uz
Feedback
💧ለቀልቤ💧

💧ለቀልቤ💧

Kanalga Telegram’da o‘tish

الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
214
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
-930 kunlar
Postlar arxiv
ወንጀልን ሚዳፈሩት እና ፃድቃን እኩል ይኖራሉን!? أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ اجْتَرَحُوا السَّيِّئَاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَوَاءً مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ ۚ سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ እነዚያ ኀጢአቶችን የሠሩ ሕይወታቸውም ሞታቸውም ትክክል ሲኾን እንደእነዚያ እንደ አመኑትና መልካሞችን እንደሠሩት ልናደርጋቸው ይጠረጥራሉን? (አይጠርጥሩ)፡፡ የሚፈርዱት ምንኛ ከፋ! https://t.me/tulabmedina

ጊዜ የማይጥለው ምክር👌 https://t.me/tulabmedina

ሰሉ ዓለ ነብይ صلى الله عليه وسلم

…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።
…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው። እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!

ታመናል በጠና... ውጫችን ተውቦ በሱና አሸብርቆ የሚያስደምም ሆኖ ዟሂራችን ደምቆ ቀልብ ካልረባማ ከተቆራመደ የድብቅን ወንጀል ከተለማመደ ከባድ አደጋ ነው ታመናል በጠና ፈውሱን እንፈልገው ከቁርአን ከሱና ጀግና መስለን ውለን በቀን በጠራራ ሌቱን ከገፋንው ከኢብሊሱ ጋራ ምኑን ተከተልንው የነብዩን ስራ?! ልባችን ደካክሞ ባጋንነቶች ጭፍራ! ይብቃን አረ ይብቃ እንዲህ መዳከሩ በድብቅ ወንጀሎች ሌት ቀን መነከሩ መንገዱን እንጀምር በዲን በመስመሩ!! 📜ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጁ-

ከዚህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?😢
ከዚህ ፎቶ ምን ተረዳችሁ?😢

ኃጢአትን መተው ከኃጢአት በኋላ ንስሐ ገብቶ ራስን ከማስተካከል ቀላል ነው።"

የቀልብህ ነገር ያስጨንቅሃል!? قال الحسن البصري رحمه الله ليس العَجَبُ لمنَ هلك كيف هلك ؟ وإنما العَجَبُ لمنَ نجا كيف نجا አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “የሚገርመው ሰው እንዴት እንደጠፋ ሳይሆን ሰው እንዴት እንደ ዳነ ነው። https://t.me/tulabmedina

ለቀልቤ❤👇 https://t.me/tulabmedina

እርገጠው! 😂 ስለተመቸኝ ተጋበዙልኝ🤙 https://t.me/tulabmedina

የቀልብ ህክምና https://t.me/tulabmedina

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የሚመልስ!  ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ⬆️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።

የምሽት ስንቅ❤️ ابن القيم https://t.me/tulabmedina https://t.me/tulabmedina

photo content

edited by comment

🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی  በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ  ይቀበለን

عيد الأضحى مبارك. !!! أسعد الله أيامكم، وتقبل الله طاعتكم،وجمعانا وإياكم على خير، وأعاد الله علينا وعليكم بالخير والبركات، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. كل عام وأنتم بألف ألف خير !!!