fa
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

رفتن به کانال در Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 244
مشترکین
+4024 ساعت
+2217 روز
+82730 روز
آرشیو پست ها
سورة يونس || عبدالله القرافي

እኔ ከወደድኩት ለናንተ ወደድኩ የማለዳ ግብዣ ለናንተ 👌

ቁርአን ልጋብዛቹህ? በማን ቃሪእ ይሁንላቹህ?

የጥያቄዎቹ መልስ 1.ለ 2.ለ 3.ሀ 4.ለ 5.ለ 6.ሀ 7.ለ 8.ሐ 9.ሀ 10.መ ለዛሬ የነበረን ጥያቄና መልስ ይህን   ይመስል ነበር  አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ጀዛኩሙሏ ኸይር እናተም በመለሳችሁት እኛም በጠየቅነው  የምንጠቀም አሏህ ያድርገን🤲  ነገ  በድጋሚ በሌሎች ጥያቄዎች    እስክንገናኝ ወሰላሙአለይኩም    ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

10//ከሚከተሉት ድርጊቶች ውስጥ ሶላትን ሙሉ በሙሉ ከንቱ የሚያደርገው (የሚያበላሸው) የቱ ነው? ሀ) ዐይንን ማሸት ለ) በጸሎት ወቅት ጸጥ ማለት ሐ) ትንሽ መንቀሳቀስ (ለምሳሌ ነፍሳትን ለማባረር) መ) ሆን ብሎ ማውራት

9//በሶላት ውስጥ አንድ ሰው በስህተት ወይም በመርሳት የዋጅብ (ግዴታ) ተግባር ሲተው፣ ሶላቱን ለማስተካከል ምን ማድረግ ይጠበቅበታል? ሀ) የስህተት ሰጁድ (ሱጁዱስ ሰህው) ማድረግ ለ) ሶላቱን እንደገና ሙሉ በሙሉ መጀመር ሐ) ምንም ሳያደርጉ ማለፍ መ) ውዱእ ማደስ ብቻ

8//ከሶላት ማዕዘናት (አርካኖች) አንዱ የሆነው እና ያለሱ ሶላት የማይጸድቅበት ድርጊት የቱ ነው? ሀ) አዛን ማለት ለ) ኢቃማ ማለት ሐ) ሱረቱል ፋቲሀን መቅራት መ) ቀኝ እጅን ከግራ እጅ በላይ ማኖር

7// ከሶላት መጀመር በፊት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ-ሁኔታዎች (ሸርጦች) አንዱ የሆነው የቱ ነው? ሀ) እጆችን ማጠፍ ለ) የሶላት ወቅት መግባት ሐ) ሱራን በድምፅ ማንበብ መ) ቁኑት ማድረግ

➽6 በሐዲስ መሠረት በቂያማ ቀን ከሚጠየቁት ዋና ነገሮች አንዱ ምንድነው? A// ስለ ዕድሜው እንዴት እንዳሳለፈው B// ስለ ቤቱ መጠን C// ስለ ልብሱ D// ስለ የቤተሰቡ ብዛት

➽5 የሙስሊሞች የመጀመሪያው ቂብላ የትኛው ነበር? A// ካዕባ B// መስጂደል አቅሳ C// መስጂደ ቁባ D// መስጂደ ነበዊ

➽4 የነቢዩ ﷺ ልጅ ዘይነብ (ረ.ዐ) ባለቤት ማን ነበር? A// አቡ ሱፍያን B// አቡል-ዐስ ኢብን አር-ረቢዕ C// ዑስማን (ረ.ዐ) D// ጃዕፈር (ረ.ዐ)

➽3 በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ነቢይ ያልሆነ ሰው ማን ነው? A// ሉቅማን B// አቡ ለሀብ C// አቡ ጃህል D// አቡ በክር

➽3 በቁርአን ውስጥ ስሙ የተጠቀሰው ነቢይ ያልሆነ ሰው ማን ነው? A// ሉቅማን B// አቡ ለሀብ C// አቡ ጃህል D// አቡ በክር

➽2 ከነቢዩ ﷺ ሚስቶች መካከል ከሌሎቹ በኋላ የሞተችው ማን ናት? A// ዓኢሻ (ረ.ዐ) B// ኡሙ ሰለማ (ረ.ዐ) C// ሐፍሷ (ረ.ዐ) D// ሰውዳ (ረ.ዐ)

1 በሐዲስ መሠረት ከሶላት ውጭ በጣም የላቀው ሰደቃ ምንድነው? A// ምግብ መስጠት B// ውሃ መስጠት C// ሰውን መርዳት D// ሁሉም ተጠቃሽ ናቸው

የላችሁም እንዴ 👀

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሱአልና ጀዋብ የተሰኘው ፕሮግራማችን ይጀምር ኣኣ👍 ያው ስም ላውጣለት ብዬ ነው ሱአል&ጀዋብ ያልኩት👀

ቲክቶክ የተባበሩት እብዶች ድርጅት ሲሆን ዋናው ማናጀሩ ኢብሊስ ነው Ehhhhhh ተብላችሗል🙌

ያቺ ሳሊህዋን ተውበት አድራጊዋን አይመለከትም🌹 She Is Brave ምክትያቱም ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ራሳቸውን ከሚያጡበት አለም በተውበት ድናለችና👌 አላህ ያፅናት🤲

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🖐 ስኬት ማለት ለናንተ ምንድነው ቤተሰብ?