💧ለቀልቤ💧
前往频道在 Telegram
الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru
显示更多未指定国家未指定类别
219
订阅者
-124 小时
+137 天
+630 天
帖子存档
219
✨አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ✨
አሁን ሰአት ጀምሮ የዳእዋ ፕሮግራም ስለሚጀምር እንድትከታተሉ እንጋብዛለን
link👇👇👇share
https://t.me/tulabmedina
https://t.me/tulabmedina
219
Repost from 💧ለቀልቤ💧
የማለዳ ስንቅ ለቀልቤ ❤️
አብደላህ ኢብኑ መስኡድ ይላሉ"
ሀጀር አል'አስወድ ከወተት የነፃ ነጭ ነበር
የሰው ልጆች ወንጀል አጠቆረው::
ታዲያ ወንጀል ሀያሉን ድንጋይ ከቀየረ "
ለስላሳዋ ቀልባችን ላይ ምን ሰርቶ ይሆን?
https://t.me/tulabmedina
219
Repost from Abu Hayder Aliy
እንዴተለመደው ዛሬ 11:00_11:40 ዲረስ ሳምንታዊ የድዕዋ ፕሮግራም ዪኖረናል ኢንሻኣላህ
https://t.me/abu_hayder_aliy
219
Repost from ስለ ቀልባችን
ኢላሂ… 🤲
ሰዎች ባወቁት ማንነቴ ወደዱኝ፣ አንተ ግን ሁሉንም እያወቅክ ማርከኝ። ሸፈንከኝ።አስከበርከኝ።ነውሬን ደበቅክልኝ።
ጌታዬ ሆይ! በሰማይና በምድር መካከል ካንተ የተሻለ መሸሸጊያ የለኝም፤ በ ወንጀል የዛለችውን ነፍሴን በእዝነትህ ፈውሳት።
የ አቡ ነዋስ ታሪክ
➠ t.me/Sle_qelbachn1
