ch
Feedback
HaTrick sport 🇪🇹

HaTrick sport 🇪🇹

前往频道在 Telegram

ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com

显示更多

📈 Telegram 频道 HaTrick sport 🇪🇹 的分析概览

频道 HaTrick sport 🇪🇹 (@hatricksport) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 10 995 名订阅者,在 体育 类别中位列第 5 715,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 035 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 10 995 名订阅者。

根据 29 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -94,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.51% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 306 次浏览,首日通常累积 935 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com”

凭借高频更新(最新数据采集于 30 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。

10 995
订阅者
+124 小时
-197 天
-9430 天
帖子存档
አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ኢትዮጵያ መድህንን ተቀላቀለ። https://www.hatricksport.net/medhn-transfer-news-3/

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች አማካይ አስፈረመዋል። https://www.hatricksport.net/hho-transfer-news-14/

🇪🇹ሀገረኛ ድምቀት ከአሸናፊዎች ቤት🇪🇹 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለ
🇪🇹ሀገረኛ ድምቀት ከአሸናፊዎች ቤት🇪🇹 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :-   ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በባህርዳር አለምአቀፍ ስታድየም ሴኔጋልን የገጠመችው ኢትዮጵያ አንድ ለ ባዶ በሆነ ውጤት ተሸንፋለች ። https://www.hatricksport.net/match-report-183/

የሙሉ ሰአት ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
የሙሉ ሰአት ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

84' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
+5
84' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

65' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
+2
65' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል! 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
+5
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

ኢትዮጵያ ቡና ኮንጓዊ አማካይ አስፈረመ https://www.hatricksport.net/bunna-transfer-news-13/

29' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
+9
29' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. ላይ ለCAS/ለስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት/ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆኗል። መቐለ 70 እንደርታ
መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. ላይ ለCAS/ለስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት/ ያቀረበው ክስ ውድቅ ሆኗል። መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ የክለቦች የክፍያ ስርዓት አስተዳዳር መመሪያ በመጣሱ እና የቅድመ ክፍያ ከፍሎ በመገኘቱ የካቲት 17, 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በክለቡ ፣ በተጫዋቹ እና በክለቡ አመራሮች ላይ በየደረጃው የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፎ ነበር። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በወሰነውን ውሳኔ ላይ ክለቡ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ይግባኝ አቅርቦ መጋቢት 23, 2017 ዓ.ም ይግባኙ ውድቅ መሆኑ ይታወቃል። ክለቡም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ሚያዚያ 9,2017 ዓ.ም ለCAS/ለስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት/ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ. ላይ ክስ መስርቶ ነበር። የክሱም ሂደት ረጅም ጊዜ የወሰደ ቢሆንም CAS/ስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት/ በመዝገብ ቁጥር 2025/A/11381 ከዚህ በታች የሚከተሉትን ውሳኔዎች ዛሬ መስከረም 19,2019 ዓ.ም አስተላልፏል። 1. መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የወሰነውን ውሳኔ በመቃወም ሚያዚያ 9,2017 ዓ.ም ለCAS/ለስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት/ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደርጓል። 2. የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በመጋቢት 23, 2017 ዓ.ም ያስተላለፈው ውሳኔ ፀንቶ እንዲቆይ ተወስኗል። 3. የስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት የሚያሳውቃቸውን  ከፍርዱ ሂደቱ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ

25' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
+1
25' | 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

ጎል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ
ጎል 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-1 ሴኔጋል 🇸🇳 11' ኢብራሂም ማብዬ

ጨዋታው ተጀምሯል!! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ሴኔጋል 🇸🇳
ጨዋታው ተጀምሯል!! የ2027 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-0 ሴኔጋል 🇸🇳

የሴኔጋል 🇸🇳 ብሄራዊ ቡድን አባላት!!
+6
የሴኔጋል 🇸🇳 ብሄራዊ ቡድን አባላት!!

የባህር ዳር ስታዲየም በሮች ተከፍተዋል፤ ወንበሮችም በደጋፊዎች እየተሞሉ ነው።
+7
የባህር ዳር ስታዲየም በሮች ተከፍተዋል፤ ወንበሮችም በደጋፊዎች እየተሞሉ ነው።

ሙሉአለም መስፍን ዴኮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ክለብ አመራ። https://www.hatricksport.net/transfer-news-139/

🇪🇹 አሰላለፍ ! ⚽️ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ሴኔጋልን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ጨዋታው 10፡00 ይጀምራል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹
🇪🇹 አሰላለፍ ! ⚽️ በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ሴኔጋልን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ጨዋታው 10፡00 ይጀምራል። ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ በረከት ደስታ መቻልን ለቆ ሀዋሳን ተቀላቀለ https://www.hatricksport.net/hawassa-transfer-news-19/