(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Ir al canal en Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
334
Suscriptores
+424 horas
+157 días
+4530 días
Archivo de publicaciones
የሰው ልጅ ሞኝ ነው!
ሰዎች ከዱኝኮ ይላል አፉን ሞልቶ
"ሰው ለጌታው ብርቱ ከሃዲ ነው"
የሚለውን የቁርዓን አያ
ማስተንተን ዘንግቶ 💔
💥.
አንቺን ከጨረቃ ጋር ሊያነጻጽሩሽ የሞከሩ ሰዎች በእውነት ተሳስተዋል!
እነርሱ ያላወቁት እውነታ ቢኖር፦ አንቺ ጨረቃን የምትመስዪ ሳትሆኚ... ጨረቃ ራሷ #አንቺን ለመምሰል የምትኳትን መሆኗን ነው!❤️🩹
ወሬኛ ተኙ...😶🌫
💥💥💥💥💥
جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرً
ሀሳባቹን ላካፈላቹንም በዝምታ ላያቹንም እናመሰግናለን በጣም🥰🥰 ወላሒ ሚገራርም ሀሳብ የሰጣቹ ልጆች አላቹና አላሕ ይመንዳቹ ሳሊሕ የሆነውንም ዘውጅ ጀባ ይበላቹ😁
ኢንሻአላሕ በየሳምንቱ ምንተዋወስ ይሖናል ምድረ ላጤያንስ😁 በሉ 😴
+1
💥💥👥የሳምንቱ የትዳር ወግ —
ክፍል 1
ርዕስ፦ በትዳር ውስጥ አጋርን ለመምረጥ ቅድሚያ የሚሰጠው መስፈርት ምንድነው?
ሰላም እንደምን ዋላችሁ ውድ የግሩፓችን አባላት! 🌸
ዛሬ ለሁላችንም (በተለይ ለወጣቶች) በጣም አስፈላጊ በሆነውና ሁሌም በሚያወያየው የትዳር ጉዳይ ላይ ትንሽ እንወያይ።
ብዙ ጊዜ ሰንመራረጥ የተለያዩ ነገሮችን መስፈርት እናደርጋለን፦
ዲን እና ስነ-ምግባር፦ አላህን የሚፈራ/ምትፈራ፣ ታማኝ እና ደግ ሰው።
አስተሳሰብና ብስለት፦ የህይወት እይታው/ዋ ከእኛ ጋር የሚጣጣም፣ የሚያስብ።
ስራና ገቢ (ኢኮኖሚ)፦ ራሱን/ሷን መደገፍ የሚችል/ምትችል፣ የቤተሰብ ሀላፊነት መሸከም የሚችል።
መልክና ቁመና፦ በዓይን ሲያዩት/ቧት ደስ የሚል፣ የሚስብ።
ነብያችን (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ዲን ያለው/ላት ላይ እንድናኮርር አስተምረውናል።
🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦
ለእኛ ለወጣቶች በዚህ ዘመን አሪፍ የህይወት አጋር ለመምረጥ ከዲን በመቀጠል ትልቁን ቦታ የሚይዘው መስፈርት የትኛው ነው ትላላችሁ? (ለምሳሌ፦ አስተሳሰብ? ገቢ? ወይስ መልክ?)
👉 ሀሳባችሁን እና ልምዳችሁን በኮመንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨
💥የወንድ ልጅ ማጌጫዎች ሁለት ናቸው ይባላል
በፊቱ ላይ ያለው ፂም እና
በቤቱ ያለችው ሚስቱ
አንተ ግን ሁለቱም የለህም😁
💥ለወንድምህ የምትቆፍረውን የተንኮል ጉድጓድ በጥልቀት አትቆፍረው ፤ ምናልባት አንተው ትገባበት ይሆናልና።
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም!
💥ከጊዜው የዘገየ ማንኛውም ነገር value የለውም ፍቅርና እንክብካቤ እንዲሁም ይቅርታ.. even ትክክለኛ ውሳኔዎችም ጭምር ጊዜያቸውን ካልጠበቁ ስህተት ነው የሚሆኑት so make your moves on time✍
መልካምቀን🥰🥰
💥ከሚኒሻ እና ፖሊስ ጠዋትና ማታ ላለመታፈስ በጭንቀትና በዉጥረት ሮጠህ ያመለጥከዉ ወዳጄ ሆይ respect ይገባሀል
ከሴቶች ተመሳስለህ ኒቃብ ለብሰህ ያመለጥከዉን ግን አይጨመርም
በሉ ላጤያንስ እየፆማቹ
💥«لولا البلاء لكان يوسف مدللًا بين حضن أبيه، ولكنه مع البلاء أصبح عزيز مصر. قد يأتيك البلاء ليرفع شأنك، فاصبر لحكم ربك »
“መከራ (ፈተና) ባይኖር ኖሮ፣ ዩሱፍ በአባቱ እቅፍ ውስጥ ተደላዳይ ሆኖ ብቻ በቀረ ነበር፤
ነገር ግን በመከራው ምክንያት የግብፅ ክቡር (አዛዥ) ሆነ።
መከራ ሊመጣብህ ይችላል ክብርህን ለማሳደግ፤
ስለዚህ ለጌታህ ፍርድ ታገስ (ሰብር)
ሰዎች ስለ ህመምህ እንዲረዱህ መፈለግ በራሱ ሌላ ህመም እንደሆነ የሚገባህ የአዩብ (ዐ.ሰ)ን ታሪክ ስትመለከት ነው፦
« أَنِّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنْتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ »
"እኔን መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞቹ ሁሉ
ይበልጥ አዛኝ ነህ"
ባለ ጊዜ አስታውስ
❤🩹
+2
💥 #ሕይወት🤍
➻ ህይወት ተግባር ነው...አሏህን ተገዛበት🍁
➻ ህይወት እርካታ ነው...አሏህን አስታውስበት🍁
➻ ህይወት አጭር መንገድ ነው...ለአኼራ ሰንቅበት🍁
➻ ህይወት እድሜ ነው...ዝምድናን ቀጥልበት🍁
➻ ህይወት ጅሀድ ነው...ከነብስያህ ታገልበት🍁
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
መልካም ቀን 🥰
መተው ያለብንን ነገር በጊዜው ባለመተዋችን ነው አሁን ዋጋ እየከፈልን ያለነው።
" አላህም ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም " ተብለን ነበር ያኔ
😁ፈገግ በሉልኝ😁
አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው?
ልጅ፡- ሁለታቹንም ❤️
አባት፡ የበለጠ የምትወደው?
ልጅ፡ ሁለታቹንም
አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር?☹️
ልጅ፡ ሁለታቹንም
አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ፓሪስ ☺️
አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው:: 😞
ልጅ፡ አይደለም, ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው ...
አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ለንደን
አባት፡ (በቁጣ) ለምን?😡
.
.
ልጅ፡ ፓሪስ ሄጄ ነበራ
😁🤭🤭
╔═══❀༺♡༻❀═══╗
አላህ ነው ሀኪሜ
╚═══❀༺♡༻❀═══╝
አልሻም ደጋፊ አልሻም ጠበቃ፣
ለኔም አላህ አለኝ ለሁሉም ሚበቃ፣
የወደቀን ባሪያ አቅፎ ሚያነሳ፣
የልብን አዋቂ ህመምን የሚያስረሳ፣
ዶክተርና ሀኪም አያስፈልገኝም፣
ከአላህ በስተቀር ሌላ አያድነኝም፣
ምንም ሳላስረዳው በቃላት በቅኔ፣
ህመሜን አዋቂ አላህ ነው ሀኪሜ፣
༺❀༻───🫶──༺❀༻
