Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+230 днів
Архів дописів
332
Me- ለምን
Bestie - እኔ ብቻ አትበይ ተመሳስሎብሽ ነው እንጂ ....
ህይወት እማትፈትነው ሰው የለም ...
የሰብር ዋጋው #ጀነት ነው
❤️🩹ኢንሻአላህ
#Inshallah
@strong_islama
332
አሁን ቁም ነገር እንዳትስቁ ሀቂቃ
ብቻየን መንገድ ላይ ስሄድ መንገዴ ላይ ሰው ከሌለ እነዚህ
😒😏🥺😡😜😉😋🤔🫡🥰😘
ኢሞጂዎች በመልኬ እያስመሰልኩ እምሄደው እኔ ብቻ ነኝ 😢
ደግሞ እኮ መንገድ ላይ መሆኔንም እምረሳው ነገርስ
@strong_islama
332
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱህ
ሁሌም ማታ ማታ quiz እንለቃለን አና ጥያቄው በቀን 3ጊዜ ይለቀቅ እምትሉ እስቲ reaction አሳዩን ያ ማለት ማታ 3ጥያቄ በ 1ጊዜ እሚለቀቀው በቀን ለ 3ጊዜ 1 አንድ ጥያቄ ነዉ እሚለቀቀው ማለት ነው
የተስማማ reaction
ሀሳብ ለመስጠት ወደ group ጎራ ይበሉ @strong_islama1
332
እስኪ አሚን በሉ ልመርቃችሁ🥰
ስለ ትዳር ስታስቡ በ አዕምሯሮችሁ የሚመጣ ሰው አለ ኣ....😏
አላህ ያሰባችሁት ሰው ይወፍቃችሁ🥰
:
Gulu aimin ya ahbabi
:
Amin🤲🤲
@Strong_islama
332
ሀኪም ዘንድ ስንሄድ እያንዳንዱን ህመም ቁስል በዝርዝር ማስረዳት ይላል
ነገር ግን አላህ ዘንድ ያረብ🥺....ማለት ይበቃል
#يارب❤️🩹
@strong_islama
332
ይሄንን ቻናል ጆይን ማለት ከዛ የመጨረሻውን ፖስት ላይክ ማድረግ screen shoot ማድረግ screen ሹት ያደረጋችሁትን ኮሜንት ላይ መላክ ቀድሞ ለላከ 25 ብር ሳፋሪ/ኢትዮ ካርድ እልካለሁ
https://t.me/Halal_sera
https://t.me/Halal_sera
ለዛሬ ሌላ የለም ይሄ የመጨረሻው ቻናል እዛ ላይ በምለቃቸዉ ስራዎች የማገኘውን ነዉ ለናንተ ለወዳጆቼ የማካፍላቹ መስራት የምትፈልጉ ብቻ ጆይን
https://t.me/Halal_sera
https://t.me/Halal_sera
332
«የራሱን ድክመት የሚመለከት ሰው የሌሎችን ስህተትና ድክመት አይመለከትም፡፡ አላህ በሰጠው ሲሳይ የሚረካ ሰው በሌለው ነገር አያዝንም 🌿
@strong_islama
