(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Открыть в Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
329
Подписчики
-424 часа
+107 дней
+4430 дней
Архив постов
ወንዶች ትልቁ ችግራቸው #የወደፊት ሚስታቸው የሆነ #ለየት ያለች ሰው ነው የምትመስላቸው.......
የለም የለም🙃🙃
#እኛው ነን እራሳችን ነን 😁😁
, ከነብዩ ሙሐመድ ﷺ ሰሃቦች መካከል ቁርአንን ሙሉ በሙሉ በቃሏ ይዛ የነበረችና ነብዩ ﷺ ሴቶችን በቤት ውስጥ ሶላት እንድትመራ የፈቀዱላት የትኛዋ ሰሃቢያ ናት?
ረሱል (ﷺ) "እኔ የማውቀውን ብታውቁ ኖሮ..." ካሉ በኋላ ምን እንደሚከሰት ነው የተናገሩት?
ውዱእ አድርጎ ሶላት ለመስገድ ወደ መስጂድ የሚሄድ ሰው በአላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ምንድነው?
በቁርአን ውስጥ "ቱዋ (طُوَى)" የተባለው የተቀደሰ ስፍራ ምን መታሰቢያ ያለበት ቦታ ነው?
/ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ወደ መዲና በተሰደዱ (ሂጅራ ባደረጉ) ጊዜ መጀመሪያ ያረፉት በማን ቤት ነበር?
ከማውቀው ...
"ወጣትነት" ብዙ ትግል፣ ልፋት፣ ጭንቅ ፣ሀዘን ፣መጠበብ ያለበት እድሜ ነው ።በዚያም ልክ ዲናቸውን አጥብቀው ለያዙ አፍላ አድሜ ያላታላላቸው ብርቱ ወጣቶች
በቂያማ ለት በአላህ አርሽ ጥላ ስር ናቸው ።
አላህ ከነሱ ያድርገን 🤲🏼
ከወጣቶች አለም 🌍....Share & join: @yemuslimwetatochdimts
𓆩♡𓆪
ህመሟን ደብቃ ደስተኛ ለመምሰል
ለምትጥረው ለዛች ብርቱ ነፍስ
አላህ ሰላሟንና ደስታዋን ያብዛላት❤️🩹
تَفُتُّ فُؤَادَكَ الاَيَّامُ فَتَّا وَتَنْحِتُ جِسْمَكَ السَّاعاَتُ نَحْتَا
ቀናቶች ቀልብህን መሰባበር ትሰብራለች ሰዐታት ሰውነትህን መጠራረብን ትጠራርባለችመንዙመቱ ታኢየቱ አቢ ኢስሀቅ🤌
💐 الصلاة خير من النوم
💐 الصلاة خير من النوم
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም
🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች
🦋 ተነሱሱሱሱ
ትዝታ😕
አንዳንድ ትዝታዎች ልክ እንደ ጥላ ሁልጊዜም አብረውን ይጓዛሉ...
ልንረሳቸው ብንሞክርም ይበልጥ እየጎሉ ይመጣሉ....
ትላንትን መመለስ ባንችልም ...በትዝታ ውስጥ መኖር ግን የልብን ባዶነት በትንሹም ቢሆን ያስታግሳል...
~ትዝታ ማለት የማይድንና የማይሞት የማይረሳ በሽታ ነው~🥀
19አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) ያረፉት (የሞቱበት) በስንተኛው የሂጅራ ዓመት እና በስንት ዓመታቸው ነው?
18አቡበክር (ረ.ዐ) ከማለፋቸው በፊት ቀጣዩ ኸሊፋ እንዲሆን ለሕዝቡ የጠቆሙት/ያጩት ሶሃባ ማን ነበር?
