የአኺራ ተጓዦች☁️
رفتن به کانال در Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
951
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+287 روز
+13630 روز
آرشیو پست ها
952
👍👍👍👍👍👍👍👍💪👌
🔴ሰበር ዜና🔴
🏖️ከባህርዳር🏖️
▫️ዓለም አቀፍ የደዕዋ ፕሮግራም ጥሪ
📌የሀገራችንና የሳዑዲ እንቁ የሰለፍይ📝
✅️ አሊሞች
✅️ ሼይኾች
✅️ኡስታዞችና
✅️ዳኢዎች
በአንድ መድረክ ላይ የሚገኙበትና በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ዓለም አቀፍ የደዕዋ ቀን ይፋ ሆነ‼️
🗓 መስከረም 16/2019
🕰 በኢትዮ.ሰአት አቆጣጠር ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ መገባደጃ
📌🇸🇦 ከውጭ በኦንላይን የሚገቡ ታላቅ የሳውዲ አሊም ይኖራሉ::
✔️ይህ በታላቅ ጉጉት የሚጠበቅ ብርቅዬ የዳዕዋ ፕሮግራም ፈጽሞ እንዳያመልጥዎት
✔️ለወዳጅ ዘመድዎ እና ለሌሎችም ሼር በማድረግ የዚህን ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ዳዕዋ ጥሪ ከሁሉም ያድርሱ
👍ፕሮግራሙን እንደ ንጋት ኮከብ የሚያደምቁትን
🟡አሊሞች
🟡መሻኢኾች
🟡ኡስታዞችና
🟡ዳኢዎች ዝርዝር በቀጣይ ኢንሻአላህ እናስታውቃለን
〰በአሏህ ፈቃድ:-
ሰለፍይነት ያብባል
ተውሂድ ይነግሳል〰
📱ቻናሎቻችን
📱ቴሌግራም/telegram
https://t.me/bilalmesji
💭ኢሞ/imo
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
📱ቲክቶክ/Ticktock
https://vt.tiktok.com/ZS9S4jMx41Qjb-P34Hp/
952
ሙስጠፋ አብደሏህ ተብየው (ተክፊርዩ) የሙስጠፋ እውቀት የሱና አሊሞችን መሳደብ ነው
አሏዋቂ መሆኑ ያልገባው ጃሂል አህመቅ ጥሩ መልስ ነው
ለቀጠፈ ቅጥፈት በቂ (አጥጋቢ) የሆነ መልስ
ስርዐት እና በኢልም የተሰጠ ረድ ነው
በነ ሸይኽ አቡ ዘርخفظه الله በሳቸውም ለቀጠፈው ለሰደባቸው በቂ መልስ
በሀገራችን በሀበሻ ምድር ያሉትን የሱና ኡለማዎች ለቀጠፈባቸው
ቆየት ያለ ነው ግን ማዳመጥ ግደታ ነው
በኡስታዝ አቡ መርዋን (خفظه الله )
ሼር እያደረግን
ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል 👇👇👇
t.me/abu_muawiyya
952
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ🖐
صباح الخير 🖐
እንደ ቁርዐን ግን ልብን የሚያርስ ምን አለ?ምንም🫷
952
ብዙ ሰወች ላይ የሚበዛብን ችግር
ሙሀደራ ወይ ሀዲስ ወይ ደግሞ ምክር አዘል ነገሮችን እናዳምጥና ከዛ በቃ አሁን እጀምራለው እንላለን ከዛ ትንሽ ሰዐት ወይ ደቂቃ ከቆየን ቡሀላ ያሰብነውን ማሳካት ይከብደናል
ለምን❓
ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል ሀቂቃ በተለይ ይህ ነገር ሴቶች ላይ ይበዛል።ሲጀመርም ሴቶች ናቂስ ነን ጭራሽ ራሳችንን ችላ ካልነውማ አበቃ🙌🏻
ለዛም እህቶች ደርሳችን ላይ እንበራታ ቂረዐት ላይ አንፍዘዝ ሀቂቃ አሁን ያለንበትን ጊዜ መልሰን አናገኘውም።ያገቡት ልጅ ያላቸው እናቶች ለደርስ ሲሯሯጡ እያየን እኔ እና አንቺ 24hr ስልክ ላይ አያስጠላም በራህማኑ ኧረ እንቀየር ራሳችንን እንለውጥ ሀቂቀተን።ከባለ ትዳሮች ያገኘሁትን ሀሳብ ወዬ ልበልሽ "ከትዳር ቡሀላ ብዙ ግዜ አይኖራችሁም ልጆች ይመጣሉ የቤት ውስጥ ስራ አለ የባል ሀቅ የሚባል ነገር አለ አንዱን ስትሉ አንዱ ይመጣል ስለዚህ የላጤነት ህይወታችሁን ዲናችሁን በማወቅ ላይ አውሉት" ተብሏል እናም እህቴ በደርሳችን ላይ እንበራታ🤝
አበዛሁት አፍወን🙌🏻
952
ይህቺ ወሳኝ ሪሳላህ ኮርስ እየተሰጠች ነው እንደምንም አመቻችታቹ ግቡና ተከታተሉ ሀቂቃህ በጣም የምትጠቀሙበት ነው ባረከላሁ ፊኩም✨👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream
952
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB
