ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
330
订阅者
-424 小时
+107 天
+4430 天
帖子存档
ቁርአንን የሀፈዘዉ የመጀመሪያዉ ሶሀባ ማን ነዉ?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ ከመካ ከሂጅራ በፊት በየትኛው ቦታ የአውስና ኸዝረጅ ሰዎች የኢስላምን ጥሪ ተቀብለው በኋላ ወደ መዲና ሄደው ዳዕዋ እንዲሰራጭ ምክንያት ሆኑ?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ የላኩት የመጀመሪያው የጦር ሰንደቅ ተሸካሚ ከሆኑት ሰሓቦች መካከል የታወቀው ማን ነው?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ በሚስጥር ዳዕዋ ዘመን ሰሓቦችን ለማስተማር ይሰበሰቡበት የነበረው ቤት የማን ነበር?
Anonymous voting

በሁደይቢያ ወቅት የመካ ሰዎች ነቢዩ ﷺ እንዳይገቡ በመከልከላቸው ምክንያት ሙስሊሞች ምን ያደረጉ?
Anonymous voting

ከነቢዩ {صلى الله عليه وسلم} በፊት የሆነውን የነቢያት ታሪክ በቁርአን ውስጥ በሰፊው የሚያቀርብ ሱራ ከሚከተሉት የትኛው ነው❔
Anonymous voting

የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ምን ማድረግ አለበት?" ብለዋል?
Anonymous voting

Q2,አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) በቂያማ ቀን ብርሃን ነው" የሚለው ምንን ነው የሚያሳየው?
Anonymous voting

Q1,ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የሰሩት፣ የተናገሩት እና ያፀደቁት ነገር ምን ይባላል?
Anonymous voting

ጨለማው ላይ ብናፈጥ ያለ ሰዐቱ አይነጋም !!

💥🍁ለሰው ልጅ መልካምን ለምትመኙ ሁሉ ሶባሐል ኸይር ብለናል! 🍁 ለቅን ልቦና ባለቤቶች ሁሉ ሶባሐል ኸይር! 🍁አዛኝ ልብ ለተሠጣችሁ ሁሉሰባሐል ኸይር! ለራሳችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድም እህቶቻችሁ ለምትወዱ ሁሉ ሶባሐል ኸይር! 🍁በናንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌሎች ላይ እንደዲደረግ ለማትፈልጉ ሁሉ ሶባሐል ኸይር!!፡፡ መልካምቀን 🥰

💥ሮጠህ.. ጥረህ.. ግረህ.. ታግለህ.. ታግሰህ.. ጨክነህ.. ጥርስህን ነክሰህ.. ተፋልመህ፣ ጥለህ ..... የድርሻህን ቀምተህ ቤትህ ይዘህ ትገባለህ እንጂ ዱንያ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ
💥ሮጠህ.. ጥረህ.. ግረህ.. ታግለህ.. ታግሰህ.. ጨክነህ.. ጥርስህን ነክሰህ..  ተፋልመህ፣ ጥለህ ..... የድርሻህን ቀምተህ ቤትህ ይዘህ ትገባለህ እንጂ ዱንያ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ቤትህ ድረስ አታመጣልህም። ዱንያ ነፃ አቅርቦት የላትም ታስከፍላለች። በርቱ!!🤍 ተኙኙኙ ደሞ ምድረ ወረኛ

አላህ በሰጠህ ኒዕማ ላይ አልሀምዱሊላህ በል፤ ባልሰጠህ ነገር ላይ ደግሞ ታገስ። ያንተ የሆነው ነገር መቼም አያልፍህም፤ ያላለፈህ ደግሞ ያንተ አልነበረም።          እሄ ነው ሚስጥሩ 🌱!

💥•• እንዴት ያለን ሚስኪን ነን.. ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን ❗️🌿.
💥•• እንዴት ያለን ሚስኪን ነን.. ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን ❗️🌿.

የሰው ልጅ ሞኝ ነው! ሰዎች ከዱኝኮ ይላል አፉን ሞልቶ "ሰው ለጌታው ብርቱ ከሃዲ ነው" የሚለውን የቁርዓን አያ ማስተንተን ዘንግቶ 💔

💥. አንቺን ከጨረቃ ጋር ሊያነጻጽሩሽ የሞከሩ ሰዎች በእውነት ተሳስተዋል! እነርሱ ያላወቁት እውነታ ቢኖር፦ አንቺ ጨረቃን የምትመስዪ ሳትሆኚ... ጨረቃ ራሷ #አንቺን ለመምሰል የምትኳትን መሆኗን ነ
💥. አንቺን ከጨረቃ ጋር ሊያነጻጽሩሽ የሞከሩ ሰዎች በእውነት ተሳስተዋል! እነርሱ ያላወቁት እውነታ ቢኖር፦ አንቺ ጨረቃን የምትመስዪ ሳትሆኚ... ጨረቃ ራሷ #አንቺን ለመምሰል የምትኳትን መሆኗን ነው!❤️‍🩹 ወሬኛ ተኙ...😶‍🌫

💥💥💥💥💥 جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرً ሀሳባቹን ላካፈላቹንም በዝምታ ላያቹንም እናመሰግናለን በጣም🥰🥰 ወላሒ ሚገራርም ሀሳብ የሰጣቹ ልጆች አላቹና አላሕ ይመንዳቹ ሳሊሕ የሆነውንም ዘውጅ ጀባ ይበላቹ😁 ኢንሻአላሕ በየሳምንቱ ምንተዋወስ ይሖናል ምድረ ላጤያንስ😁 በሉ 😴

💥💥👥የሳምንቱ የትዳር ወግ — ክፍል 1 ​ርዕስ፦ በትዳር ውስጥ አጋርን ለመምረጥ ቅድሚያ የሚሰጠው መስፈርት ምንድነው? ​ሰላም እንደምን ዋላችሁ ውድ የግሩፓችን አባላት! 🌸 ​ዛሬ ለሁላችንም (
+1
💥💥👥የሳምንቱ የትዳር ወግ — ክፍል 1 ​ርዕስ፦ በትዳር ውስጥ አጋርን ለመምረጥ ቅድሚያ የሚሰጠው መስፈርት ምንድነው? ​ሰላም እንደምን ዋላችሁ ውድ የግሩፓችን አባላት! 🌸 ​ዛሬ ለሁላችንም (በተለይ ለወጣቶች) በጣም አስፈላጊ በሆነውና ሁሌም በሚያወያየው የትዳር ጉዳይ ላይ ትንሽ እንወያይ። ​ብዙ ጊዜ ሰንመራረጥ የተለያዩ ነገሮችን መስፈርት እናደርጋለን፦ ​ዲን እና ስነ-ምግባር፦ አላህን የሚፈራ/ምትፈራ፣ ታማኝ እና ደግ ሰው። ​አስተሳሰብና ብስለት፦ የህይወት እይታው/ዋ ከእኛ ጋር የሚጣጣም፣ የሚያስብ። ​ስራና ገቢ (ኢኮኖሚ)፦ ራሱን/ሷን መደገፍ የሚችል/ምትችል፣ የቤተሰብ ሀላፊነት መሸከም የሚችል። ​መልክና ቁመና፦ በዓይን ሲያዩት/ቧት ደስ የሚል፣ የሚስብ። ​ነብያችን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዲን ያለው/ላት ላይ እንድናኮርር አስተምረውናል። ​🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦ ለእኛ ለወጣቶች በዚህ ዘመን አሪፍ የህይወት አጋር ለመምረጥ ከዲን በመቀጠል ትልቁን ቦታ የሚይዘው መስፈርት የትኛው ነው ትላላችሁ? (ለምሳሌ፦ አስተሳሰብ? ገቢ? ወይስ መልክ?) ​👉 ሀሳባችሁን እና ልምዳችሁን በኮመንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨

💥የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው ይባላል በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና በቤቱ ያለችው ሚስቱ አንተ ግን ሁለቱም የለህም😁
💥የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው  ይባላል በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና በቤቱ ያለችው ሚስቱ አንተ ግን  ሁለቱም የለህም😁

💥ለወንድምህ የምትቆፍረውን የተንኮል ጉድጓድ በጥልቀት አትቆፍረው ፤ ምናልባት አንተው ትገባበት ይሆናልና። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!
💥ለወንድምህ የምትቆፍረውን የተንኮል ጉድጓድ በጥልቀት አትቆፍረው ፤ ምናልባት አንተው ትገባበት ይሆናልና። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!