሰኝ ተግባር ቢመስልም ፤ ምስጋና የሚገባው ላንቺ ነው ፤ እንዲህ አይነት ሰው መውደድሽ ይልቅ ያስገርማል ። እንዴት አይነት ገራገር ሰው ብትሆኚ ነው ? Undefined የሆነ ሰው የታገስሽው ስል አንዳንድ ጊዜ በልቤ አደንቅሻለሁ ። ዳሩ አለም ታግላ ስትጥለኝ ፤ ጥላ ስትታገለኝ ፤ ትግሌን እንዳላቆም የምታበረቺኝ አንቺ ነሽ ። እውነትሞ ፈጣሪ ሳይደግስ አይጣላም ። የ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ
2 218