ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

前往频道在 Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

显示更多
未指定国家未指定类别
951
订阅者
无数据24 小时
+287 天
+13630 天
帖子存档
🎙ወንድም አቡበከር ' 📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት ⤵️⤵️ https://t.me/ahmededri

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲
አላህ በተውሂድና በሱና ላይ አፅንቶ ይውሰደን🤲

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ صباح الخير

👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌 🔴ሰበር ዜና🔴 🏖️ከባህርዳር🏖️ ▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ 📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝 ✅️ አሊሞች ✅️ ሼይኾች ✅️ኡስታዞችና ✅️ዳኢዎች በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️ 🗓 መስከረም 16/2019 🕰 በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ 📌🇸🇦 ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ:: ✔️ይህ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ብርቅዬ የዳዕዋ ፕሮግራም ፈጽሞ እንዳያመልጥዎት ✔️ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የዚህን ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ዳዕዋ ጥሪ ከሁሉም ያድርሱ 👍ፕሮግራሙን እንደ ንጋት ኮከብ የሚያደምቁትን 🟡አሊሞች 🟡መሻኢኾች 🟡ኡስታዞችና 🟡ዳኢዎች ዝርዝር በቀጣይ ኢንሻአላህ እናስታውቃለን 〰በአሏህ ፈቃድ:- ሰለፍይነት ያብባል ተውሂድ ይነግሳል〰 📱ቻናሎቻችን 📱ቴሌግራም/telegram https://t.me/bilalmesji 💭ኢሞ/imo https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 📱ቲክቶክ/Ticktock https://vt.tiktok.com/ZS9S4jMx41Qjb-P34Hp/

የሚገለፀው ሳህ👍
የሚገለፀው ሳህ👍

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🤚 صباح الخير 🤚

እሺ እህት አለም🫰🏽
እሺ እህት አለም🫰🏽

ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻
ይህ ስም ስልካችን ላይ የሚጠራ ከሆነ አሁንም እድለኞች ነን ሀቂቀተን💧🫶🏻

🌴POV፦ ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትጠብቂ የሚያስቀድሙሽ ነገር🫰🏼

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐

ስሙማ ነገ ሰኞ ነው እየፆምን ላጤያንስ አትሳነፉ ፁሙ

ገብቶሻላ መልዕክቱ እህትዋ👌🏻
ገብቶሻላ መልዕክቱ እህትዋ👌🏻

የኔ ውድ እህት🤌🏻
የኔ ውድ እህት🤌🏻

ሙስጠፋ አብደሏህ ተብየው (ተክፊርዩ) የሙስጠፋ እውቀት የሱና አሊሞችን መሳደብ ነው አሏዋቂ መሆኑ ያልገባው ጃሂል አህመቅ ጥሩ መልስ ነው ለቀጠፈ ቅጥፈት በቂ (አጥጋቢ) የሆነ መልስ ስርዐት እና በኢልም የተሰጠ ረድ ነው በነ ሸይኽ አቡ ዘርخفظه الله በሳቸውም ለቀጠፈው ለሰደባቸው በቂ መልስ በሀገራችን በሀበሻ ምድር ያሉትን የሱና ኡለማዎች ለቀጠፈባቸው ቆየት ያለ ነው ግን ማዳመጥ ግደታ ነው በኡስታዝ አቡ መርዋን (خفظه الله ) ሼር እያደረግን ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇 t.me/abu_muawiyya

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخير 🖐 እንደ ቁርዐን ግን ልብን የሚያርስ ምን አለ?ምንም🫷

ብዙ ሰወች ላይ የሚበዛብን ችግር ሙሀደራ ወይ ሀዲስ ወይ ደግሞ ምክር አዘል ነገሮችን እናዳምጥና ከዛ በቃ አሁን እጀምራለው እንላለን ከዛ ትንሽ ሰዐት ወይ ደቂቃ ከቆየን ቡሀላ ያሰብነውን ማሳካት ይከብደናል ለምን❓ ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል ሀቂቃ በተለይ ይህ ነገር ሴቶች ላይ ይበዛል።ሲጀመርም ሴቶች ናቂስ ነን ጭራሽ ራሳችንን ችላ ካልነውማ አበቃ🙌🏻 ለዛም እህቶች ደርሳችን ላይ እንበራታ ቂረዐት ላይ አንፍዘዝ ሀቂቃ አሁን ያለንበትን ጊዜ መልሰን አናገኘውም።ያገቡት ልጅ ያላቸው እናቶች ለደርስ ሲሯሯጡ እያየን እኔ እና አንቺ 24hr ስልክ ላይ አያስጠላም በራህማኑ ኧረ እንቀየር ራሳችንን እንለውጥ ሀቂቀተን።ከባለ ትዳሮች ያገኘሁትን ሀሳብ ወዬ ልበልሽ "ከትዳር ቡሀላ ብዙ ግዜ አይኖራችሁም ልጆች ይመጣሉ የቤት ውስጥ ስራ አለ የባል ሀቅ የሚባል ነገር አለ አንዱን ስትሉ አንዱ ይመጣል ስለዚህ የላጤነት ህይወታችሁን ዲናችሁን በማወቅ ላይ አውሉት" ተብሏል እናም እህቴ በደርሳችን ላይ እንበራታ🤝 አበዛሁት አፍወን🙌🏻

ይህቺ ወሳኝ ሪሳላህ ኮርስ እየተሰጠች ነው እንደምንም አመቻችታቹ ግቡና ተከታተሉ ሀቂቃህ በጣም የምትጠቀሙበት ነው ባረከላሁ ፊኩም✨👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream

خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB

خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB