ምክር ለወጣቶች
前往频道在 Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
显示更多未指定国家未指定类别
7 257
订阅者
+3324 小时
+2127 天
+84330 天
帖子存档
7 260
✍ትልቅነት በእድሜ ላይ ሳይሆን
ባስተሳሰብ ትልቅ መሆን ነው ሂወት ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችለው።
በእድሜ ስለበለጧቹ ሰዎች ሳይሆን በአስተሳሰብ በበለጧቹ ሰዎች ተሞክሮ ውሰዱ
7 260
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 260
ሙተነቂቧ እህቴ ኒቃብ ሸሪዓዊ አልባሳት እንጂ ባህል አይደለም። ፊትሽ ስለተሸፈነ እንደፈለግሽ መሆን፣ ከኒቃቡ በታችም የፈለግሽውን መልበስ ትችያለሽ ማለት አይደለም። ሃያዕ ይኑርሽ በተለይ ሚዲያ ላይ ከመውጣት አደራሽን ተጠንቀቂ።!
7 260
🌸 ጥያቄ 🌸
📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው?
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን
📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
7 260
🔹ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁላህ🔹
የትርጉም ዳእዋዎችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/Abu_Umer1
7 260
ተቸግሮ በረሀብ እና በህመም ለሚሰቃይ ሰው 1ሺህ ብር መስጠት ሚከብደው ሰው
በ450K Iphone 18Pro Max ገዝቶ ሲይዝ አያምም?
አላህ ይሁነን🤲
7 260
አንዲት ሴት ሀያእ እንደሌላት ከሚጠቁሙ
ነገራቶች ውስጥ አንዱ ቲክቶክ🚫 መጠቀሟ ነው🙌
ዛሬውኑ መጠቀም አቁሚ ውድ እህቴ🙌
https://t.me/NasihaLishebab
7 260
እእ አለም አቀፋዊ በመሻኢኾቻችን በኡስታዞቻችን የደመቀው ዝግጅት እንዴት ነው?
ኔትዎርክ አስቸገረኝ👎
በጣም ምርጥ ነው 👍
ስራ ላይ ሆኜ እየሰማው ነው👌
7 260
በኢሞ
መልእክት ከ ለተሞ
╰┈➢ተ
╰┈➢ ጀ
╰┈➢ ም
╰┈➢ ሯ
╰┈➢ ል
🎙 ሸይኽ አብዱልሀሚድ ከ ለተሞ
ሸር ሸር ሸር
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም
አድ ና ሸር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other
በቴሌግራም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/bilalmesji?videochat
https://t.me/bilalmesji?videochat
7 260
🔺ስልክህን እናትህም፣ አባትህም፣ እህትህም፣ ወንድምህም፣ ሚስትህም፣ ልጅህም፣ ጓደኛህም… ቢያየው ችግር ከሌለው… ጥሩ ላይ ነህ።
አብዛኞቻችንን ይመለከታል ስልካችን ውስጥ አላስፈላጊ እና አፀያፊ ነገራቶችን ተሸክመን የምንቀሳቀስ ሰዎች
7 260
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
share share مع السلامة🙌
