ru
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Открыть в Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
7 201
Подписчики
+2624 часа
+1917 дней
+82830 дней
Архив постов
1 በሐዲስ መሠረት ከሶላት ውጭ በጣም የላቀው ሰደቃ ምንድነው? A// ምግብ መስጠት B// ውሃ መስጠት C// ሰውን መርዳት D// ሁሉም ተጠቃሽ ናቸው

የላችሁም እንዴ 👀

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሱአልና ጀዋብ የተሰኘው ፕሮግራማችን ይጀምር ኣኣ👍 ያው ስም ላውጣለት ብዬ ነው ሱአል&ጀዋብ ያልኩት👀

ቲክቶክ የተባበሩት እብዶች ድርጅት ሲሆን ዋናው ማናጀሩ ኢብሊስ ነው Ehhhhhh ተብላችሗል🙌

ያቺ ሳሊህዋን ተውበት አድራጊዋን አይመለከትም🌹 She Is Brave ምክትያቱም ብዙዎች ተስፋ ቆርጠው ራሳቸውን ከሚያጡበት አለም በተውበት ድናለችና👌 አላህ ያፅናት🤲

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🖐 ስኬት ማለት ለናንተ ምንድነው ቤተሰብ?

በሀራም ገላዋን ያረከሰች ሴት በውሻ ከተነጀሰ ልብስ በላይ ቆሻሻ ነች🙌 አላህ ከዚና ይጠብቀን🤲

🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ? tg://settings tg://settings tg://settings

🌷ለፈገግታ☝️ ♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤ መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ? ♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤ «የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች! የተወሰደ

እኛ እንጠይቃለን እሱ ይሰጠናል የኛ አላህ🫰🏽 @light_of_sunnah

ወሏሂ ቀልቦቻችን ከሚታመሙ ሰውነታችን ቢታመም ለኛ በጣም የተወደደ ነው። --ሸይኽ ሙቅቢል--(ረሂመሁሏህ) https://t.me/eslamiyeh_m https://t.me/eslamiyeh_m
ወሏሂ ቀልቦቻችን ከሚታመሙ ሰውነታችን ቢታመም ለኛ በጣም የተወደደ ነው። --ሸይኽ ሙቅቢል--(ረሂመሁሏህ) https://t.me/eslamiyeh_m https://t.me/eslamiyeh_m

<<ፈጅር ላይ መስጅድ የሚገኝ የደሃ ጫማ እቤቱ ከሚተኛ የንጉስ ዘውድ የበለጠ ያምራል!>> ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)
<<ፈጅር ላይ መስጅድ የሚገኝ የደሃ ጫማ እቤቱ ከሚተኛ የንጉስ ዘውድ የበለጠ ያምራል!>> ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)

ይህ ማራኪ ድምፅ እያለ ሙዚቃ ትሰማለህ?

ለዛሬ ይበቃናል🙌 ወሰላሙአለይኩም🙌

መልሱ፦ ለ✅

🔟 ﴿وَالْكَاظِمِينَ الْغَيْظَ وَالْعَافِينَ عَنِ النَّاسِ ۗ ............﴾ ሀ) وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ለ) وَاللَّهُ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ ሐ) وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

መልሱ፦ ለ✅

9️⃣ ﴿وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا ............﴾ ሀ) وَاللَّهُ مَعَكُمْ ለ) وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ ሐ) وَاللَّهُ يُحِبُّ الصَّابِرِينَ

መልሱ፦ ሀ✅

8️⃣ ﴿إِنَّ اللَّهَ اشْتَرَىٰ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ أَنفُسَهُمْ وَأَمْوَالَهُم ............﴾ ሀ) بِأَنَّ لَهُمُ الْجَنَّةَ ለ) وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ ሐ) إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ