(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
331
订阅者
+424 小时
+157 天
+4530 天
帖子存档
12 በእስልምና አስተምህሮ መሠረት የእጁጅና መእጁጅ መውጣት ከየትኞቹ ምልክቶች ይመደባል?
11 የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ከግድግዳው በስተጀርባ የሚወጡበት ጊዜ የሚሆነው መቼ ነው?
10 ዙልቀርነይን ግድግዳውን ሰርቶ ካጠናቀቀ በኋላ ምን በማለት የአላህን የበላይነት ገለፀ?
7 የብረት ቁራጮቹን ካከማቸ በኋላ ዙልቀርነይን ሰዎቹን ምን እንዲያደርጉ አዘዛቸው?
6 ዙልቀርነይን ግድግዳውን ለመገንባት የተጠቀማቸው ዋና ዋና ቁሳቁሶች ምን እና ምን ነበሩ?
5 ዙልቀርነይን በሁለቱ ተራራዎች መካከል ያገኛቸውን ሕዝቦች ከምን ለመጠበቅ ነው ግድግዳ የገነባላቸው?
4 ዙልቀርነይን ወደ ምዕራብ በተጓዘ ጊዜ ፀሐይ ስትጠልቅ ያያት የት ውስጥ ነበር?
3 ዙልቀርነይን አላህ ከሰጠው ኃይልና ጥበብ በመነሳት ወደ የትኞቹ አቅጣጫዎች ተጓዘ?
اسلام عليكم ورحمة الله وبركات
እንዴት አመሻቹ .... ዛሬ ስለ ዙልቀርነይን እንዲሑም የእጁጅና መእጁጅ ዙርያ 20 ጥያቄ አውጥቼላችሖለው 😉እውቀታቹን ፈትሹ እስኪ😊
...ውስጥህ በብዙ ሀሳብ ተውጣለች ለማንም ማስረዳት ስትሳቀቅ💔
ላኪን ወደ አላህ ተመለሰህ በመስገጃህ ላይ ስታለቅስ እና ስታወራው ልብህም በሚገርም ሰላም ሲሞላ ያአላህ💐🥹
ኢንሻአላህ አላህ የውስጣችንን ያቃል እና እሱ ያበጀው🌹
💥🌹🌿✿..........✍
⇘አንድ አንድ ሰው በእጁ የያዘውን ወርቅ እስኪያጣውና ሌላ አጊጦት እስኪመለከት ድረስ ወርቅነቱ አይገባውም።።
⇘ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ /ሺ...አንተ/ቺ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ /ሽ 100%♥️☺️
❤️🔥وَالضُّحَى
በረፋዱ እምላለሁ፡፡
💔ተመልከት ጌታህ በረፈደው የሰዎች የንጋት ግርግር እና ጫጫታ ስክን በሚልበት ሰአት ማለ።
☀️ፀሀይዋ የማታቃጥል የምትለሰልስ በሆነችዋ ሰአት፤ የሰዎች ሁከት ፣ጫጫታ እና ግርግር ስክን በሚልበት ሰአት ለጌታህ ሁለት ረከዐን ስገድ።
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا
Z✍..
💥ጉዳይ ኖሮህ ለማሳካት አቅሙ ከሌለህ አቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለህና ፊትህን ወደርሱ አዙር!
ሰናይ ለይል
+1
💥 የሳምንቱ የትዳር ወግ — ክፍል 2⃣
⚜️ ርዕስ፦ ያላገቡ ወጣቶች በትዳር መረጣ ወቅት የሚሰሩት ትልቁ ስህተት ምንድነው?
ሰላም እንደምን ዋላችሁ ውድ የግሩፓችን አባላት! 🌸
ባለፈው ሳምንት ባደረግነው ውይይት ከዲን በመቀጠል አስተሳሰብና ብስለት ወሳኝ መሆናቸውን አውርተናል፤ ተስማምተናልም። ዛሬ ደግሞ እኛ ገና ያላገባን ወጣቶች አጋር ስንፈልግ በብዛት ስለምንሰራቸው ስህተቶች እንነጋገር!
ብዙ ጊዜ ወጣቶች በትዳር መረጣ ወቅት በሚከተሉት ነጥቦች እንሸወዳለን፣ አይደል?
ፍጹም (Perfect) ሰው መፈለግ፦ እሷም አንተም ምንም ጉድለት የሌለበት ፍጹም ሰው በመጠበቅ ጊዜ ማሳለፍ።
በስሜት ብቻ መወሰን፦ የሰውየውን/ሷን አስተሳሰብና ባህሪ ሳይረዱ በመልክ ወይም በጊዜያዊ ስሜት ብቻ መሳብ።
ሰው የመለወጥ ቅዠት፦ «ካገባን በኋላ አስተካክለዋለሁ/አስተካክላታለሁ» ብሎ እያዩ እንዳላዩ ማለፍ።
የሰዎችን ወሬ መስማት፦ የራሳችንን መስፈርት ትተን በጓደኛ ወይም በሰዎች አስተያየት መመራት።
በመልክና ቁመና ብቻ መመዘን፦ «አጠረች/ረዘመ፣ ወፈረች/ከሳ...» እያሉ ከውስጥ ማንነት ይልቅ ውጫዊ ገጽታ ላይ ብቻ ማተኮር።
🤔 ጥያቄ ለእናንተ፦
ከተዘረዘሩት አምስት ስህተቶች ውስጥ በእኛ በወጣቶች ዘንድ በብዛት የሚሰራውና ሰዎችን የሚያሸውደው ትልቁ ስህተት የትኛው ነው ትላላችሁ? (ወይስ ከነዚህ ውጭ ሌላ ስህተት ታዝባችኋል?)
👉 ሀሳባችሁን በኮመንት አጋሩን! እስቲ እንወያይበት! ✨
✍️ Z..
ያረቢ ወደፊት ግን አላህ ይጠብቀን...😭
ቆይ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሲወድቁ ጓረቤት ቡና ቁርስ ምታረጓቸው ሰዎች☹️ ላአ አይደረግም ወላሂ 😓የምን ቁርስ ብቻ ራት ምሳ መክሰስ ኢላሂ 🫢የለመደችዋን ቡና ታፈሉና እእ የትና ልጅ እኮ...ይዘረገፋል😥 አድብ አድብ ወረቢ አላህ ቀልብ ይስጠን😭
አንድ በእድሜ ገፋ ያለ ሽማግሌ ለሚስቱ ለሊት ላይ የማንኮራፏቷ ድምፅ አስቸግሮት ስሞታ ያቀርብላታል ።
ሚስቱም እኔ የለብኝም ብላው ትክድ ነበር ። ይህ ነገር ሲደጋገምበት አንድ ለሊት ላይ ሆን ብሎ ይጠብቅና ለንግግሩ እውነታ ማስረጃ እንዲሆንለት ስታንኮራፋ ለመቅረፅ አሰበ ። እንዳሰበውም ቀረፀና አስቀመጠው ። ሌቱ ሲነጋ እሷ ተኝታ ነበር የቀረፀውን ሊያሳያት ይቀሰቅሳታል ። እሷ ግን የመጨረሻ ለሊቷ ስለነበር መነሳት አልቻለችም ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያቺ የማንኮራፋቷ ድምፅ ማታ ማታ ሁሌም ልክ እንደ አዝካሩን-ነውም እየደጋገመ መስማት ጀመረ ።💔
ከቅርብ ወዳጅህ
የሚመጣብህን ችግር ቻለውና እለፈው
ምናልባት ይህ ችግር አለኝታ እንዲሆንልህና
ያንን ሰው ከጎንህ እንዳታጣው የምትመኝበት
ጊዜ ሊመጣ ይችላልና ።
©️
