የአኺራ ተጓዦች☁️
前往频道在 Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
显示更多未指定国家未指定类别
935
订阅者
无数据24 小时
+327 天
+13830 天
帖子数量
数据加载中...
反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子
数据加载中...
发布分析
帖子 | 浏览量动态 | |||||
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸
🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷
💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇
📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ። | 17 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦
“አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ።
ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል።
ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
“በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።”
ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።”
እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ
ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌
@light_of_sunnah | 36 | 0 | 0 | 1 | 登录以查看统计数据 | |
☁️ ሀቢቡና ﷺ ምን አሉ
«مَن صَمَتَ نَجَا»
<<ዝም ያለ ነፃ ወጣ>> አሉ
በሰው ህይወት ላይ በማይመለከታችሁ
ነገር ውስጥ እየገባችሁ እሱኮ እንዲህ ነው
እሷኮ እንዲህ ናት እያላችሁ ወሬ አታዋስዱ
የራሳችሁን ሀያት ኑሩ ዝም በሉና
አሁንም ዝም በሉ 🙌
@light_of_sunnah | 37 | 0 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 64 | 1 | 0 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬ | 4 | 2 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ቁርዐን የቀልብ ሰኪና አዳምጡትማ👍
سورة الرعد || عبدالله السعيد | 73 | 2 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 76 | 1 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 87 | 2 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 1 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
እሱጋ🫵 | 72 | 0 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 12 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
ይሄ ነው መንሀጄ💪🏻
ሼር አድርጉላቸው ለነዛ 🫵 | 96 | 0 | 0 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
የጀግና መለያው በሩቅ ያስታውቃል
ለኢስላም ዳዕዋ ሲል ቤተሰብ ይርቃል
ለሀቅ እጅ ሰጥቶ ፀንቶ ይዋደቃል። | 96 | 1 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌
ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀
@light_of_sunnah | 103 | 0 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
ስለ ሰለፊያ በጥቂቱ🙌
ስሩ ብላችሁን ሰራን share አድርጉ እንጂ👀
@light_of_sunnah | 7 | 0 | 0 | 1 | 登录以查看统计数据 | |
🌳Pov:- ከጓደኛሽ ጋር መድረሳ
ውስጥ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ
እንዲህ ብላለች ኧረ አስማ
ረዲየላሁ አንሀም እንዲህ ብላለች
እያልሽ ስትከራከሪ(ስትወያዩ)
ያለው feeling አላህ አላህ🙌👌
@light_of_sunnah | 105 | 0 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
سورة الروم || عبدالله الموسى | 124 | 2 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮
🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷
🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸🌺🌷🌹🌷🌺🌸
╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯
⚡️ ምርጥ የኢስላማዊ
ቻናሎች ስብስብ ⚡️
╭━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╮
🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷🌸🌺🌹🌺🌸🌷
╰━━━❀🌸❀━━━━━━━━❀🌸❀━━━╯
╭━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╮
🔗 ቻናሉን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
╰━━━🌿🌸🌿━━━━━━━━🌿🌸🌿━━━╯ | 17 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
አይደል እንዴ እንመከርበት
ወደ አላህ እንመለስ ብንል
እንስተካከል ብንል
አኽላቃችንን እናሳምር ብንል
ሁሉም አለ "ቁርዐን"ላይ🙌 | 136 | 1 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
ነብዩ ﷺ 'የተሰደቡበት"
"የተሰደዱበት"
" የተጎዱበት"
"እብድ የተባሉበት"
"ጠንቋይ የተባሉበት"
በመንገዱም ላይ ብዙ መከራን የተቀበሉለት
ዲን ነው የእኛ ዲን።
ሰሓቦችም ለዚህ ዲን ብለው ንብረታቸውን፣ ቤታቸውን እና አገራቸውን ትተው ተሰደዱ። አንዳንዶቹም ሕይወታቸውን ከፍለው አለፉ።
ይህ ነው የእኛ ዲን… ዛሬ ግን እኛ የት ነን?
ለዲናችን ስንል ምን እንተዋለን? ምን መስዋዕት እናደርጋለን? ሱናን ለመከተል ስንት ነገር እንተዋለን?
እነሱ ዲናቸውን ለመጠበቅ መከራን ተቀበሉ፤ እኛ ግን ዲናችንን ለመጠበቅ የዱንያን ትንሽ ደስታ መተው እንኳን እንቸገራለን።
አላህ ኢማናችንን ያጠናክርልን፣ በዲኑ ላይ ያጽናን፣ እንደ ነብዩ ﷺ እና ሰሓቦች ዲናችንን እንድንከተል ያድርገን። አሚን👍
@light_of_sunnah | 124 | 2 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 |

