uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

мєѕυ∂ ρσѕтѕ🛡️

мєѕυ∂ ρσѕтѕ🛡️

Kanalga Telegram’da o‘tish

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 006
Obunachilar
+624 soatlar
+587 kun
+21230 kun
Postlar arxiv
🍂ለሁሉም እየተሰዋን ራሳችንን ቆፍረን ቀበርን..... ለሰው ደስታ እየኖርን የደስታ ጣዕሙ ጠፋብን ታዲያ አንዳንዴ ራስን መውደድ ለምን ጥፋት ይሆናል ለምን❓ @light_of_sunnah

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የማለዳ ቲላዋህ

AnimatedSticker.tgs0.04 KB

​❓ ጥያቄ፦ የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓ ​👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥

ቲክቶክ የማንጠቀም ሰዎች ሀቂቃ አላህን እናመስግን አልሀምዱሊላህ ህዝቡ በቲክቶክ በኖ ሄዷልኮ ኢላሂ እዛ ጥግ ላይ👀 say አልሀምዱሊላህ https://t.me/NasihaLishebab

ጀግና ወንድ ልትባል የምትችለው በሽርክ፣በቢድዓ፣በጥመት ላይ ያሉ ሰዎችን የሂዳያ ሰበብ መሆን ስትችል ነው እንጅ አጅነብይ የሆነች ሴት ጋር 24:00 አዘብዝበህ የሷን ልብ ስላሸነፍክ ጀግና ልትባል አትችልም በል እንደውም አንተ የቁም ሬሳ ነህ ። አድርሱልኝ መልክቴ ለአንተም 🫵 ነው ወንድሜ ቢመርህም ዋጠው ጀናዛ አንችስ ብትሆኝ ደግ ሁነሻል የራስሽ ስራ ነው ።

ነውኮ ወላሂ🙌
ነውኮ ወላሂ🙌

~አሏህ ያለው ሰው ምን ይጎድለዋል?... ~ምንም። ➻ግን እኛ አሏህ በሚወደው ተግባር ላይ ነን?...

~አሏህ ግዴታቸውን ከምወጡ ሰዎች ያድርገን!.. ➼ተጋበዙልን የጠዋት ስንቅ

በቤተሰብ ጫና የምንጋባ ሰዎች፣ አንዳንዴ ራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ስንል የልባችንን ድምፅ አንሰማም። ትዳር ግን ለአንድ ቀን የሚደረግ ውሳኔ አይደለም፤ የዕድሜ ሙሉ አብሮነት ነው። ሰዎች ዛሬ ይደሰቱ ይሆናል፣ ነገር ግን የነገን ሕይወት እኛ ነን የምንኖረው። ስለዚህ ትዳር በግዴታና በፍርሃት ሳይሆን በመስማማት፣ በመከባበር፣ በመተማመንና አላህን በመፍራት መመስረት ይገባዋል። ቤተሰብን ማክበር ማለት የራስን ሕይወት ያለፈቃድ ለሌሎች መስጠት አይደለም። የትዳር ውሳኔ ሲሆን የልብን ፈቃድ፣ የሰውየውን ባህሪና ዲን በጥንቃቄ ማየት፣ ከዚያም አላህን መለመን ያስፈልጋል። አንድ ቀን ሰዎች የሰጡን ጫና ሊረሱት ይችላሉ፤ እኛ ግን የወሰነውን ሕይወት በየቀኑ እንኖረዋለን። ሁሉም መጥፎ ናቸው እያልኩ አይደለም🙌

سورة الدخان || أنس الميمان

ነገ ሰኞ ነው እየፆምን👌🏻

​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​�
​📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ! ​ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡ ​🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል ​🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት ​🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት ​👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!

◉የምንለቀውን ባነበባቹና ባዳመጣችሁ ቁጥር አሏህ ኢኽላስን  እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉልን👌 አሏህ ኢኽላስን ይወፍቀን🤲

አላህ አላህ🤌🏻
አላህ አላህ🤌🏻

سورة الأنعام || ياسر الدوسري

✍ቆሞ ላለመቅረት ያገኙትን ማግባት ውሃ ጠማኝ ብሎ መርዝ እንደመጠጣት ነው። አለ አንዱ..

ዛሬ የማይቀር ፕሮግራም ነው ጋበዝኳችሁ አህባብ 👆👆👆