የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
前往频道在 Telegram
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212
显示更多未指定国家未指定类别
3 466
订阅者
+3924 小时
+2267 天
+39330 天
帖子存档
3 466
🟢السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🚦ታለቅ የደዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
እነሆ የፊታችን እሁድ ማለትም ግምቦት 30 /09/2018/ ለየት የለ የደዕዋ ፕረግራም { ለኢብን ተይሚያ መስጂድ የገቢ ማሰባሰቢያ } ይጠብቃቹሃል ስንል በደስታ እነስበስራቹሀለን
💺የዕለቱ ብርቄዬ ተጋበዥ ኡስታዞቻችን
❶ ውዱ ሸይኻችን አቡ ኑሃ አህመድ ከአዲስአበባ ዳር_ሱና መርከዝ
❷ ውዱ ኡስታዛችን አቡ ሙዓዝ ታጁዲን ዐብድራህማን ከወራቤ
❸ ኡስተዝ አቡ ኑህ ሚስባህ ሙሐመድ ከወራቤ
❹ ኡስታዝ አቡ ረያን ሙስጠፋ ኸድር ከሚዛን
➎ ኡስታዝ አቡ የሲር
6 ኡስተዝ አቡ አመር
ሌሎችም ኡስታዞች ይኖራሉ
የደዕዋ ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ቀንና ሰዐት መጪው ኡሁድ ማታ በ🇪🇹 2:40 ይሆናል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ሰለፊዮች እየተገነባ ያለውን " ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድን " ተባብረን እንጨርሰው በማለት የተከፈተ ግሩፕ ነው ።
ሁለችንም የአቅማችንን ድጋፍ እናድርግ ባረከላሁ ፊኩም
ንግድ ባንክ 👉1000747131817
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/mesjedibnuteymeya
https://t.me/mesjedibnuteymeya
3 466
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷 ለጀነት የተመሰከረላት ጥቁሯ ሴት
وروى البخاري ومسلم في "صحيحهما " عن عطاء بن أبي رباح قال: قال لي ابن عباس: ألا أريك امرأة من أهل الجنة ؟ قلت بلى ، قال هذه المرأة السوداء ، أتت النبي صلى الله عليه وسلم فقالت إني أصرع وإني أتكشف فادع الله لي ، قال: "إن شئت صبرت ولك الجنة ، وإن شئت دعوت الله أن يعافيك ، فقالت أصبر ، فقالت إني أتكشف فادع الله لي أن لا أتكشف فدعا لها"
ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ዓጧዕ ብን አቢረባህ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
“ከጀነት የሆነችን ሴት ላሳይህ?” አለኝ ኢብን አባስ ፤ እኔም “አዎ” የሚል ምላሽ ሰጠሁት፤ “ይህች ጥቁር ሴት ነች” አለኝ፤ ይህች ሴት ወደነብዩ ﷺ መጣችና “የሚጥል በሽታ አለብኝ ፤ የሰውነት አካሌ ይገላለጣል፤ ስለዚህ አላህን ለምኑልኝ” በማለት ጠየቀቻቸው፤ “ከፈለግሽ ትዕግስት አድርጊ ጀነት ይኖርሻል፤ ከፈለግሽ ደግሞ አላህ እንዲፈውስሽ ዱዓ ላድርግልሽ” አሏት፤ እርሷም “ትዕግስት አደርጋለሁ፤ ነገር ግን እንዳልገላለጥ ብቻ ዱዓ አድርጉልኝ” አለቻቸው፤ እርሳቸውም ዱዓ አደረጉላት፡፡”
(ቡኻሪ፡ 5652, ሙስሊም፡ 2576)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 466
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
▶️ ከሙብተዲዕ ማስጠንቀቅ ሌሊት ተነስቶ ከመስገድ ፣ ኢእቲካፍ ከማድረግ ይበልጣል
ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ :-
ለኢማም አህመድ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ተባሉ :-
"ሰውየው ይጾማል ፣ ይሰግዳል ፣ መስጊድ ውስጥ ኢእቲካፍ ያደርጋል ካንተ ዘንድ ተወዳጁ እንዲህ አይነቱ ሰው ነው ወይስ ስለሙብተዲዖች የሚናገረው?"
ኢማም አህመድ እንዲህ አሉ ፡ -
“ቢቆም ቢሰግድ ፣ ኢእቲካፍ ቢያደርግ ጥቅሙ ለራሱ ነው ፤ በቢድዓ ሰዎች ዙሪያ ቢናገር ግን ጥቅሙ ለሙስሊሞች ነው ፣ ስለዚህ እርሱ በላጭ ነው፡፡”
ይህ ለሙስሊሞች ሐይማኖት የሚሰጠው ጥቅም አጠቃላይ እንደሆነና በአላህ መንገድ የመታገል አይነት እንደሆነም አብራራ፡፡ የአላህን መንገድ ፣ ዲኑን ፣ ጎዳናውን ፣ ሸሪኣውን ከቢድዓና ከሙብተዲዖች ማጽዳት ፤ በዲኑ ላይ የሚያደርሱትን ድንበር ማለፍ መከላከል "ዋጅቡል ኪፋያ" መሆኑ የሙስሊሞች ስምምነት ነው፡፡ የእነዚህን ሰዎች ጉዳት የሚከላከሉ አካላትን አላህ ባያቆም ኖሮ ዲኑ በተበላሸ ነበር፡፡ ብልሽቱ ጦረኛ የሆኑ ከሐዲያን በሙስሊሞች ላይ የበላይ በሆኑ ጊዜ ከሚያበላሹት የከፋ ይሆን ነበር፡፡ ጦረኛ የሆኑ ከሐዲዎች ልቦችን እና በውስጥ ያለውን ዲን ቀድመው አያበላሹም - በተከታይነት እንጅ፡፡ (ሙብተዲዖች) ግን ቀድመው ልቦችን ያበላሻሉ፡፡”
فتاوى ابن تيمية (28\231-232)
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 466
♦️የደርስ ማስታወቂያ
👈السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
▪️እነሆ በወራቤ ከተማ አስተዳደር መድረሳዎች በበዓሉ ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ ደርሶች ሁሉንም ከቆምንበት የምንቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን ።
👉በዚህ መሰረት የሁሉም መድረሳዎች ደርስ በሰዐቱ የሚቀጥሉ ስሆን ከነገ እሮብ ፈጅር ሶላት በኋለ ኢብን ባዝ መድረሳ ለይ በሚቀራው ተንቢሃት ኪታብ ተጀምሮ የሌሎችም መድረሳዎች ደርስ በሰዐቱ የሚጀምር ይሆናል ።
▪️ማስታወቂያው አርፍደን በመልቀቃችን ይቅርታ እየጠየቅን ለላወቁት በመደዋወል አስታውሷቸው
📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!!
https://t.me/ibnbaz1212
3 466
Repost from የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ
🌟 ታላቅ የደዓዋ ፕሮግራም 🌟
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና ዛሬ ዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰአት(በኢትዮ) የውዱ ወንድማችን ሙሒዲን እና የእህታችን ራህመት የኒካህ ፕሮግራም ታሳቢ በማድረግ ልዩ የሆነ የደዓዋ ፕሮግራም መዘጋጀቱን በደስታ እናበስራለን።
ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
🎙 ሸይኽ አህመድ (ከአዲስ አበባ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ (ከአዲስ አበባ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ (ከሁልባረግ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ኑሁ (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ ጁሃር (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ፈርሃን (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ (ከሐረር)
🎙 ይህን በጉጉት የሚጠበቀውን ፕሮግራም በጣፋጭ አንደበቱ እያዋዛ የሚመራው ውዱ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ከዱባይ) ይሆናል።
እንዲሁም፦
✨ በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡኪ ልዩ የሆነ ግጥም ይቀርብልናል።
📌 ቦታ፦ በመድረሰቱ አልፊርቀቲናጂያ የወንዶች የቂርአት መሀከል ኢሞ ግሩፕ
📅 ቀን፦ እሁድ ግንቦት 23/2018
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ 6:00 ሰዓት
"መልካምን ነገር አመላካች እንደ ሰሪው ነውና" ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! መቅረት በፍፁም አይፈቀድም!
🔗 የኢሞ ግሩፕ ሊንኩን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/120
3 466
🌟 ታላቅ የደዓዋ ፕሮግራም 🌟
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና ዛሬ ዕለተ እሁድ ከምሽቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰአት(በኢትዮ) የውዱ ወንድማችን ሙሒዲን እና የእህታችን ራህመት የኒካህ ፕሮግራም ታሳቢ በማድረግ ልዩ የሆነ የደዓዋ ፕሮግራም መዘጋጀቱን በደስታ እናበስራለን።
ለዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
🎙 ሸይኽ አህመድ (ከአዲስ አበባ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ፋሩቅ (ከአዲስ አበባ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ (ከሁልባረግ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ኑሁ (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ ጁሃር (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ዐብዱልሐሊም (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ፈርሃን (ከወራቤ)
🎙 ኡስታዝ አቡ ሚፍታሕ (ከሐረር)
🎙 ይህን በጉጉት የሚጠበቀውን ፕሮግራም በጣፋጭ አንደበቱ እያዋዛ የሚመራው ውዱ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም (ከዱባይ) ይሆናል።
እንዲሁም፦
✨ በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ማኢዳ አቡኪ ልዩ የሆነ ግጥም ይቀርብልናል።
📌 ቦታ፦ በመድረሰቱ አልፊርቀቲናጂያ የወንዶች የቂርአት መሀከል ኢሞ ግሩፕ
📅 ቀን፦ እሁድ ግንቦት 23/2018
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ለሊቱ 6:00 ሰዓት
"መልካምን ነገር አመላካች እንደ ሰሪው ነውና" ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! መቅረት በፍፁም አይፈቀድም!
🔗 የኢሞ ግሩፕ ሊንኩን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/ibnbaz1212/120
3 466
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስደሳች ዜና ዛሬ የውዱ ወንድማችን ሙሒዲን እና የእህታችን ራህመት የኒካህ ፕሮግራም ታሳቢ በማድረግ ልዩ የሆነ የደዓዋ ፕሮግራም መዘጋጀቱን በደስታ እናበስራለን።
Click the link to join us! https://s.imoim.net/4JiEzp?from=copy_link
3 466
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
እውነተኛ ሱኒይ የሆነ ሰው የቢድዐ ሰው ሲነካ አይቆጣም!!
—————
እውነተኛና በአላህ ዲን ላይ ፅናት ያለው ሱኒይ (ሰለፊይ) የሆነ ሰው ለየትኛውም ስሜታዊ (ቢድዐና ሙብተዲዕ) ለሆነ አካል መነካት አይቆጣም!!።
ሁመይድ ኢብኑ ሙንሂብ (ረሂመሁላህ) አንድ ሰው አባበክር ኢብን ዐያሽን እንዲህ ብሎ ሲጠይቀው ሰምቻለሁ አለ:- “አባበክር ሆይ! ሱኒይ ማለት ማን ነው? አባበክርም እንደሚከተለው መለሱ:- ስለ ስሜት (የስሜት ባለ ቤት በክፉ) ሲጠቀስ አንዳችም የማይወግን የሆነ አካል ነው። አሉ” [ሸርህ ኡሱል ኢዕቲቃድ አህሊሱና አላለካኢይ 1/82]
በአሽ-ሸሪዐህ ዘገባ አቡበክር ኢብኑ ዐያሽ እንዲህ ብለዋል:- “ሱኒይ ማለት እርሱ ፊት ስለ ቢድዐ ሲወሳ የማይቆጣ ነው።” [አሽ-ሸሪዐህ ሊል ኣጁሪ 5/550]
ሱኒይ ሰለፊይ የሆነ አካል ሺርክና ቢድዐ ሲስፋፋ፣ አላህ እርም ያደረጋቸው ነገሮች ሲደፈሩ ይቆጣል!!። ሱኒይ ሰለፊይ የሆነ ሰው ስለ ሺርክና ቢድዐ ባለየ ቤቶች ከመናገር ተቆጥበናል አይልም!!።
ኢብኑ ዐሳኪር - ረሂመሁላህ - ታሪኹ ዲመሽቅ በተሰኘው ኪታባቸው ከዑቅባ ኢብኑ ዐልቀመህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ የሚል ዘግቧል:- “አርጣአ ኢብኑል ሙንዚር ዘንድ ነበርኩና ከተቀማመጡ ሰዎች ከፊላቸው እንዲህ አለ:- ከሱና ሰዎች ጋር የሚቀማመጥና የሚቀላቀል ሆኖ ሳለ፣ ስለ ቢድዐ ሰዎች ሲወሳ ደግሞ ተውን! ስለነሱ እዚህ አታውሩ። የሚል ስለሆነ ሰው ምንትላላችሁ? አለ፣ አርጠአ ኢንዲህ በማለት መለሰ:- እሱ ከነርሱ ጋር ነው (ከቢድዐ ሰዎች ነው) የእርሱን ነገር አያምታታባችሁ፣ አለ። አልቀማ - ረሂመሁላህ- የአርጠአን ንግግር በወቅቱ አልተቀበልኩትምና ወደ ታላቁ ሰለፍ ኢማሙል አውዛዒይ - ረሂመሁላህ- ዘንድ ሄድኩኝ አሉ። አውዛዒይ ደግሞ እንዲህ ያለ ነገር ከደረሰው ግልፅልፅ የማድረግ ልዩ ተሰጥኦ የነበረው ገላጭ ሰው ነበር። (ጉዳዩን ሳወሳለትም) አውዛዒይ:- አርጠአ እውነት አለ፣ (የተናገረው እውነት ነው)፣ ይህ ስለነሱ ከመናገር ይከለክላልን?፣ ታዲያ እነሱን በመጥቀስ ጠንከር ካልተባለ መች ነው ከነሱ ማስጠንቀቅ የሚቻለው?!።” [ታሪኹ ዲመሽቅ 8/15]
ኢማሙል አውዛዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “አንድ ሰው ከቢድዐ ባለቤት ጋር ሲጓዝ አይተሀው፣ (የዚያን የቢድዐ ሰው) አስተሳሰብ እንደማይቀበለው በመሃላ አስረግጦ ቢነግርህ እንኳ እውነት ብለህ አትቀበለው!።”
አቡ ሷሊህ አል-ፈራእ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አለ:- ለዩሱፍ ኢብኑ አስባጥ ስለ ወኪዕ አንስቼ የተወሰነች ስለተከሰተች ፊትና አወራሁት፣ ይህን ጊዜ ዩሱፍ እሱ ራሱ እንደ ኡስታዙ ነው አለኝ፣ (ኡስታዙ ሀሰን ኢብኑ ሀይን) ማለቱ ነው። ለዩሱፍም መልሼ ይህ ሀሜት እንዳይሆን አትፈራም? አልኩት፣ አንተ ሞኝ እንዴት ሀሜት ይሆናል?፣ እኔ እኮ ለእነዚህ ከወላጆቻቸው የበለጠ መልካም ነኝ!፣ እኔ እነሱ በፈጠሩት አዲስ ፈጠራ (ቢድዐ) ሰዎች ተከትለዋቸው እንዳይሰሩበትና በወንጀሉም ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው የምከላከለው፣ እነሱን ከፍ ከፍ እያደረገ የሚያወድሳቸው ሰው በነሱ ላይ እጅግ በጣም አደገኛ ነው!፣ አለ።” [አስ-ሰይር 7/364]
ትክክለኛ ሱኒይ ሰለፊይ የሆነ ሰው ስለ አህሉል ቢድዐህ እና ከቢድዐህ ሰዎች መደረግ ስላለበት ተመዩዝ ሲነገር አይጨንቀውም!! ልቡ አይጠብም!!
✍🏻 ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇 #join ያድርጉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
3 466
Repost from የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
🔷ይቅር ያለ ፣ (ስራዎቹን) ያሳመረ ምንዳው በአላህ ላይ ነው
ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል ፡ -
“ነፍስ አንድ ሰው የበደለውን አካል ይቅር ማለቱን በዳዩ በእርሱ ላይ እንዲዳፈር ያደርገዋል በማለት ለእርሱ ትሸልምለታለች፡፡ ነገሩ ግን እንደዚያ አይደለም፡፡
በትክክለኛ ሐዲስ ከረሱል - ዓለይሶላቱ ወሰላም - የሚከተለው ተዘግቧል:-
“በእነርሱ ላይ (በአሏህ) የምምልላችሁ ሶስት ነገሮች አሉ ፡ ይቅር ማለት ለባሪያ አይጨምርለትም ፣ ልቅናን እንጅ ፤ መመጽዎት ገንዘብን አይቀንሰውም ፤ ማንም ሰው ራሱን ለአላህ ብሎ ዝቅ አያደርግም ፣ አላህ ከፍ የሚያደርገው ቢሆን እንጅ”
በመበቀል ከሚያገኘው ልቅና በይቅርታ የሚያገኘው ክብር ለእሱ የበለጠ የተወደደ ለእርሱም በጣም ጠቃሚው ነው፡፡ ምክንያቱም መበቀል በውጭ ልቅና ቢመስልም በውስጥ ውርደትን ያወርሰዋል፡፡ ይቅር ማለት ግን በውጭ ውርደት ቢመስልም በውስጡ ልቅናን ያወርሰዋል፡፡
القواعيد النورانية : 1/ 483-484
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
3 466
Repost from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
فمن عفا وأصلح فأجره على الله
قال شيخ الإسلام ابن تيمية — رحمه الله —:«وَالْإِنْسَانُ تُزَيِّنُ لَهُ نَفْسُهُ أَنَّ عَفْوَهُ عَنْ ظَالِمِهِ يُجَرِّئُهُ عَلَيْهِ، وَلَيْسَ كَذَلِكَ؛ فَقَدْ ثَبَتَ عَنْهُ ﷺ فِي الصَّحِيحِ أَنَّهُ قَالَ: «ثَلَاثٌ إِنْ كُنْتُ لَحَالِفًا عَلَيْهِنَّ: مَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِالْعَفْوِ إِلَّا عِزًّا، وَمَا نَقَصَتْ صَدَقَةٌ مِنْ مَالٍ، وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ لِلَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّهُ». فَالْعِزُّ الْحَاصِلُ لَهُ بِالْعَفْوِ أَحَبُّ إِلَيْهِ وَأَنْفَعُ لَهُ مِنَ الْعِزِّ الْحَاصِلِ لَهُ بِالِانْتِقَامِ؛ فَإِنَّ هَذَا عِزٌّ فِي الظَّاهِرِ، وَهُوَ يُورِثُ ذُلًّا فِي الْبَاطِنِ، وَالْعَفْوُ ذُلٌّ فِي الظَّاهِرِ، وَهُوَ يُورِثُ عِزًّا فِي الْبَاطِنِ».
«القواعد النورانية» (١/ ٤٨٣–٤٨٤).
الله اكبر الله اكبر لا اله الا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد
الله اكبر الله اكبر الله اكبر كبيرا
3 466
Repost from አቡ ኑህ አስ'ስልጢይ [Abu Nuh Assiltiy ]
🟢❝ የዒዱና የአያሙ አትተሽሪቅ ቀናቶች የመደሰቻ የዚክር የጫወታ ቀናቶች ናቸው❞
➢ አያሙ ተሽሪቅ የሚባሉት ቀናት ከእርዱ ቀን በመቀጠል ያሉ ሶስቱ ቀናቶች ናቸው።
☑️وعن عُقبَة بن عامرٍ رضي الله عنه قال قال رسول الله ﷺ يومُ عرفةَ ويوم النحرِ وأيامُ التشريقِ عيدنا أهل الإسلامِ وهي أيامُ أكلٍ وشربٍ
📚رواه الترمذي 773 وصححه الألبانيُ
➧ ዑቅበተ ቢን ዓሚር በስተላለፈው ሀዲስ
ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ
➽የአረፋ ቀን ፣ የዒዱ ቀንና አያሙ አትተሽሪቅ የእኛ የኢስላም ባልተቤቶች አመት በዓሎቻችን ናቸው
እነሱም የመብላትና የመጠጣት ቀኖቻችን ናቸው ።
📚እማሙ አትቲርሚዚይ ዘግበውታል ( 773 )
እማሙ አልባኒይ ሷሂህ ብለውታል
☑️ عن مسعود بن الحكم عن أمه أنها رأت وهي بمنى في زمان رسول الله ﷺ راكبا يقول أيها الناس إنها أيام أكل وشربٍ ونساء وبعال وذكر الله قالت قلت من هذ ؟ قالوا علي بن ابي طالب ،
أخرجه النسائي في الكبرى 2878
➤ መስዑድ ቢን ሐኪም ከእናቱ ይዞ እሷ እናቱ በረሱል ዘመን ሚና ላይ በግመል ላይ ሆኖ እንዲህ የሚል ሰው አየች እናንተ ሰዎች ሆይ እነዚህ
( የአያሙ አትተሽሪቅ ) ቀናቶች የመብላት ፣ የመጠጣት ፣ ባሎች ከሚስቶቻቸው የሚጫወቱበት ፣ ሚስቶች የባሎቻቸውን ሀቅ መጠበቅን የሚያሳምሩበት እነ አላህን የሚያስታውሱበት ቀናት ናቸው ስል
➼ ማን ነው ይህን የሚናገረው ?
ስትል ጠየቀች ዐሊ ቢን አቢይ ጣሊብ ነው ተባለች ።
📚እማሙ አንነሳኢይ አንነሳኢይ አልኩብራ ለይ ዘግበዉታል ( 2878 )
يقول ابن الحجر رحمه الله تعالى
• إظهار السرور في الأعياد من شعائر الدين
📚فتح الباري 2/443
ሐፊዝ ኢብን ሐጀር ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላሉ ፦
በባዐል ቀናት ደስታን መግለጽ ከዲን መገለጫዎች መካከል ነው ።
➤ ኡዱህያ እርድ ማረድ የሚቻልበት ግዜ የሚያበቀው የቅዳሜ ቀን ፀሐይ ስትገባ ነው ።
➤ ተክቢራውም የሚቀጥለው እስከ ቅዳሜ ቀን ዐስር ሶላት ድረስ ነው
የቴሌግራም ቻነል➷➴➘➷➴➘➷➴➘
https://t.me/MisbahMohammed_6682