ምክር ለወጣቶች
前往频道在 Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
显示更多未指定国家未指定类别
7 240
订阅者
+4024 小时
+2217 天
+82730 天
帖子存档
7 240
➽2 ከነቢዩ ﷺ ሚስቶች መካከል ከሌሎቹ በኋላ የሞተችው ማን ናት?
A// ዓኢሻ (ረ.ዐ)
B// ኡሙ ሰለማ (ረ.ዐ)
C// ሐፍሷ (ረ.ዐ)
D// ሰውዳ (ረ.ዐ)
7 240
1 በሐዲስ መሠረት ከሶላት ውጭ በጣም የላቀው ሰደቃ ምንድነው?
A// ምግብ መስጠት
B// ውሃ መስጠት
C// ሰውን መርዳት
D// ሁሉም ተጠቃሽ ናቸው
7 240
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ሱአልና ጀዋብ የተሰኘው ፕሮግራማችን ይጀምር ኣኣ👍
ያው ስም ላውጣለት ብዬ ነው
ሱአል&ጀዋብ ያልኩት👀
7 240
ያቺ ሳሊህዋን ተውበት አድራጊዋን አይመለከትም🌹
She Is Brave ምክትያቱም ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ራሳቸውን ከሚያጡበት አለም በተውበት ድናለችና👌
አላህ ያፅናት🤲
7 240
🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ?
tg://settings
tg://settings
tg://settings
7 240
🌷ለፈገግታ☝️
♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤
መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ?
♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤
«የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች!
የተወሰደ
7 240
ወሏሂ ቀልቦቻችን ከሚታመሙ ሰውነታችን ቢታመም ለኛ በጣም የተወደደ ነው።
--ሸይኽ ሙቅቢል--(ረሂመሁሏህ)
https://t.me/eslamiyeh_m
https://t.me/eslamiyeh_m
7 240
🔟 ﴿وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ ............﴾
ሀ) وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
ለ) وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ
ሐ) وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ
