ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
331
订阅者
+424 小时
+157 天
+4530 天
帖子存档
አንድ በእድሜ ገፋ ያለ ሽማግሌ ለሚስቱ ለሊት ላይ የማንኮራፏቷ ድምፅ አስቸግሮት ስሞታ ያቀርብላታል ። ሚስቱም እኔ የለብኝም ብላው ትክድ ነበር ። ይህ ነገር ሲደጋገምበት አንድ ለሊት ላይ ሆን ብሎ ይጠብቅና ለንግግሩ እውነታ ማስረጃ እንዲሆንለት ስታንኮራፋ ለመቅረፅ አሰበ ። እንዳሰበውም ቀረፀና አስቀመጠው ። ሌቱ ሲነጋ እሷ ተኝታ ነበር የቀረፀውን ሊያሳያት ይቀሰቅሳታል ። እሷ ግን የመጨረሻ ለሊቷ ስለነበር መነሳት አልቻለችም ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያቺ የማንኮራፋቷ ድምፅ ማታ ማታ ሁሌም ልክ እንደ አዝካሩን-ነውም እየደጋገመ መስማት ጀመረ ።💔 ከቅርብ ወዳጅህ የሚመጣብህን ችግር ቻለውና እለፈው ምናልባት ይህ ችግር አለኝታ እንዲሆንልህና ያንን ሰው ከጎንህ እንዳታጣው የምትመኝበት ጊዜ ሊመጣ ይችላልና ።
©️

💐❤ ምስጋና ለሱ 🥀 ወንጀላችንን ሰትሮ... በውዴታው ለሚያኖረን አሏህ
💐❤ ምስጋና ለሱ 🥀 ወንጀላችንን ሰትሮ... በውዴታው ለሚያኖረን አሏህ

https://t.me/Nurrel_huda እስኪ እየገባችሁ ጆይን በሉልኝ🥲

ቢዘገይም ድርሻችን አያመልጠንም… ቢፈጥንም ከተወሰነልን ውጭ አናገኝም። ስለዚህ አብሽሩ!
ቢዘገይም ድርሻችን አያመልጠንም… ቢፈጥንም  ከተወሰነልን ውጭ አናገኝም። ስለዚህ አብሽሩ!

🌹🌹 💐 الصلاة خير من النوم 🌹🌹 💐 الصلاة خير من النوم 💥ጌታችንን እናስታውስ🥰 سبحان الله وبحمده(33) سبحان الله العظيم(33) الصباح ا
🌹🌹        💐  الصلاة خير من النوم   🌹🌹         💐  الصلاة خير من النوم 💥ጌታችንን  እናስታውስ🥰 سبحان الله وبحمده(33) سبحان الله العظيم(33) الصباح الخير🌸

💥ወዳጄ አስተሳሰብህ ረጅም ሆኖ እንቅልፍህ ካጠረብህ… አእምሮህን እረፍት ስጠውና በትራስህን ቀይረው ​ነገ ሰኞ ነው የቻለ በፆም ያስጀምረው ያልቻለ በፈገግታ ያሳምረው!🌸 ​ደህና እደሩ🌙 Z.. ​🗣

ያገቡ ሴቶች ባላቸውን ለመጠበቅ አሁን ያሉበት ሁኔታ 💪 ሳይፈልጉ በረኛ ሆኑኮ ➥ ላጤ ላጤ እያሉ ስላስቸገሩን እንዙርባቸው አ ¿
ያገቡ ሴቶች ባላቸውን ለመጠበቅ አሁን ያሉበት ሁኔታ 💪 ሳይፈልጉ በረኛ ሆኑኮ ➥ ላጤ ላጤ እያሉ ስላስቸገሩን እንዙርባቸው አ ¿

💥🤨       <))>       _/ \_                   Share አታደርጉ... ​Add አታደርጉ... ​React እንኳን ለማድረግ እጃችሁ ይከብዳችኋል እስቲ ደግሞ Left የምትሉ ሰዎች... 😒 ከመሄዳችሁ በፊት ቢያንስ አዲስ አባል Add አድርጉና ግሩፑ ላይ አሻራችሁን አሳርፉ! 😑🫩 ከዚያ በኋላ ከፈለጋችሁ Go out አፋብለናል... 😌✋ 💥💥ለጥሩዎቹ (React & Share ለሚያደርጉት) አላህ ይባርካችሁ ከልብ ለአላሕ ብለንገእንወዳችኋለን 💐💐🌸

💥የእሁድ ውሎአችንን በሚያምሩና አእምሮን በሚያረጉ Aesthetic Wallpapers ሞቅ ደመቅ እናድርገው😉✨ ​ለስልካችሁ Home Screen ወይም Lock Screen የሚሆን አዲስ Vibe መርጣች
+9
💥የእሁድ ውሎአችንን በሚያምሩና አእምሮን በሚያረጉ Aesthetic Wallpapers ሞቅ ደመቅ እናድርገው😉✨ ​ለስልካችሁ Home Screen ወይም Lock Screen የሚሆን አዲስ Vibe መርጣችሁ ቀይሩበት ከወደዳቹት 👍❤️☺️🥰.....

☀️☀️በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎችን እናገኛለን አብዛኞቹ ግን just come and go ጥቂቶቹ ናቸው በልብህ የስክነቱ ዓለም ውስጥ love and respect ኖሯቸው የሚቀመጡት ጥቂቶቹ ልባችን ው
☀️☀️በህይወታችን ውስጥ ብዙ ሰዎችን እናገኛለን አብዛኞቹ ግን just come and go ጥቂቶቹ ናቸው በልብህ የስክነቱ ዓለም ውስጥ love and respect ኖሯቸው የሚቀመጡት ጥቂቶቹ ልባችን ውስጥ a special place አላቸው የጊዜ አቧራም አያተናቸውም no passage of time can fade them የዘመን ለውጥም አይፍቃቸውም🥀 🌞መልካምቀን ✍ Z..

💥የልብ መረጋጋጊያ እና የጀነት መርግቢያ ቁልፍ ሠላት ሲሆን ሱብሂ ሰላት ደግሞ ቀንንም ልብንም ያበራል❤️‍🩹🌺 🌹🌹 አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም🌹🌹
💥የልብ መረጋጋጊያ እና የጀነት መርግቢያ ቁልፍ ሠላት ሲሆን ሱብሂ ሰላት ደግሞ ቀንንም ልብንም ያበራል❤️‍🩹🌺              🌹🌹                  አሰላቱ ኸይሩ ሚነ ነውም🌹🌹

💥በዘመናችን ፈተና እጅግ በጣም ተንሰራፍቷል ማን ያውቃል ምን አልባትምኮ አላህ የፅናታችን ምንዳ ሊያበዛልንም ፈልጎም ይሆናል አላህ ያፅናን ሰናይ ለይል ላጤያንስ
💥በዘመናችን ፈተና እጅግ በጣም ተንሰራፍቷል ማን ያውቃል ምን አልባትምኮ አላህ የፅናታችን ምንዳ ሊያበዛልንም ፈልጎም ይሆናል አላህ ያፅናን ሰናይ ለይል ላጤያንስ

20 የሂጅሪ ዓመት መቁጠሪያን ያፀደቁት ማን ናቸው?
Anonymous voting

19ዑመር رضي الله عنه በታሪክ የሚታወቁት በዋናነት በምንድን ነው?
Anonymous voting

18 ረጅሙ የቁርአን አንቀጽ (አያህ) ስለ ምን ጉዳይ ያብራራል?
Anonymous voting

17.የሐውዷ ርዝመትና ስፋት ምን ያህል ነው ተብሎ ተገልጿል?
Anonymous voting