ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-57 天
+230 天
帖子存档
Me- ለምን Bestie - እኔ ብቻ አትበይ ተመሳስሎብሽ ነው እንጂ .... ህይወት እማትፈትነው ሰው የለም ... የሰብር ዋጋው #ጀነት ነው ❤️‍🩹ኢንሻአላህ #Inshallah @strong_islama

አሁን ቁም ነገር እንዳትስቁ ሀቂቃ ብቻየን መንገድ ላይ ስሄድ መንገዴ ላይ ሰው ከሌለ እነዚህ 😒😏🥺😡😜😉😋🤔🫡🥰😘 ኢሞጂዎች በመልኬ እያስመሰልኩ እምሄደው እኔ ብቻ ነኝ 😢 ደግሞ እኮ መንገድ ላይ መሆኔንም እምረሳው ነገርስ @strong_islama

ምን አላችሁኝ🤔

መሲህደጃል ስሙ ቁርአን ላይ አልተወሳም።
Anonymous voting

ነብዩ ሰ.ዐ.ወ መህዲን የገለፁልን ምን ብለዉ ነዉ?
Anonymous voting

የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ኩንያ(ቅፅል ስም) ማነዉ?
Anonymous voting

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ ሁሌም ማታ ማታ quiz እንለቃለን አና ጥያቄው በቀን 3ጊዜ ይለቀቅ እምትሉ እስቲ reaction አሳዩን ያ ማለት ማታ 3ጥያቄ በ 1ጊዜ እሚለቀቀው በቀን ለ 3ጊዜ 1 አንድ ጥያቄ ነዉ እሚለቀቀው ማለት ነው የተስማማ reaction ሀሳብ ለመስጠት ወደ group ጎራ ይበሉ @strong_islama1

እስኪ አሚን በሉ ልመርቃችሁ🥰 ስለ ትዳር ስታስቡ በ አዕምሯሮችሁ የሚመጣ ሰው አለ ኣ....😏 አላህ ያሰባችሁት ሰው ይወፍቃችሁ🥰 : Gulu aimin ya ahbabi : Amin🤲🤲 @Strong_islama

አለን ደግሞ ሶናወራ emoji 😜አብረን ካላደረግን መንግስታዊ ስብሰባ የተቀመጦን እሚመስለን😁 @strong_islama🫰

ሀኪም ዘንድ ስንሄድ እያንዳንዱን ህመም ቁስል በዝርዝር ማስረዳት ይላል ነገር ግን አላህ ዘንድ ያረብ🥺....ማለት ይበቃል #يارب❤️‍🩹 @strong_islama
ሀኪም ዘንድ ስንሄድ እያንዳንዱን ህመም ቁስል በዝርዝር ማስረዳት ይላል ነገር ግን አላህ ዘንድ ያረብ🥺....ማለት ይበቃል #يارب❤️‍🩹 @strong_islama

4ሚስት ተፈቅዶለት አንድም ሚስት እንዳላገባ ላጤ ሚስኪን ሰው የለም 😁 እኔ አላልኩም🤷‍♀ @strong_islama

ስኬት እሚጀምረው አላህን ከማወቅ ነው!! @strong_islama

አሸናፊ 👉 @bintfulan654 በዚ username ስልክ ቁጥር ይላኩ 👇 @Harme_kiya

ይሄንን ቻናል ጆይን ማለት ከዛ የመጨረሻውን ፖስት ላይክ ማድረግ screen shoot ማድረግ screen ሹት ያደረጋችሁትን ኮሜንት ላይ መላክ ቀድሞ ለላከ 25 ብር ሳፋሪ/ኢትዮ ካርድ እልካለሁ https://t.me/Halal_sera https://t.me/Halal_sera ለዛሬ ሌላ የለም ይሄ የመጨረሻው ቻናል እዛ ላይ በምለቃቸዉ ስራዎች የማገኘውን ነዉ ለናንተ ለወዳጆቼ የማካፍላቹ መስራት የምትፈልጉ ብቻ ጆይን https://t.me/Halal_sera https://t.me/Halal_sera

ነብዩ ሰ.ዐ.ወ ሕዝቦቼ ወደፊት መኪና(ሱሩጅ) ይሰራሉ..ብለዋል።
Anonymous voting

ሸይጧን ከ1000 አማኝ ሰዉ ይበልጥ አንድ __ ሰዉ ይፈራል።
Anonymous voting

35// ቁርዐን ሙሉ ለሙሉ ለመዉረድ ስንት ዐመት ፈጅቶበታል?
Anonymous voting

«የራሱን ድክመት የሚመለከት ሰው የሌሎችን ስህተትና ድክመት አይመለከትም፡፡ አላህ በሰጠው ሲሳይ የሚረካ ሰው በሌለው ነገር አያዝንም 🌿 @strong_islama

ልታይ ልታይ በበዛበት ዘመን መሰተርን የመሰለ ኒዕማ የለም🥰🤌 @turkiyans
ልታይ ልታይ በበዛበት ዘመን መሰተርን የመሰለ ኒዕማ የለም🥰🤌 @turkiyans

በነገራችን ላይ ባገኛችሁን ቁጥር አግባ አግቢ እምትሉን በተለይ ደግም ሳታገቡ አግቡ እምትሉን Please Please ተውና @strong_islama