Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-57 天
+230 天
帖子存档
332
አንተ ''እወድሻለሁ'' ነው ያልካት
አሊ (ረ.ዐ)ግን ለፋጢማ ምን እንዳሉ ታቃለህ?🥹
''ሀዘንሽ ሰውነቴ ላይ ካሉ ቁስሎች በላይ ያሳምመኛል''ነበር ያሉት ❤️🥹
የፍቅር ጥግ..🥰
@strong_islama
332
ከህመም በኋላ መሻርን
ከእንባ ማግስት ሳቅን
ላፈራረቀው እናመስግን!!🤗
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
<< ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ >>
ቁርዓን 94 ፥ 7
Allhamdulilah❤️
@Strong_islama
332
ልመና የተጠላው ከሰው እንጂ ከአላህ አይደለም!
ምትፈልገውን ነገር እንዲሰጥህ ሁሌም ሱጁድህ ላይ ጠይቀው
🤍لا يخذلنا الله أبداً🤍
@strong_islama
332
ኩልሡም ቢንቱ አቢ በክር እንዲህ ትላለች፡-
"በኔ ላይ ፍቅርን የሚያፈስልኝና አላህን የሚያመልክ ዓቢድ ባል አላህ እንዲሰጠኝ ዱዓ አደርኩኝ።”
ከዚያም ጦልሓ ብኑ ዑበይዲላህን ሰጣት።
“• ሲያየኝ ደስ ይለዋል፣
• ካለቀስኩ ያለቅሳል፣
• ድምፄን ሲሰማ ፈገግ ይላል፣
• በየሶላቱ ከራሱ በፊት ለኔ ዱዓ ያደርጋል፣
• እኔን ካልተደገፈ እንቅልፍ አይወስደውም፣
• ከታመምኩ ከኔ ህመም በላይ እሱ ይታመማል፣
• ለእሱ ከመጉረሱ በፊት ለኔ ያጎርሰኝ ነበር፣
• በጎኑ ካላስቀመጠኝ ደስታ አይሰማውም፣
• በግልፅም በድብቅም ኩራቱ ነበርኩ።”
️~
@strong_islama
332
ኢማሙ_ሻጢቢይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-
<<የወንጀሉን ትንሽ አትመልከት:
ነገር ግን የምታመፀውን አካል ትልቅነትን ተመልከት::>>
سير اعلام النبلاء 5/91
@strong_islama
332
ልታገቢ ተስማማሽና እሱ ብር፣ ልብስ፣ ጌጣጌጥ ምናምን ገዛልሽ። ከዚያ አንች በተለያየ ምክንያት ብታፈርሺ - ካልፈቀደልሽ በስተቀር - የሰጠሽን ነገሮች ሁሉ መመለስ አለብሽ። ምክንያቱም እሱ ያንን ያደረገልሽ ለማግባት አስቦ ነበር። ይህ ደግሞ አልተሳካም። ለሱ ግን ቢተውልሽ ለክብሩና ለዲኑ ጥሩ ነው። ያፈረሰው እሱ ከሆነ ደግሞ፣ ወይም የታጨችው ልጅ ከሞተች አንድም ነገር አይመለስለትም።
332
🖤🖤ስንት ሴት ምትገባበት አታ ተሸማቃ ተሰቃይታ እየኖረች ስንት ህመም እያለባት ግን አመስጋኝ ናት አንቺስ ?
ጤና የለሽም ሰላም የለሽም ቤት የለሽም ? አላህን ለማመስገን ምን አኮራሽ?
332
ኢብኑል ቀዪም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦
«አላህን ካመፀ ሰው የበለጠ በዕድሜው፣ በዲኑና በዱንያው በረካው ያነሰ (የተሟጠጠ) ሰውን አታገኝም።»
(ምንጭ፦ አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ፣ ገጽ 199)
332
የሙሳ ዐ.ሰ እናት ልቧ እያዘነ ልጇን
ወንዝ ላይ ለቀቀችው አላህ ግን
እቅፏ ውስጥ መለሰው
ለአላህ ብለን የተውነው ሁሉ
በኸይር ይመለሳል ኢንሻ አላህ❤️🩹
@strong_islama❤️🩹
