💧ለቀልቤ💧
前往频道在 Telegram
الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru
显示更多未指定国家未指定类别
219
订阅者
+124 小时
+147 天
+830 天
帖子数量
数据加载中...
反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子
数据加载中...
发布分析
帖子 | 浏览量动态 | |||||
يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد !
ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ።
ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!?
https://t.me/tulabmedina | 21 | 0 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻
በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ!
"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"
🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች:
🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ
🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max
🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop
🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች
✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል
!
📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ:
የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ)
የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ
የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ
📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
🌐🏢 በአካል ለመመዝገብ:
አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ:
📱 0946248626 | @Muhadil234
📱 0942189967 | @Su_lle2 | 20 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
you tube ወይም vidmate ምትጠቀሙ ሰዎች ፀያፍ ወይም ማትፈልጉት ምስል እንዳይመጣ፣
1⃣ኛ ባለ ሶስት... ነጥቧን መንካት
2⃣ኛ not interestd ሚለውን መጫን፣
3⃣ኛ search አለማድረግና አለማየት። | 1 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
没有文字... | 105 | 3 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
you tube▶️ ወይም Vidmate🔳
መትጠቀሙ በሙሉ ፀያፍ ወይም ማትፈልጉት ምስል እንዳይቀርብና የመጣውን ለማጥፋት ይህን አድርጉ።
1⃣ኛ ባለ ሶስት ነጥቧን መጫን ...
2⃣ኛ not interestd ሚለውን መጫን📵
3⃣ኛ search አለማድረግና አለማየት።
https://t.me/tulabmedina
https://t.me/tulabmedina | 3 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
ኃጢአትን መተው ከኃጢአት በኋላ ንስሐ ገብቶ ራስን ከማስተካከል ቀላል ነው።" 👌👌👌
https://t.me/tulabmedina | 31 | 0 | 0 | 2 | 登录以查看统计数据 | |
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok
👉5.5k subscribers ቴሌግራም
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽 | 26 | 0 | 0 | 1 | 登录以查看统计数据 | |
ወደ ሀራም መመልከት👁👁
አረብኛ ለቀመሠ ሰው የማይከብድ ድንቅ ምክር ፣
https://t.me/tulabmedina
https://t.me/tulabmedina | 31 | 0 | 0 | 5 | 登录以查看统计数据 | |
ዱንያ ላይ እዩኝ እዩኝ ማለት አኼራ ላይ ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል።
https://t.me/tulabmedina | 30 | 0 | 0 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
👇ይሄንን ያውቃሉ
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ?
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️
https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2 | 31 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
በጣሙን ምገረምበት!!!
በጣሙን ምገረምበትና በሱም ሳላመሰግን ማላልፈው ነገር ቢኖር
የኔ እና ያንተን የወንጀል ባህር፣ የቅሌት ሚስጥር፣ በነጫጭ ጥርሶችና በለስላሳው ምላስ ሸፍኖ ሳንናናቅ ተከባብረን ጥሩ ተገማምተን ተቻችለን እንድኖር አድርጎ የለቀቀን ጌታ። | 37 | 0 | 0 | 3 | 登录以查看统计数据 | |
没有文字... | 37 | 0 | 1 | 5 | 登录以查看统计数据 | |
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ
✍ የጛሩ ሒራ ንባብ ውድድር ሂደት
ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️
https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2 | 37 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
ምንድነው ጉዱ እንዴት 7👍 like ብቻ!?
ወዳጄ ሰባት ላይክ አንሶ ነው ?
አለሰማህም እንዴ? ከቀያይ ግመሎች የአንድ ሰው መቀናት እንደሚበልጥ
ሀቢቢ ሰራህን አትቁጠር ፣ ሰንት like ስንት share አገኘ አትበል ፣ ይጠቅማል ያለከውን ለአንድም ሰው ቢሆን አስተላልፍ፣ ከዚያም ምንዳህን ከላይ ጠብቅ።
https://t.me/tulabmedina | 39 | 0 | 0 | 5 | 登录以查看统计数据 | |
ولا تضحك مع السفهاء يوما
فإنك سوف تبكي إن ضحكتا
አትስሳቅ አንድም ቀን ከቂሎቹ ጋራ
ለቅሶ ይቀየራል የሳቅከው በተራ
https://t.me/tulabmedina
https://t.me/tulabmedina | 49 | 0 | 0 | 9 | 登录以查看统计数据 | |
ابن القيم
https://t.me/tulabmedina | 40 | 0 | 0 | 5 | 登录以查看统计数据 | |
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ | 47 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
ለቀልቤ❤️
የጀነት ከሆንን
https://t.me/tulabmedina | 108 | 2 | 0 | 4 | 登录以查看统计数据 | |
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ?
🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣
አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል?
1️⃣የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል።
2️⃣የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል።
3️⃣የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል።
4️⃣ የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል።
5️⃣ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል።
6️⃣ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል።
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊
🌐https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2 | 42 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 | |
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻናል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
🧩 የመጀመሪያ Wave 👇
300 Subscribers
400 Subscribers
500 Subscribers
300 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS1
🧩 ሁለተኛ Wave 👇
600 Subscribers
800 Subscribers
1000 Subscribers
500 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS2
🧩ሶስተኛ Wave 1k በላይ ብቻ 👇
🎯 1+ subscribers✅
🎯 2+ subscribers✅
🎯 5+ subscribers✅
🎯 10k+ subscribers✅
🌀 1000 በላይ ለማሳደግ አናግሩኝ
... ........ 👇👇........... ......
@Ziyad_DS
ISLAMIC WAVER | 54 | 0 | 0 | 0 | 登录以查看统计数据 |

