ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
330
订阅者
-224 小时
+257 天
+4730 天
帖子存档
💥ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። 💥ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇   ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ 💥ይቺን አዝካር ደሞ አትርሱ እ... 😉 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا Z✍..

💥​💥እይታ 😳 2⃣ 🤓 ​ከተግባር ወደ ውጤት፡ የዓላማ ህይወት የመጨረሻው ደረጃ! 🎯🔥 ​በክፍል 1 ላይ ጊዜያችንን እና ዓላማችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን አውርተናል አሁን ደግሞ ትልቁ ጥያቄ፦ «እሺ ተግባር ላይ እንዴት ልተርጉመው? የሚለው ነው! 🤔💭 ​አብዛኞቻችን ትልቅ ህልም አለን ግን ለምን አንጀምርም? ምክንያቱም ሁሉንም ነገር በአንድ ጀምበር ለመቀየር ስለምንፈልግ ነው! የስኬት ምስጢር ግን በትልልቅ እርምጃዎች ሳይሆን በየቀኑ በሚደረጉ ትናንሽና ተደጋገሚ ልማዶች (Atomic Habits) ውስጥ ነው ያለው ⚙️✨ ​📱 1. ዲጂታል ዲቶክስ (Digital Detox)፦ የስልክህን/ሽን የማህበራዊ ሚዲያ ሰዓት በግማሽ ቀንስ/ሺ በውጤቱ የምታገኘውን ጊዜ ለቁርአን ለትምህርት ወይም ለራስህ እድገት ውል አድርገህ ስጠው! ⏳🚫 ​📖 2. የ 20 ደቂቃ ህግ፦ በቀን 20 ደቂቃ ብቻ ቁርአን መቅራት መጽሐፍ ማንበብ ወይም አዲስ ክህሎት ማጠናናት በዓመት ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያመጣል! 📚💡 ​🕌 3. መንፈሳዊ መልህቅ (Salah & Zikr)፦ ሶላትህን በጊዜ መስገድና አዝካር ማብዛት የውስጥ ሰላምህን ያበዛልሃል ያበረታልም ወጣት ዓላማውን አይሳሳትም! 🤲✨ ​ወጣትነትህን በምኞት ብቻ አትጨርሰው ዛሬ የተገኘችዋን አነስተኛ እርምጃ ተራመድ! 🏃‍♂️💨 ​🌱 ዛሬ የምትተክላት ትንሽ የትጋት ዘር ነገ ትልቅ የዕረፍትና የስኬት ጥላ ትሆንልሃለች! ሀላስ… ማቀብጠውን ትተን መስራት እንጀምር! 😉🔥 ​💭 እስኪ ክፍል 2 ላይ ከተነሱት ተግባራት ውስጥ ዛሬ መተግበር የምትጀምሩትን አንዱን ኮሜንት ላይ ጻፉልን! 😮‍💨👇 ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ​✍️ 𝒁 ........🙃 🌸 ​━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

💥ተስፋችን በ2019 ላይ ሳይሆን፣ የዘመናት ጌታ በሆነው በአላህ ላይ ነው! አላህ ሁልጊዜም የተሻለውን ይወፍቀን፤ የተሰበረውን ይጠግንልን፤ ያጣነውንም በበጎ ይተካልን! አሚን። 💥ኧረ ላይክ ማድረግ VAT አይከፈልበትም😮‍💨

​✨🤲 ከልብ የመነጨ ዱዓ 🤍✨ ​ያ አላህ ሆይ እነዚህን ባሮችህን አስደስታቸው ጭንቃቸውን ግፈፍላቸው ተስፋቸውንና ምኞታቸውን ሁሉ አሳካላቸው ጀነትንም መኖሪያቸውና ማረፊያቸው አድርግላቸው ከማንኛውም ህመምና በሽታ አርቃቸው ያረብ በጀነትም ውስጥ ከእነሱ ጋር አሰባስበኝ 🌿💖 ​🌸 መልካም ጁምዓ! 🌸 በዚህ የከበረ የጁምዓ ቀን በውዱ ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት በማውረድ በረከቱን እናብዛ ​اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين 🌹✨

❀﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

💥ጁምኣህ ነውና☺️ የተዛናጋህ ካለህ ቶሎ ተጣጥበህ ፏ ! ብለህ መስጅ ከች! ☺️ VIP_ በግመል🐪                በበሬ🐂                በበግ 🐑ቢየንስ ...                 በእንቁላል 🥚ስደቃ ድረስ 😉 ☀️اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّد!🌸🌸🌸

💥አንዳንድ ሶላቶቼን ከጨረስኩ በኋላ መለስ ብዬ ሳያቸው እንዴት አርጌ ጎንበስ ቀና ብዬ እንደጨረስኩ እገረማለሁ።⚡️ " እኔን ብሎ ሰጋጅ" ያ ረብ ሰግደሃል በለኝ። ሰላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች ተነሱሱ😮‍💨 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا Z✍..

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ ﷺ"                                                                  الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ

Jummea 🤎 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ ﷺ"                                                                  الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ደህናናቹሀ ዛሬ ሀጃወች busy አረጉኝና ምናምን ጥያቄ የለኝም ስለደከመኝ አፉወን እ

ቻው 🥹 በቃ ተለያየን ስንቱን  ነገር እንዳላሳለፍን ጨክነህ ጥለሀኝ ልትሄድ ነው .... አይ  ብዙ የደስታ የሀዘን  የድብርት የጭንቀት ቀናትን አብረን አሳልፈን ነበር ..ሁሉም ቀናት አይረሱም ።Any how ያስከፋሁክ ነገር ካለ  ይቅር በለኝ ብዙ በህይወቴ ማረሳቸውን ምርጥ ሰዎች ስላስተዋወከኝም 😍 .   .    .     .       .        .         .         .         .                    2018 😉 ተሰናበቱት Smile is sunnah 😊
ከእድገት ማዶ 🌱
Share & join :🌱@Binaulzat

እነሱ ፦ እናትሽ ምን አወረሰችሽ? me፦ ደግነት…🥹🥰 አዎ ወላሂ  ደግነት 🤍 ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን🤲🌹

🍂∂υα...... አላህ ሆይ በሚሰብረኝ 💔 ሰው ላይ አታንጠልጥለኝ 🤲 ችላ የምለውን ሰውም በእኔ ላይ አታንጠልጥለው ፣ በማንም ልብ 🫀 ላይ ከባድ ሸክም አታድርገኝ እንድርቀው ከሚፈልግ ሰው አላህ ሆይ አርቀኝ ☝️ ልቤ ላይ የተወደደ ሰውም እንኳን ቢሆን 🥀

እንደምታቁት 2018 አለቀ ብዙ ትውስታዎች ብዙ አናልፋቸውም ያልናቸው ቀናቶች ወራቶች አለፍ አልሀምዱሊላህ በዚ ብናጣ በዛ ይክሰናል እና ምትረሳ አመት አደለችም🥺🌺 አላህ ቀጣዩን አመት ያልተሳኩልን ነገሮች ሁሉ ያሳካልን የልባችንን መሻት አላህ ይሙላልን እስከዛሬ በህመም የተሰቃዩትንም አላህ በቃቹ ብሎ አፊያ ያርጋቸው  እና ሌሎችም በትምህርት በስራ ላይ ያለንም ሰዎች አላህ ያግዘን ያግራልን በቻልነው መጠን ደግ እንሁን ክፋትን አላህ ያሶግደው ስራ ያጡትንም አላህ ለነሱ ሚሆነውን ስራ ይስጣቸው ይስጠን ቤተሰቦቻችንንም አላህ ይጠብቅልን ወደ አኼራ የሄዱትንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልን በአሁን ሰዐት ዱኒያ የከበዳቸው ሰዎች አሉና አላህ ያግራልን ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቀን ወላጆቻችንን ምናስደስት ያርገን ሁሉንም ነገር ለአላህ ብለን ምንሰራ ያርገን አዎን ያረቢ ያልተዘወጁትንም እህት ውንድሞቼን ምርጧን ምርጡን አላህ ይዘውጃቹ ባወጣንበትም አላህ ይተካልን ዱንያ አሄራችንንም የተዋበ አላህ ያርግልን ወደፊት ይመጣሉ ብለን ምንጠብቃቸው ቀናቶች አላህ ቅርብ ያርግልን በዚን እድሜያቺን ሀያታችንን አርዝሞልን ሀይር ሰርተን ጀነት ውስጥ ምንገናኝ ባሮች ያርገን ወላሂ ከልቤ ነው ያረኩት አሚን በሉ ውዶቼ ዱዐ ሁሌም ብናረግ አንጠግበውም እና አላህ ይጠብቀን🤲🥰

2_5262922052569968218 (1).mp34.27 MB

ብዙ ቀናት አላለፉም....... ቀልባችን ህይወት ያላት ከነበረች..በሱጁዳችን ላይ እናለቅስ ከነበርን..ከቁርአን ጋር ጥብቅ ግንኙነትን ጀምረን ከነበርን...በሌሊት ሰላት ከሰዎች ተገለን ከአላህ እናወራም ከነበር..ላለመለስ ለጌታችን ቃል ገብተንም ነበር የተመለስን መስሎንም ነበር...😭 ከመተው በኋላ ግን ወንጀሉ ላይ ተመልሰን መዘውተራችን ጀርባችንን አከበደው...የዘጋነው የመሰለን አጀንዳ ላይ በድጋሚ በወንጀል መፃፍን ቀጠልን... የኢባዳን ከአላህ ጋር የማውራትን ጥፍጥናን ከቀመስን በኋላ ተውናቸው ምን ያለ ኪሳራ ነው ቀልብ አላህን አውቆ ከዚያም ሲጠም🥺..... ለነፍስ ምን ያህል ጥፋት አላት ከአላህ መቅረብ ያለውን ጥፍጥና ቀምሳ ከዛም ስትርቅ... ወንጀል እንደልምድ ከመያዝ..ከአላህ መራቅን እንደ እረፍት...የልብ ድርቀት እንደ ተፈጥሯችን ከመሆኑ በፊት ያ ባለፉ ቀናቶች ሲምርልን ወደቆየው አላህ በድጋሚ እንመለሳለን.. ነፍስን የመታገል ጉዞ አያበቃምና..... وَالَّذِينَ جَهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ...💔 “እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን... አላህም በእርግጥ ከበጎ ሠሪዎች ጋር ነው።
ሱረቱል-ዐንከቡት
    𝑗𝑜𝑖𝑛     𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒         ➷         ➷        

🌿🌿🌿🍀🍀 ........ افتتح يومك بطاعة الله: ‏1 -
صلاه الفجر✅
☜ يقول صلى الله عليه وسلم: [يتعاقبون فيكم ملائكة بالليل وملائكة بالنهار، ويجتمعون في صلاة الفجر وصلاة العصر، ثم يعرج الذين باتوا فيكم فيسألهم ـ وهو أعلم بهم ـ كيف تركتم عبادي؟ فيقولون: تركناهم وهم يصلون وأتيناهم وهم يصلون] (متفق عليه) 2 -
أذكار الصباح🫧
☜«فَسُبْحَانَ اللَّهِ حِينَ تُمْسُونَ وَحِينَ تُصْبِحُونَ »

💥💥እንቅልፍ እምቢ ካለህ አትለምነው… ስልኩን አስቀምጠህ አይንህን ጨፍንና እሱው ይፈልግሀል ​ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ቀን የሰጠውን በረካ ይቅመስ ✨ስለምታሳዝኑ ነው ያልቻለ ያግባ ማልለው እንደሌሎቹ ምጭ 🤧 ለማንኛውም ​መልካም አደራር! 💤
ሱብሂ ላይ እንገናኝ ኢንሻአላሕ 🌙

ስንተኛ ጥያቄ ነው ሚያስታውስ