ch
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 376
订阅者
+1824 小时
+3637 天
+64630 天
帖子存档
ዛሬ የተሰጠን ቀን እንጂ፣ የተረጋገጠልን ነገ የለም። እያንዳንዱ ጧት ስንነቃ፣ አላህ ለእያንዳንዳችን አዲስ ሰዓታት ይሰጠናል። እነዚህ ሰዓታት ግን በቀስታ እየተቀነሱ ይሄዳሉ፤ እኛም ሳናስተውል የሕይ
ዛሬ የተሰጠን ቀን እንጂ፣ የተረጋገጠልን ነገ የለም። እያንዳንዱ ጧት ስንነቃ፣ አላህ ለእያንዳንዳችን አዲስ ሰዓታት ይሰጠናል። እነዚህ ሰዓታት ግን በቀስታ እየተቀነሱ ይሄዳሉ፤ እኛም ሳናስተውል የሕይወታችን ክፍል ይሆናሉ። ስለዚህ ዛሬ እንዲህ ብለን እንጠይቅ፦ “ይህን ቀን ነገ ብመለስበት ምን ባደረግሁ ደስ ይለኝ ነበር?” ምናልባት አንድ ሰላት በወቅቱ፣ አንድ ገጽ ቁርአን፣ አንድ እውነተኛ ንስሐ፣ ወይም ለአንድ ሰው ያደረግነው ትንሽ በጎነት ይሆናል። ትንሽ ብለን አንናቀው። የዛሬ ትንሽ መልካም ሥራ ነገ ትልቅ የምንመኘው ትዝታ ሊሆን ይችላል።
ዛሬ የኛ እድላችን ነው።
አላህዬ በቀናችን ውስጥ በረከትን፣ በሥራችን ውስጥ ኢኽላስን፣ በልባችንም የእርሱን ቅርበት ይስጠን       👉https://t.me/+xSZABVkHA5E5NTA0

ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ?? 👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10695

ያላ ላይክ አድርጓቸው ጠንካሮች ናቸው ምን ችግር አለው👍👍 ማድረግ አሁን አድርጉ ባንባል ለላይክና ለኮመት የጃችን ርዝመት ነበር✅✅✅

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523 ኡሙ ሀቲም👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 ኡሙ ፈውዛን 👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519 ኡሙ ረያን👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13555 ኡሙ አነስ👑 👍👍🌸አድርጓት ኡሙ ዓፊፋ 👍👍🌸 አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605

ለካስ ሞትም አለ የአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት።

እየገባችሁ ላይክ አድርጉ በተሠብ ዉጤቱን አብረን የምናየው ይሆናል

እየገባችሁ ላይክ አድርጉ በተሠብ ዉጤቱን አብረን የምናየው ይሆናል

🌸ቁርአን ማለት... ሀዘን ሲሰማን :- የነቢያትን ታሪክ አውግቶ ያጽናናል። ድካም ሲሰማን :- የጀነትን ውበት ገልጾ ኃይል ይሰጠናል። ግራ ሲገባን:- "ሀቅ" እና "ባጢልን" ለይቶ ያሳየናል። ብቸኝ
🌸ቁርአን ማለት... ሀዘን ሲሰማን :- የነቢያትን ታሪክ አውግቶ ያጽናናል። ድካም ሲሰማን :- የጀነትን ውበት ገልጾ ኃይል ይሰጠናል። ግራ ሲገባን:- "ሀቅ" እና "ባጢልን" ለይቶ ያሳየናል። ብቸኝነት ሲሰማን:- አላህ ከእኛ ጋር መሆኑን ያስታውሰናል።

የቻይናል በተሰቦቻችን በዚህ ገብታችሁ ላይክ አድርጉኝ ባረከሏሁ ፊኩም