(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
330
订阅者
-424 小时
+107 天
+4430 天
帖子存档
𓆩♡𓆪
ህመሟን ደብቃ ደስተኛ ለመምሰል
ለምትጥረው ለዛች ብርቱ ነፍስ
አላህ ሰላሟንና ደስታዋን ያብዛላት❤️🩹
تَفُتُّ فُؤَادَكَ الاَيَّامُ فَتَّا وَتَنْحِتُ جِسْمَكَ السَّاعاَتُ نَحْتَا
ቀናቶች ቀልብህን መሰባበር ትሰብራለች ሰዐታት ሰውነትህን መጠራረብን ትጠራርባለችመንዙመቱ ታኢየቱ አቢ ኢስሀቅ🤌
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🦋 ተነሱሱሱሱ
ትዝታ😕
አንዳንድ ትዝታዎች ልክ እንደ ጥላ ሁልጊዜም አብረውን ይጓዛሉ...
ልንረሳቸው ብንሞክርም ይበልጥ እየጎሉ ይመጣሉ....
ትላንትን መመለስ ባንችልም ...በትዝታ ውስጥ መኖር ግን የልብን ባዶነት በትንሹም ቢሆን ያስታግሳል...
~ትዝታ ማለት የማይድንና የማይሞት የማይረሳ በሽታ ነው~🥀
19አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) ያረፉት (የሞቱበት) በስንተኛው የሂጅራ ዓመት እና በስንት ዓመታቸው ነው?
18አቡበክር (ረ.ዐ) ከማለፋቸው በፊት ቀጣዩ ኸሊፋ እንዲሆን ለሕዝቡ የጠቆሙት/ያጩት ሶሃባ ማን ነበር?
17አቡበክር (ረ.ዐ) የቁረይሾች እንግልት ሳይበግራቸው እስልምናን በግልጽ የሰበኩበት የመጀመሪያው ቦታ የት ነው?
16አቡበክር (ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበላቸው በፊት በጃሂሊያ ወቅት የነበራቸው ዋና የሙያ/የስራ መስክ ምን ነበር?
15በታቡክ ዘመቻ ወቅት ለጦርነቱ ዝግጅት ሙሉ ሀብታቸውን በሙሉ ለኢስላም የለገሱት ሶሃባ ማን ናቸው?
14ነቢዩ ﷺ በታመሙበት ወቅት አቡበክር (ረ.ዐ) ምን እንዲያደርጉ በነቢዩ ﷺ ተወክለው ነበር?
13አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው ያስተዳደሩት ለስንት ዓመታት ያህል ነው?
12አቡበክር (ረ.ዐ) የነቢዩ ﷺ ባለቤት የነበሩት የትኛዋ ታላቅ ሶሃቢይ አባት ነበሩ?
11አቡበክር (ረ.ዐ) በገንዘባቸው ካወጧቸውና ከባርነት ነፃ ካወጧቸው ታዋቂ ሶሃቦች መካከል የመካው ሙአዚን ማን ይገኝበታል?
10አቡበክር (ረ.ዐ) የቁርኣን አንቀጾችን ሰብስቦ በአንድ ላይ እንዲጽፍ ዋና ኃላፊነት የሰጡት ለትኛው ጸሐፊ ነው?
9በአቡበክር (ረ.ዐ) ዘመን ቁርኣን በአንድ መጽሐፍ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ሀሳብ ያቀረበው ሶሃባ ማን ነው?
8እኔ ነቢይ ነኝ" ብሎ በአረብ ምድር አመፅ አስነስቶ በየማማህ ጦርነት የተገደለው ሐሰተኛ ነቢይ ማን ይባላል?
7አቡበክር (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ዘመናቸው ከሐሰተኛ ነቢያትና ከከሃዲያን ጋር ያካሄዱት ጦርነት ምን ይባላል?
16አቡበክር (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው የተመረጡበት ታዋቂ ቦታ ምን ይባላል?
5ነቢዩ ﷺ ካረፉ በኋላ የመጀመሪያው የሙስሊሞች ኸሊፋ (መሪ) ሆነው የተመረጡት ማን ናቸው?
