💧ለቀልቤ💧
Ir al canal en Telegram
الهم سلم قلوبنا ይህ ገበታ: ሰላማዊ እና የተረጋጋች ቀልብ(ልብ) ለሚፈልጉ እና ይህችም ቀልብ እንዴት ከድርቀቷ እንደምትሸር ለሚያስጨንቃቸው ሁሉ የተዘጋጀ ነው ። አስተያየት @alfekiru
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
214
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-830 días
Archivo de publicaciones
215
የቀልብህ ነገር ያስጨንቅሃል!?
قال الحسن البصري رحمه الله
ليس العَجَبُ لمنَ هلك كيف هلك ؟ وإنما العَجَبُ لمنَ نجا كيف نجا
አል-ሐሰን አል-በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡- “የሚገርመው ሰው እንዴት እንደጠፋ ሳይሆን ሰው እንዴት እንደ ዳነ ነው።
https://t.me/tulabmedina215
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የሚመልስ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
⬆️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ ተቀባይነት ያለው ሐጅ (ሐጅ አል-መብሩር) ከጀነት በስተቀር ሌላ ምንዳ የለውም።
215
🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال
እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን
215
عيد الأضحى مبارك. !!!
أسعد الله أيامكم، وتقبل الله طاعتكم،وجمعانا وإياكم على خير، وأعاد الله علينا وعليكم بالخير والبركات، تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. كل عام وأنتم بألف ألف خير !!!
215
قال الحسن البصري رحمه الله
ابن آدمَ ! تُحبُّ أن تُذكر حسناتُك ، وتكرهُ أن تُذكر سيئاتُك ، وتُواخذُ غيركَ بالظن ، وأنت مُقيمٌ على اليقينِ !
አንተ የአደም ልጅ : መልካም ስራህ እንዲወሳ ትፈልጋለህ : መጥፎ ስራህ እንዲነገር ትጠላለህ: ሌሎችን በጥርጣሬ ትወቅሳለህ : አንተ ግን ጥፋት ላይ መሆንህ እርግጥ ነው ።
https://t.me/tulabmedina
215
قال بعضهم
إن الإيمان ليس بالتحلي ولا بالتمني ، ولكنه بما وقر في القلب وصدقته الأعمال .
አነደኛቸው ይላል -----
ኢማን በመጋጌጥ ወይንም በምኞት አይደለም ። ነገር ግን ልብ ላይ በፀደቀው እና ሰራዎች ባረጋገጡት ነው።
https://t.me/tulabmedina
215
يسرك أن تكون رفيق قومٍ لهُم زادٌ وأنت بغير زاد !
ከሆኑ ሰዎች ዘንድ ጓደኛ መሆን ያስደሳሃል ። ለነሱ ስንቅ አላቸው፣ አንተ ግን ባዶ ነህ ።
ለራስህ አታሳዝነውም እንዴ!?
https://t.me/tulabmedina
215
كَلَّا ۖ بَلْ ۜ رَانَ عَلَىٰ قُلُوبِهِم مَّا كَانُوا يَكْسِبُونَ
ይከልከል፤ ይልቁንም በልቦቻቸው ላይ ይሠሩት የነበሩት (ኀጢአት) ደገደገባቸው፡፡
https://t.me/tulabmedina
