ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

الذهاب إلى القناة على Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
330
المشتركون
-424 ساعات
+107 أيام
+4430 أيام
أرشيف المشاركات
𓆩♡𓆪 ህመሟን ደብቃ ደስተኛ ለመምሰል      ለምትጥረው ለዛች ብርቱ ነፍስ አላህ ሰላሟንና ደስታዋን ያብዛላት❤️‍🩹

تَفُتُّ فُؤَادَكَ الاَيَّامُ فَتَّا وَتَنْحِتُ جِسْمَكَ السَّاعاَتُ نَحْتَا
ቀናቶች ቀልብህን መሰባበር ትሰብራለች ሰዐታት ሰውነትህን መጠራረብን ትጠራርባለች
መንዙመቱ ታኢየቱ አቢ ኢስሀቅ🤌

💐 الصلاة خير من النوم 💐 الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች 🦋 ተነሱሱሱሱ
         💐  الصلاة خير من النوم            💐  الصلاة خير من النوم 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌹 አሶላቱ ኸይሩም ሚነ ነውም 🌺 ሶላት ከእቅልፍ ትበልጣለች        🦋 ተነሱሱሱሱ            

ትዝታ😕 አንዳንድ ትዝታዎች ልክ እንደ ጥላ ሁልጊዜም አብረውን ይጓዛሉ... ልንረሳቸው ብንሞክርም ይበልጥ እየጎሉ ይመጣሉ.... ትላንትን መመለስ ባንችልም ...በትዝታ ውስጥ መኖር ግን የልብን ባዶነ
ትዝታ😕 አንዳንድ ትዝታዎች ልክ እንደ ጥላ ሁልጊዜም አብረውን ይጓዛሉ... ልንረሳቸው ብንሞክርም ይበልጥ እየጎሉ ይመጣሉ.... ትላንትን መመለስ ባንችልም ...በትዝታ ውስጥ መኖር ግን የልብን ባዶነት በትንሹም ቢሆን ያስታግሳል... ~ትዝታ ማለት የማይድንና የማይሞት የማይረሳ  በሽታ ነው~🥀

20​አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የተቀበሩት የት ቦታ ነው?
Anonymous voting

19አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) ያረፉት (የሞቱበት) በስንተኛው የሂጅራ ዓመት እና በስንት ዓመታቸው ነው?
Anonymous voting

18አቡበክር (ረ.ዐ) ከማለፋቸው በፊት ቀጣዩ ኸሊፋ እንዲሆን ለሕዝቡ የጠቆሙት/ያጩት ሶሃባ ማን ነበር?
Anonymous voting

17አቡበክር (ረ.ዐ) የቁረይሾች እንግልት ሳይበግራቸው እስልምናን በግልጽ የሰበኩበት የመጀመሪያው ቦታ የት ነው?
Anonymous voting

16አቡበክር (ረ.ዐ) እስልምናን ከመቀበላቸው በፊት በጃሂሊያ ወቅት የነበራቸው ዋና የሙያ/የስራ መስክ ምን ነበር?
Anonymous voting

15በታቡክ ዘመቻ ወቅት ለጦርነቱ ዝግጅት ሙሉ ሀብታቸውን በሙሉ ለኢስላም የለገሱት ሶሃባ ማን ናቸው?
Anonymous voting

14ነቢዩ ﷺ በታመሙበት ወቅት አቡበክር (ረ.ዐ) ምን እንዲያደርጉ በነቢዩ ﷺ ተወክለው ነበር?
Anonymous voting

13አቡበክር አል-ሲዲቅ (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው ያስተዳደሩት ለስንት ዓመታት ያህል ነው?
Anonymous voting

12​አቡበክር (ረ.ዐ) የነቢዩ ﷺ ባለቤት የነበሩት የትኛዋ ታላቅ ሶሃቢይ አባት ነበሩ?
Anonymous voting

11​አቡበክር (ረ.ዐ) በገንዘባቸው ካወጧቸውና ከባርነት ነፃ ካወጧቸው ታዋቂ ሶሃቦች መካከል የመካው ሙአዚን ማን ይገኝበታል?
Anonymous voting

10አቡበክር (ረ.ዐ) የቁርኣን አንቀጾችን ሰብስቦ በአንድ ላይ እንዲጽፍ ዋና ኃላፊነት የሰጡት ለትኛው ጸሐፊ ነው?
Anonymous voting

9በአቡበክር (ረ.ዐ) ዘመን ቁርኣን በአንድ መጽሐፍ (ሙስሐፍ) ተሰብስቦ እንዲጻፍ ሀሳብ ያቀረበው ሶሃባ ማን ነው?
Anonymous voting

8እኔ ነቢይ ነኝ" ብሎ በአረብ ምድር አመፅ አስነስቶ በየማማህ ጦርነት የተገደለው ሐሰተኛ ነቢይ ማን ይባላል?
Anonymous voting

7አቡበክር (ረ.ዐ) በኸሊፋነት ዘመናቸው ከሐሰተኛ ነቢያትና ከከሃዲያን ጋር ያካሄዱት ጦርነት ምን ይባላል?
Anonymous voting

16አቡበክር (ረ.ዐ) የሙስሊሞች ኸሊፋ ሆነው የተመረጡበት ታዋቂ ቦታ ምን ይባላል?
Anonymous voting

5ነቢዩ ﷺ ካረፉ በኋላ የመጀመሪያው የሙስሊሞች ኸሊፋ (መሪ) ሆነው የተመረጡት ማን ናቸው?
Anonymous voting