fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
331
مشترکین
+424 ساعت
+197 روز
+4930 روز
آرشیو پست ها
15የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች እንዴት አድርገው ነው የሚያልቁት?
Anonymous voting

14የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች በብዛትና በኃይል ሲወጡ በነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ) እና በምእመናን ላይ ምን እንዲያደርጉ ነው አላህ ያዘዛቸው?
Anonymous voting

13 የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ሲወጡ የትኛውን ሀይቅ ውኃ ጠጥተው እንደሚያደርቁት በሐዲስ ተጥቅሷል?
Anonymous voting

እንቀጥል ጥያቄውን አደል ✍

አላቹ ወይ ጥያቄ ተሳተፍ ይጠቅመናል ያጀመዐ ሀሳብም ስጡ👍

12 ​በእስልምና አስተምህሮ መሠረት የእጁጅና መእጁጅ መውጣት ከየትኞቹ ምልክቶች ይመደባል?
Anonymous voting

11 ​የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ከግድግዳው በስተጀርባ የሚወጡበት ጊዜ የሚሆነው መቼ ነው?
Anonymous voting

10 ዙልቀርነይን ግድግዳውን ሰርቶ ካጠናቀቀ በኋላ ምን በማለት የአላህን የበላይነት ገለፀ?
Anonymous voting

9 ግድግዳው ከተገነባ በኋላ የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ምን ማድረግ አልቻሉም?
Anonymous voting

8 የእጁጅና መእጁጅ ህዝቦች ባህሪ በቁርኣን ውስጥ እንዴት ተገለጸ?
Anonymous voting

7 የብረት ቁራጮቹን ካከማቸ በኋላ ዙልቀርነይን ሰዎቹን ምን እንዲያደርጉ አዘዛቸው?
Anonymous voting

6 ​ዙልቀርነይን ግድግዳውን ለመገንባት የተጠቀማቸው ዋና ዋና ቁሳቁሶች ምን እና ምን ነበሩ?
Anonymous voting

5 ​ዙልቀርነይን በሁለቱ ተራራዎች መካከል ያገኛቸውን ሕዝቦች ከምን ለመጠበቅ ነው ግድግዳ የገነባላቸው?
Anonymous voting

4 ​ዙልቀርነይን ወደ ምዕራብ በተጓዘ ጊዜ ፀሐይ ስትጠልቅ ያያት የት ውስጥ ነበር?
Anonymous voting

3 ዙልቀርነይን አላህ ከሰጠው ኃይልና ጥበብ በመነሳት ወደ የትኞቹ አቅጣጫዎች ተጓዘ?
Anonymous voting

2 ዙልቀርነይን" የሚለው የአረብኛ ቃል ትርጉም ምንድን ነው?
Anonymous voting

1ዙልቀርነይን የሚለው ስም በቁርኣን ውስጥ በየትኛው ሱራ ላይ ይገኛል?
Anonymous voting

اسلام عليكم ورحمة الله وبركات እንዴት አመሻቹ .... ዛሬ ስለ ዙልቀርነይን እንዲሑም  የእጁጅና መእጁጅ ዙርያ 20 ጥያቄ አውጥቼላችሖለው 😉እውቀታቹን ፈትሹ እስኪ😊

...ውስጥህ በብዙ ሀሳብ ተውጣለች ለማንም ማስረዳት ስትሳቀቅ💔 ላኪን ወደ አላህ ተመለሰህ በመስገጃህ ላይ ስታለቅስ እና ስታወራው ልብህም በሚገርም ሰላም ሲሞላ ያአላህ💐🥹 ኢንሻአላህ አላህ የውስጣችንን ያቃል እና እሱ ያበጀው🌹

💥​​​​🌹🌿✿..........✍ ⇘አንድ አንድ ሰው በእጁ የያዘውን ወርቅ እስኪያጣውና ሌላ አጊጦት እስኪመለከት ድረስ ወርቅነቱ አይገባውም።።          ⇘ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ /ሺ...አንተ/ቺ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ /ሽ 100%♥️☺️