ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 257
مشترکین
+3324 ساعت
+2127 روز
+84330 روز
آرشیو پست ها
7 260
5. “ላ ኢላሀ ኢለላህ” ትርጉሙ የትኛው ነው?
A. አላህ ብቻ ፈጣሪ ነው
B. ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም
C. ሙሐመድ ﷺ ነቢይ ነው
D. አላህ ታላቅ ነው
7 260
4. ተውሂደ-ኡሉሂያ ምንድነው?
A. አላህን በስሙ መጥራት
B. አምልኮን ለአላህ ብቻ ማድረግ
C. ነቢያትን ማክበር
D. መላእክትን ማመን
7 260
እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ
ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ
አድርሱላቸው🫵
7 260
✍ትልቅነት በእድሜ ላይ ሳይሆን
ባስተሳሰብ ትልቅ መሆን ነው ሂወት ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችለው።
በእድሜ ስለበለጧቹ ሰዎች ሳይሆን በአስተሳሰብ በበለጧቹ ሰዎች ተሞክሮ ውሰዱ
7 260
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
