ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

显示更多
未指定国家未指定类别
319
订阅者
+124 小时
-47 天
+5530 天
帖子存档
«የተይሚያ ልጅ» የተይሚያ ልጅ ዒልም ያነገሰው፣ ህብረ-ቢድዐን አተራመሰው፣ የሱንናው ጥይት ጥንት የተኮሰው፣ ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰው። ቢድዐ ሲሮጥ ዙፋን ሊወ፣ አሸማቀቀው እያቀናጣ፣ «ኢብኑ ተይ
«የተይሚያ ልጅ» የተይሚያ ልጅ ዒልም ያነገሰው፣     ህብረ-ቢድዐን አተራመሰው፣ የሱንናው ጥይት ጥንት የተኮሰው፣    ዘመን ተሻግሮ ዛሬም ጠበሰው። ቢድዐ ሲሮጥ ዙፋን ሊወ፣        አሸማቀቀው እያቀናጣ፣ «ኢብኑ ተይሚያህ የሱናው አንበሳ» ከተሰኘው (የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር) መፅሃፍ የተወሰደ መፅሀፉን ያላነበባቹህ አንብቡት። ወላሂ! ትጠቀሙበታላቹህ። መጽሐፉ እንዲሁ ታሪክ ብቻ ሳይሆን በውስጡ በርካታ ቁም ነገሮችንም የያዘ ነው። በተለይ ባለሀብቶች የዚህ አይነት መጽሐፎችን በየመስጂዶች፣ መድረሳዎችና መርከዞች እንደዚሁም በየክፍለ ሀገሩና  በየዩኒቨርሲቲዎች እየገዛችሁ ለሙስሊሙ ማህበረሰብና ወጣቶች ብታበረክቱና የብዙዎችን የተሳሳተ ግንዛቤ በመቀየር ረገድ የበኩላችሁን ብትወጡ ወንድማዊ ጥቆማየ ነው። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

መውሊድ የሺርክ መነሀሪያ ለመሆኑ እጅ ከፍንጅ ማስረጃ። አስደንጋጭ ቪድዬ አማራ ክልል ያለ በአላህ ላይ ማጋራት፡፡ ይህን ቀብር አምላኪዎች አላህን ትተው እንዲህ ይላሉ “ጤና ስጡን እንላለን፣ ጤና እናገኛለን፡፡….”፣ ከአላህ ውጭ ይህን ቀብር ውስጥ ያለ ለራሱ ምንም ማድረግ የማይችል ሙት “ልጅ ስጠን ብለው” ስለት ይሳሉለታል፡፡ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በአላህ ላይ ማጋራት ለሁለት ሀገር ውርደት ይዳርጋል፡፡ የአላህን እርዳታ ከሺርክ፣ ከቢድዓ፣ ከወንጀል እና አላህ ከጠላው ሁሉ ካልራቅን ማግኘት አንችልም፡፡ አላህ የተውሒድ እና ሱና ዘቦች፣ ሺርክ እና ቢድዓን የሚፀየፉ፣ የሚርቁ፣ የሚጠነቀቁ እና የሚያስጠነቅቁ ያድርገን፡፡ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ونحن كذلك -وإن لم نلقه- نشهد الله على حب الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله. = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

መንገዱ ቢርቅም #የመን አድርሱልኝ አደራ #መርከዘልፈዩሽ!! ------------------------------- ትንኝ ምንም ቢሮጥ መንገድ ላይ ቢያመሽም፡ ከጩጯን አንደበት ቅጥፈት ቢቀረሽም፡ መሰላቸው እንጂ ሰው አይረበሽም፡ ሀሸራት ተፈርቶ ከአላማ አይሸሽም፡ በባጉንቸር ዝላይ ውቅያኖስ አይጓሽም፡ የሚዳቆወች ድምፅ ተራራ አይረብሽም፡ የአይጦች ድንፋታ ከድመት አያልፍም፡ ውሀ ከተረጨ አመድ ይሆናል ፍም፡ #የመንፈዩሽ_!! ብዙ ጀግና አፍርቷል የየመን ማህፀን፡ ተውሒድና ሱናን ሀቅን የሚማፀን፡ ሽርክና ቢዲዐን ሌት ቀን የሚዋጋ፡ በገንዘብ በነፍሱ የሚከፍል ዋጋ፡ ሱናን ለማስረዳት የሚል ከላይ ከታች፡ ሀቅን የሚጠብቅ ከፈጣሪ በታች፡ #የመን____!! የታሪክ ሀገር ነው የጀግና መፍለቂያ፡ የኢስላም አርማ ነው ግሩም መታወቂያ፡ ለደነዘዘ ሰው ቆንጆ ማነቃቂያ፡ መርከዝ እየሰራ ኪታብ የሚሰድር፡ ሀቅን ከማንም ጋር የማያወዳድር፡ የሊቆች ሀገር ነው ይህ የየመን ምድር፡ #የመን___!! ከነብያት ዘመን ከድሮ ጀምሮ፡ አለ በየመን ውስጥ ታሪክ ተከምሮ፡ እስከ ዛሬ ድረስ ተነግሮ አላለቀም፡ ጦርነት ቢኖርም #ታሪኳ አልደቀቀም፡ አጂግ በጣም ብዙ ፈተና ቢኖርም፡ የየመን ዑለማዕ ክንዱ አይሰበርም፡ በተውሒድ በሱና በሒፍዝ ጠንክሯል፡ ኢስላም በሽምደዳ አዕምሮው ላይ ሰፍሯል፡ #የመን....!! ምንም ቢፈጠርም ፊትናን አቀጣጣይ፡ ለትውልድ መድረስ አይችልም ለቀጣይ፡ ብዙ ነገር መጥቶ እንዳልነበር ከስሟል፡ የየመን ዑለማዕ በተጠንቀቅ ቆሟል፡ በእምነቱ ለመጣ ማንንም አይሰማም፡ በእውቀትም በተግባር የመን አይታማማም፡ የየመኖች ምድር ጀግና በቅሎበታል፡ ገና ብዙ ኸይራት ይፈፀምበታል፡ የየመን ዑለሞች እውቀት እየሰጡ፡ ▸#ፊትና__ናፋቂወች_እየተዳመጡ፡ ተውሒድና ሱና ኸይሩ ይቀጥላል፡ የፊትናው ናፋቂ ገና ይቃጠላል፡ በተአሱብ ሰክሮ እስበሱ ይባላል፡ የመን ጀግኖቹ ጋር ታሪኩን ያድሳል፡ ገና ብዙ ጀግና አርበኛ ይነሳል፡ ሱናው እያበበ ቢዲዐው ይከሳል፡ #ኢንሻ_አሏህ_!! የመን ላይ ሔዳችሁ የምትበጠብጡ፡ ነገር ከዚያ ከዚህ የምታሯሩጡ፡ ወይ ስርዐት አረጉ አልያ ደግሞ ውጡ፡ ከሀበሻ ድረስ ሀገር አቋርጣችሁ፡ ከታሪኳ ቦታ #የመን ላይ ሔዳችሁ፡ ፊትና ስትፈጥሩ አለማፈራችሁ⁉️ #ለማንኛውምግን_ ከፍ ያለች ሀገር ነች በታሪኳ የመን፡ አላት ብዙ ጀግና ለአሏህ የሚታመን፡ ከትላንት እስካሁን የመን ባዶ አልሆነም፡ የመን በእውቀት እንጂ በሽርክ አልገነነም፡ መጥፎወች ቢኖሩም ይፀዳሉ ገና፡ ድጋሜ ያፈራል ተውሒድና ሱና፡ በሶሀቦች ፈለግ በእውነተኞች ፋና፡ ይህን የሚሰሩ#የመን አሏት ልጆች፡ በቁርዐን በሀዲስ በእውነት ፈራጆች፡ #የመን_!! እንኳንስ ዛሬና መረጃው ተዳርሶ፡ ብዙ የሽርክ ቋት እየጠፋ ፈርሶ፡ አለም ጫፍ እስከጫፍ ተውሒዱ ተዳርሶ፡ የየመኑ አሊም ጫካውን መንጥሮ፡ በአሏህ ተወክሎ ትንሽ ስንቅ ቋጥሮ፡ ደማጅን መስርቷል ሀቅን አስተምሮ፡ በተውሒድ በሱና ሽርክን አሶግዶ፡ ጥመት ኹራፋትን በሀቅ ገርምዶ፡ አልሀምዱ ሊላሒ ምድሪቷ ጀግና አላት፡ ለተውሒድ ለሱና ህይወቱን ገብሮ የሚታገልላት፡ 👉#እስኪ__አስቡት‼️ ደማጂን ሸይኽ ሙቅቢል እንደመነጠሩት፡ ያኔ በምን መልኩ እንዳስተዳደሩት፡ #የህያ ፋትና ፈጥሮ እስኪያፈርሰው ድረስ፡ ደማጅ ግሩም ነበረ ውብ የሱና ፈረስ፡ ሜዳ ነበር ደማጅ የተውሒድ የሱና፡ #አበላሸው እንጂ#ሀጁሪ መጣና፡ ምንም በዚያ ፊትና ብዙ ግፍ ቢሰራም፡ ኪሳራ ቢያደርሱም የስሜት ሰካራም፡ #ሙቅቢል የለኮሱት አልጠፋም ችቧቸው፡ አለ ዛሬም ድረስ ውብ ነው ታሪካቸው፡ ፊትና ቢፈራገጥ ምን ከዚያ ከዚህ ቢል፡ የቆሸሸ ውሀ እንደያዘ ዘንቢል፡ በአሏህ ታግዞ መስርቶታል ሙቅቢል፡ ወደ ባለቤቱ አሁን ተመልሷል፡ ጨርሶ ባይጠፋም ፊትናውም ፈራርሷል፡ ይቀጥላል ገና ድጋሜ ታድሷል፡ 👉#እናም_ወዳጀ_ሆይ__!! የታላቁ አሊም የሙቅቢል ተማሪ፡ የተውሒድ የሱና የኢስላም ዘማሪ፡ የዚያ የጀግና#ሸይኽ የሙቅቢል ደረሳ፡ ፊውሽን ቆርቁረው#የአደኑ አንበሳ፡ ሽርክና ቢዲ ን ሲያሳዩት ሀበሳ፡ ጥመት ኹራፋቱን በመረጃ ገርፈው፡ ሞት አይቀርምና እርሳቸውም አርፈው፡ ሌሎች ተተክተው ዛሬም ድረስ አሉ፡ ተውሒድና ሱናን በደስታ እየበሉ፡ ሀቅን እንደ ምግብ እየተመገቡ፡ ኢስላምን ለመጥቀም ሱና እንዳነገቡ፡ ለጠላቶቻቸው ሆነው የግር እሳት፡ ሁሌም ለሚለፋ ሰውን ለማሳሳት፡ ፊትናን ለሚናፍቅ ሆነውት ትኩሳት፡ አሉ ዛሬም ድረስ ሀቅን ባለመርሳት፡ ሁሉንም ቻል አርገው ለሱና እንደቆሙ፡ ለደረሶቻቸው የኢልምን ጎዳና ሁሌ እየጠቆሙ፡ ------------------------------------------------ ......#አወና....... ያንን ግሩም መርከዝ ቦታው ላይ የሰሩት፡ መርከዘል-ፈዩሽን እንድህ ያሳመሩት፡ አብደረህማን ናቸው የአደኑ ነብር፡ በሀቅ ፈላጊ በጀግኖች ትብብር፡ ከዛን ቀን አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ፡ አለ ለህዝባችን#ኢልማቸው ሲዳረስ፡ መርከዙን#ጌታ እንጂ ሰው አይችልም ማፍረስ፡ ይህንን ራዕይ በቅድሚያ ያሰቡት፡ በትኩረት በጥልቀት ቆርጠው ያነገቡት፡ #የአደኑ__አንበሳ ናቸው የገነቡት፡ እውቀት እንድቀስም ወጣቱን የሳቡት፡ #ፈዩሽ____ ቁርአንና ሀዲስ ተውሒድና ሱናን ያስተምሩበታል፡ ዒልሙ ከሸይኽ ሙቅቢል ተመስክሮለታል፡ የጥመትን ቡድን በደሊል ይማታል፡ ሱናን ከመጠበቅ መች ስራ ይፈታል፡ ብዙ ኸይር ስራ ይፈፀምበታል፡ የሀቅ ዘበኛ ተተኪ ያመርታል፡ #መርከዘል--#ፈዩሽ___!! ጠላት ቢኖሩትም ጥቁር እንደ ከሰል፡ ሀሰድ ምቀኝነት ተንኮል በማውሰልሰል፡ ውሸትና ቅጥፈት ሁሌ በማማሰል፡ ቀሩ እንደከሰሩ አያውቁትም መሰል!! ተመስርቷልና በእሳት ተፈትኖ፡ መርከዛችን ደምቋል ጠላቱን በትኖ፡ የመርከዙን ውብ ስም በመጥፎ ለማንሳት፡ እውቀት እንዳይፈልግ ህዝቡን ለማሳሳት፡ በስሜት ተነስተው ብዙ ግፍ ቢሰሩም፡ የሌለ ቢቀጥፉ ምንም ቢናገሩም፡ ለዚህ ታላቅ መርከዝ ምንም አልፈጠሩም፡ #ፈዩሽ.....!! ይህ መርከዝ የማን ነው ብለው ሳይጠይቁ፡ ዘለው እየገቡ ቀሩ እየደቀቁ፡ ለማይጥሱት አጥር እየነቀነቁ፡ ከሰሙ ጠቅላላ ዳግም ላይነሱ፡ ተመናምነው ጠፉ እየተቀነሱ፡ ምን ከፊትና ሰው ሴራ ቢጠነሰስ፡ በውሸት በቅጥፈት መርከዙ ቢከሰስ፡ መርከዙ ልምዱ ነው ባጢልን መከስከስ፡ በነጋ በመሸ ተንኮል ቢቀምሩም፡ በፅኑው መርከዝ ላይ ምንም አልፈጠሩም፡ ከወዳ ከወድህ#ሙፍቲኖች ቢዘሉም፡ ፈዩሾች በተንኮል የሚጠፉ አይደሉም፡ በውሸት ትረካ ይጠፋል መስሏቸው፡ #ፈዩሽ እየፀና አልወድቅም አላቸው፡ ረግጧቸው ዘምቷል እንኳን ሊሰማቸው፡ ትርጉም አልባ ሆኖ ቀረ ልፋታቸው፡ የሱና ጠላቶች ወይ ማሳዘናቸው‼️ ------------------------------------------- ምላስን በመሳል በማሾል ከሲኪን፡ ምኞትን ማሳካት አይቻልም ሚስኪን፡ በእውቀት ጠንክሩ ቢጠቅማችሁ ላኪን፡ ይህን ትልቅ መርከዝ ጠማሞች ቢገፉት፡ ለርሱ ገቢ ሆኖ የበለጠ አሰፉት፡ የወደደ ይውደድ የከፋውም ይክፋው፡ መርከዘል__ፈዩሽን፤ ከጌታችን ውጭማንም አያጠፋው፡

Ai አላውቅም ስለማይል ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ፈትዋ በጭራሽ ከ Ai እንዳንወስድ ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ t.me/Darutewhide

እውነተኛ ወዳጅ << ቢርቅም ቅርብ ነው >>

▪️قال الشيخ الوالد ربيع المدخلي -رحمه الله تعالى- : ابن باز ما كان يُسكتني ، كان يقول رُد على أهل البدع بالحكمة والموعظة الحسنة، ما كان يعارضني أبدا، ووالله لقد كتب إليَّ كتابا قال: بلغني أنك رددت على المودودي رحمه الله وأرجو أن ترسل لي نسخة من هذا الرد، ما كان يعترض، كان الشيخ التويجري يرد يرد بشدة على أهل البدع والشيخ ابن باز يؤيده ويقرظ كتبه، آه، لم يقل له في يوم من الأيام، كان يرد على الألباني بارك الله فيكم ..... الشيخ ابن باز لم يسكته، لم يقل له اسكت، ما يقول له إنت متشدد بارك الله فيكم، الفوزان كان يرد على أهل البدع أيام الشيخ ابن باز، ما يقول له اسكت بارك الله فيكم، بل يؤيده ..... كم كتاب قرظه الشيخ من الشيخ التويجري، ومدح كتبي وأثنى على منهجي رحمه الله، كل المشايخ هؤلاء بارك الله فيك كانوا يؤيدون هذا المنهج الذي ضعفنا فيه، ما بقينا على المستوى الذي كنا في عهدهم، بل ضعفنا، ومع هذا يقول نحن متشددون بارك الله فيكم، ويقول ابن باز! والله ابن باز كان يحارب أهل البدع، ويؤيد من يحاربهم، ويثني على من يحاربهم بارك الله فيكم، هات لي دليل أن الشيخ ابن باز سَكَّت أحد من الرادين على أهل البدع، هل سَكَّت الفوزان؟ هل سَكَّت التويجري؟ هل سَكَّت ربيع؟ هل سَكَّت الألباني؟ لا أحد، كذلك العلماء كانوا كلهم يؤيدون وينصرون من يقول كلمة الحق ويرد على الباطل، سألوا الشيخ العثيمين قالوا: الشيخ ربيع قالوا فيه كذا وكذا قال لأنه بين أحوال رموزهم، وأيدني كرات ومرات..... بعدما راح ابن باز والعثيمين والألباني قالوا هؤلاء متشددون والله كذبوا، والله انتهزوها فرصة موت هؤلاء، كان فرصة لهم ووثبوا على المنهج السلفي وعلى أهله يمزقونهم ويشدقونهم بقواعد وأصول ومناهج من أفسد القواعد والمناهج ، ومزقوا الشباب السلفي في العالم وغرسوا في أذهانهم إن الجماعة الفلانية متشددة، كيف ..... العلماء ما أنكروها كيف نقر بمنهج السلف وهم في غاية الشدة على أهل البدع، فإما أن نرفض منهج السلف ونتابع أهل البدع، وإما أن نقول إننا سلفيون ونسير على نهجهم في المواقف الحاسمة من أهل البدع. 📚 شريط : ( هم السلفيون ونحن الغلاة للإمام الربيع )

ስለ አህባሽ የተደረጉ ሙሓደራወች   በተለያዩ በውድ በሱና  ኡስታዞች
የተለያዩ  መሳጭ ዳእዋውች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ
➚ የአህባሽ እምነት ➚ በአህባሽ ፈትዋ መስራት ➚ ዱአ እና አህበሽ ➚ ተውሂድ እና አህባሽ ➚ አህባሽ አቤት ውሸት ➚ ሱፍዮች እና አህባሽ ➚ ሀቅ አንድ ብቻ ነው ➚ ስለ አህባሽ አይ አህባሽ ➚ አህባሽ እና ላኢላሃኢለሏህ ➚ አህባሽ ጋር መደመር ➚ አህባሽ ማንናቸው ➚ አህባሽ ራቁታቸውን ቀብር እንከባለል ➚ የአህባሽ ጉድ ➚ አህባሽ እና ስሁር ➚አህባሽ የነብዩን መንገድ ይከተላሉን ➚ ጀመአቱል አህባሽ ➚ አብደላ ሀረሪ ጨረቃ ላይ ታየ ➚ ከላም እና አህባሽ ➚ የሰለፎች ወይስ የአህባሾች ➚ረድ በአህባሾች ላይ ➚ እውነት አህባሽ ዲንን ለመረዳት ነው ወይስ ለማውደም የመጡት ❓ ➚ 30 ግዜ ታርዳ የተበላችወ ላም ➚ አህባሽ ከየት ነው የቀሰሙት ➚ መሃላ እና አህባሽ ➚ አንድነት እና አህባሽ ➚ ሰውየ ከሞተ በኋላ መካ ተገኝቶአል ➚ ኢስቲዋእ እና አህባሽ እና የሰለፎች አቋም ➚ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ➚ አየቱሀል አህባሽ ➚ የአማራ አቂዳ አህባሽ ➚ አህባሽ ሴት ሱሪ ለባሽ

Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።👇👇👇👇👇👇 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? https://t.me/IbnuMunewor/893 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ https://t.me/IbnuMunewor/869 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? https://t.me/IbnuMunewor/876 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} https://t.me/IbnuMunewor/884 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2227 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ https://t.me/IbnuMunewor/2214 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! https://t.me/IbnuMunewor/2261 8, ዓሹራን ለመውሊድ? https://t.me/IbnuMunewor/2269 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! https://t.me/IbnuMunewor/2294 10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ? https://t.me/IbnuMunewor/882 11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም! https://t.me/IbnuMunewor/2298 12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው! https://t.me/IbnuMunewor/886 13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል? https://t.me/IbnuMunewor/2234 14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት) https://t.me/IbnuMunewor/898 15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ https://t.me/IbnuMunewor/2277 16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል? https://t.me/IbnuMunewor/878 17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ https://t.me/IbnuMunewor/34 18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች https://t.me/IbnuMunewor/1624 19, መውሊድ ተከሽኖ https://t.me/IbnuMunewor/2309 20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው? https://t.me/IbnuMunewor/918 21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ https://t.me/IbnuMunewor/2302 ➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵➵

أربعون فائدة لمن يُصلّي على النبيّ -صلى الله عليه وسلم-. قال ابن القيّم رحمه الله :- أربعون فائدة للصلاة على النبي ﷺ : (1) امتثال أمر الله. (2) موافقة الله سبحانه وتعالى في الصلاة على النبي ﷺ وإن اختلفت الصلاتان. (3) موافقة الملائكة فيها. (4) الحصول على عشر صلوات من الله تعالى على المصلي مرة واحدة. (5) يرفع العبد بها عشر درجات. (6) يكتب له بها عشر حسنات. (7) يمحى له بها عشر سيئات. (8) أنها سبب في إجابة الدعاء. (9) سبب حصول شفاعة المصطفى ﷺ . (10)سبب لغفران الذنوب. (11) سبب لكفاية الله سبحانه وتعالى العبد ما أهمّه. (12) قُرب العبد من النبي ﷺ يوم القيامة. (13) قيام الصلاة مقام الصدقة لذي العسرة. (14) سبب لقضاء الحوائج. (15) سبب لصلاة الله وملائكته عليه. (16) سبب زكاة المصلي وطهارة له. (17) سبب تبشير العبد بالجنة قبل موته. (18) سبب النجاة من أهوال يوم القيامة. (19) أنها سبب لتذكير العبد مانسيه (20) سبب رد سلام النبي ﷺ على المصلي والمسلم عليه. (21) سبب طيب المجلس فلا يعود حسرة على أهله يوم القيامة. (22) سبب نفي الفقر. (23) سبب نفي البخل عن العبد. (24) سبب نجاته من الدعاء عليه برغم الأنف. (25)سبب طريق الجنة،لأنها ترمي بصاحبها على طريق الجنة،وتخطئ بتاركها عن طريقها. (26) النجاة من نتن المجلس الذي لا يذكر فيه الله ورسوله ﷺ (27) سبب تمام الكلام في الخطب وغيرها. (28) سبب وفور (كثرة)نور العبد على الصراط. (29) سبب خروج العبد من الجفاء. (30) سبب لإبقاء الله سبحانه وتعالى الثناء الحسن للمصلي عليه بين أهل السماء والأرض. (31) سبب البركة على المصلي وعمله وعمره . (32) سبب نيل رحمة الله تعالى. (33) سبب دوام محبة المصلي للرسول ﷺ (34) سبب دوام محبة الرسول ﷺ للمصلي عليه . (35) سبب هداية العبد وحياة قلبه. (36) سبب عرض اسم المصلي على النبي ﷺ (37) سبب تثبيت القدم على الصراط. (38) سبب أداء بعض حق المصطفى ﷺ (39) أنها متضمنة لذكر الله وشكره تعالى. (40) أنها دعاء لأنها سؤال الله عز وجل أن يثني على خليله وحبيبه ﷺ أو سؤال العبد لحوائجه ومهماته. 📚| كتاب جلاء الأفهام في فضل الصلاة والسلام على خير الأنام ﷺ .

የሰለፊዮች_መለያ_በሚል_ርዕስ_፦አቡ_ረይስ_ሙሀመድ_ኢማም_.mp33.92 MB

🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (( مَن تَركَ ثَلاثَ جُمَعٍ تَهاونًا بِها ، طَبعَ اللهُ على قَلبِه )) "ሶስት ጁሙዐዎችን በቸልተኝነት (ሳይሰግድ) ያሳለ
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ (( مَن تَركَ ثَلاثَ جُمَعٍ تَهاونًا بِها ، طَبعَ اللهُ على قَلبِه )) "ሶስት ጁሙዐዎችን በቸልተኝነት (ሳይሰግድ) ያሳለፈ ሰው አላህ ልቡ ላይ ያሽግበታል።" [አልአልባኒይ ሐሰኑን ሶሒሕ ብለውታል።] = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor

📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 2⃣4⃣ #ሰፈር 1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ
📆 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ ⏰ #ጁምዓ 2⃣4⃣ #ሰፈር 1⃣4⃣4⃣8⃣ ሂ

أذكار_الصباح ((اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَا إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنوبَ إِلاَّ أَنْتَ))

...የገጠር..ደዕዋው ለምን ደከመ..⁉️ 👉ከትዝታ መዝገብ የሲቃ ድምፅ ለያኔወቹ!! ......አስታውሰዋለሁ.... ሳቃችን ተሟጦ አልቆብን ፈገግታ፡ ትናንትን ስናስብ ሆነን በዝግታ፡ ያኔ በሳቅነው ነው ያለን በትዝታ፡ አወ በሰዓቱ ከውስጥ ስቀናል፡ ለተለየን ሁሉ የምርም ናፍቀናል፡ አሁን የወደድነው በአንደ ተቀያይሮ፡ ፍቅራችንን ጥሎት ያማናል በጓሮ፡ እኛም እየናፈቅን በያኔ ትውስታ፡ ሲቃ እየተሰማን ነፍሳችን ሰስታ፡ ጥላቻ አልያዘችም ፍፁም ተሳስታ፡ ሁሉን ነገር ችለን አለን በፍቅራችን፡ ደፍሮ ላናገረን ክፍት ነው በራችን፡ ጥላቻ ቂም በቀል አያውቅም ልባችን፡ አወ ፈገግ ይላል #እስክንሞት_ጥርሳችን፡ ሳቅና ጨዋታ ሆኗል የኛ አርማችን፡ ለሱና ወንድሜ ፊቴ አይጨፈግግም፡ እህቴን በመጥፎ ማንሳት አልፈልግም፡ ማንም ምንም ያርገኝ ይህን አላደርግም፡ ከይቅርታ አቋሜ አላሸገሽግም፡ ...ለማንኛውም... በያኔው ፈገግታ አለን እስከ ዛሬ፡ ዞሮ ከደረሰህ ይሔ ንግግሬ፡ ልብህ ላይ ሳይገባ ምንም ጥርጣሬ፡ በፈገግታ መጥተህ በናፍቆት ዘይረኝ፡ ልክ እንደ በቀደም በፍቅር ምከረኝ፡ አይዞህ አብሽር ብለህ ፀንተህ አጠንክረኝ፡ እኔም ዘና ብዬ ልሳቅ ካጠገብህ፡ ምንም ቅር ብሰኝ በክፉ አላስብህ፡ አለሁልህ ልበል እንደ-ባልንጀራ፡ ዳግም እንቃረብ ይፈር ባላንጋራ፡ ከጎንህ ነኝ ብዬ ድጋሜ ላበርታህ፡ ይመለስ ፍቅራችን ሳቅና ፈገግታህ፡ ታውቃለህ ላንተ ስል ምን ምን እንደሆንኩኝ፡ ከየት ተነስቼ የት እንደደረስኩኝ፡ ያኔ ካጠገብህ እንደት እንደቆምኩኝ፡ ሰላሜን ደስታየን ሁሌም ታውቀዋለህ፡ ደግሞ ላንተስ ቢሆን እንደኔ ማን አለህ⁉️ ከፈገግታችን ጋር በአብሮነት ዜማ፡ ሀገሩን ስንዞረው ደዕዋ ስናሰማ፡ እንደት እንደሚሆን የቢዲዓ አሳማ፡ ጥመት እንደሚያለቅስ ፕሮግራም ሲሰማ፡ ....ዛሬስ...⁉️ ያንን ውብ ፕሮግራም ማን ቡዳ በላብን፡ ያንን ግሩም ደዕዋ ማን በክፉ አየብን፡ ዳግም እንደገና እስኪ እንሰባሰብ፡ ወኔያችን ይታደስ እስኪ እንተሳሰብ፡ እስኪ እንድረስለት ለዚያ ህብረተሰብ፡ ገጠሩን ስንቃኘው ህዝባችን ሲታደም፡ ሽርክን ስናደባይ ተውሒዱ ሲቀደም፡ ጥመት እንደ አጋንንት አቅራርቶ ሲወጣ፡ ወጣቱ ከየትም ተጠርቶ ሲመጣ፡ ፍቅርና ሰላም ሲሰፍን በሀገሩ፡ ምነው ቶሎ ከ'ሰምን ምንድነው ነገሩ‼️ ማንን እንድሰማው ማንን ለማስደሳት፡ ማንን ምን ለማድረግ ማንን ለማሳሳት፡ በሉ እንሰባሰብ እውነትን እናንሳት፡ አልበረደም ገና የልቤ ትኩሳት፡ ተንቀሳቀሱና ቦይ ቀዳችሁ ጥሩኝ፡ ፕሮግራም ያዙና ደስታውን ንገሩኝ፡ ሞት የመጣ እንደሆን ይህን ሳታበስሩኝ፡ እመኑኝ አሏህ ፊት እከሳችኋለሁ፡ ምን ወንጀል ባበዛም ሱንይ ነኝ አውቃለሁ፡ እስኪ እንንቀሳቀስ እንኪ ጉዝ እንጀምር፡ እስኪ እንቀጥቅጠው በጥመትን ክምር፡ ወላሒ ደዕዋችን እንደት እንደሚያምር፡ ይመስክር ህዝባችን ይናገር የሰማን፡ እንኳን ወዳጃችን ይጠየቅ የሚያማን፡ ተውሒድ ነው ለሀገሩ አማንና ኢማን፡ እናማ እንመለስ እንጓዝ በገጠር፡ መወርወር እንቻል አንድ የተውሒድ ጠጠር፡ ህዝባችን በጥመት እንዳይጠረጠር፡ በንያ እንነሳ ሀያ እንቀጣጠር፡ ናፍቀናል እጂጉን ታመናል በጠና፡ ደክሞ ማየታችን የደዕዋው ቀጠና፡ ይህንን ተጨባጭ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ፡ የትናንቱን ድምቀት አስታውሰዋለሁ፡ ...በኑረዲን አል-አረብ...✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ሁሌም ካንተ ጋር ነኝ፣ ፈፅሞ አልለይህም ለሚሏችሁ ...ሁሌም ከኛ ጋር የሚሆነው አላህ ብቻ ነው በሏቸው። በዚህች አጭር የዱንያ ላይ ዕድሜያችን ከስንቱ ጋር ወዳጅነት ጀምረን፤ ስንትና ስንት ሰው ወደኋላ ጥለን እዚህ ደርሰናል።ሰው ይረሳል። ይረሳና ሁሉንም ነገር ይረሳል።