ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 257
订阅者
+3324 小时
+2127 天
+84330 天
帖子存档
8. ዱዓ ከምን ይቆጠራል? A. ከአምልኮ B. ከንግድ C. ከስፖርት D. ከልማድ ብቻ

7. ሽርክ ማለት ምንድነው? A. አላህን ማመስገን B. ከአላህ ጋር ሌላን በአምልኮ ማጋራት C. ቁርአን ማንበብ D. ሶላት መስገድ

6. የተውሂድ ተቃራኒ ምንድነው? A. ሱና B. ኢማን C. ሽርክ D. ሶላት

5. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትርጉሙ የትኛው ነው? A. አላህ ብቻ ፈጣሪ ነው B. ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም C. ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው D. አላህ ታላቅ ነው

4. ተውሂደ-ኡሉሂያ ምንድነው? A. አላህን በስሙ መጥራት B. አምልኮን ለአላህ ብቻ ማድረግ C. ነቢያትን ማክበር D. መላእክትን ማመን

3. ተውሂደ-ሩቡቢያ ምንን ይመለከታል? A. የአላህን ጌትነት B. የሰዎች ልማድ C. የፊቅህ ህጎች D. የታሪክ ክስተቶች

2. የተውሂድ ክፍሎች ስንት ናቸው? A. 2 B. 3 C. 4 D. 5

1.ተውሂድ ማለት ምንድነው?

ኸይር መጥተናል ወገንታት አላችሁ??👍

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀሚዐን🖐 የሆነ ቦታ ነኝ ያለሁት ስወጣ ይኖረናል❗️ ዛሬ ኢንሻአላህ ሞቅ ሞቅ አድርጉት 👌

እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ አድርሱላቸው🫵

ተጋበዙልኝ🫰🏽

sticker.webp0.20 KB

🍂የአላህ ፍቅር ማለት ብትሰምጥበት እንኳን የምትድንበት ብቸኛው ፍቅር ነው!! አይደል እንዴ?! @light_of_sunnah

🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ ርካሽ ነሽ! @Tazkirah_for_all
🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ ርካሽ ነሽ! @Tazkirah_for_all

እህቴ ገና ምንም ሳያውቅሽ በቴሌግራም inbox መጥቶ እወድሻለው ካለሽ አላህ ይውደድህ ብለሽ Block በማድረግ ተባበሪው🕶

✍ትልቅነት በእድሜ ላይ ሳይሆን ባስተሳሰብ ትልቅ መሆን ነው ሂወት ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችለው። በእድሜ ስለበለጧቹ ሰዎች ሳይሆን በአስተሳሰብ በበለጧቹ ሰዎች ተሞክሮ ውሰዱ

- سبحان الله وبحمده 💭 - سبحان الله العظيم 💭

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

🍀የማትገመቺ ሁኚ ባልሽ ተናዶ ሲያወራ ዝም በይ🕶🙌